Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Ethio Sigma avatar

Ethio Sigma

ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹
ወንድ ሁን!!!👿
For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn
For promotion - @Ethiopiansigmabot
ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group
Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0
TGlist reytingi
0
0
TuriOmmaviy
Tekshirish
Tekshirilmagan
Ishonchnoma
Shubhali
JoylashuvЕфіопія
TilBoshqa
Kanal yaratilgan sanaЛют 23, 2025
TGlist-ga qo'shildi
Лют 16, 2025
Muxrlangan guruh

Ethio Sigma mashhur postlari

የሆነ ሰው ፍቅረኛህን ከወሰደብህ ትልቅ ውለታ ነው የዋለልህ። ምክንያቱም ማንም ችግርህን በነፃ የሚወስድልህ የለም😈።

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
ብቸኝነት እራስህን ማሻሻል ስትጀምር የምትከፍለው ዋጋ ነው።

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
እሁድ እንዴት ነው?🔥 🥶
ጀግናው በዚች አለም ውስጥ ከአንተ ሊሻል የሚችለው ብቸኛው ፍጥረት ቢኖር የነገው ያንተ ማንነት ብቻ ነው !

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
O'chirildi15.04.202518:08
100% የተሳካለት ባለ ተስጥኦ መሆን ከፈለክ መቼም ቢሆን ከስኬት በፊትም ሆነ ቡኃላ የሴት ጓደኛ አትያዝ ይህ ነው እውነታው በቃ ብሮ እስኪ ተመልከት Albert eniestien , Tesla , isaac newton የትኞቹም ሚስት ሆነ ፍቅረኛ አልነበራቸውም እራሳቸውን ቆጥበውታል አንተም ያንን አድርግ ነገር ግን እንደ ግዴታ አትየው ብቻ 100% እንዲሳካልህ ከፈለክ ብዬ ነው ያለህ የዘር ፍሬ ጠብቀው👌

ደህና አምሹ

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
እስኪ እናትህን ተመልከታት! የሕይወት ትግል አድክሟታል። አባትህን አስተውለው ውጣ ውረዶች አታክተውታል። አንተ ግን ሴት ልጅ ታሽኮረምማለህ🫤። ወላጆችህን አሳርፋቸው ቀድመው ከማረፋቸው በፊት!

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
የ5-ወር Challenge

1. ከSocial Media ራስን ማራቅ፡ለመማር ብቻ መጠቀም።

2. የውሸት ጓደኞችን ችላ በላቸው።

3. ምንም አይነት አላስፈላጊ ወጪ አለማውጣት።

4.ጠቃሚ የሆነ Skill መማር ለምሳሌ፦ coding,forex,video editing......

5. በጊዜ መተኛት እና መነሳት።

6.ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ሚባል ግንኙነት ማድረግ(ጠዋት እና ማታ)

7.ራስህን በድብቅ መገንባት።

ታዲያ በዚህ 5ወር ጥፋ እና ራስህን አግኘው የወደፊቱን ጀግና ዛሬ ወልደህ አሳድገው ስለዚህ ጊዜ አታባክነው።ጠንቅረህ ስራ፤ተለወጥ፣ተቀየር.....DISCIPLINE

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
ማንም አልቀማኝም ለባሰበት ሰጠሁሽ እንጂ።

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
O'chirildi14.04.202519:58
14.04.202519:07
5+5×5-5 = ?
ለማድረግ አትፍራ ከፈራ ግን እንዳታደርገው፤ ከእናትህ ሆድ ከወጣህ ጀምሮ ምህረት የሌለው ጦርነት ተዘጋጅቶልሃል..!

Share @Ethio_sigma_Et
ማን ይወደኛል ማን ያከብረኛል እያልክ አትጠይቅ።

እራስክን በሰዎች ግምት ውስጥ አትክተት።

ማንነትክ ሚለካው ሰዎች ላንተ በሰጡት ግምት አደለም፤ ማንነትክ አንተ ውስጥ ነው።

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

☑️ማን ይወደኛል ማን ያከብረኛል እያልክ አትጠይቅ።

እራስክን በሰዎች ግምት ውስጥ አትክተት።

ማንነትክ ሚለካው ሰዎች ላንተ በሰጡት ግምት አደለም፤ ማንነትክ አንተ ውስጥ ነው።

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈
ገንዘብ ደስታን አይገዛም የሚሉ ሰዎችን ጆሮ አትስጧቸው። በገንዘብ የት እና እንዴት ገዝታን መሸመት እንዳለባቸው ስለማያውቁ ነው። ደስታ ዕቃ አይደለም ከሱቅ አይገዛም። የደስታ ምንጩ ብዙ ነው። የወላጆችህን የህክምና ወጪ መሸፈን ደስታን ይሰጣል። የወንድም እህቶችህን መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት ደስታን ያጎናፅፋል። በዙሪያችን ያሉትን የተቸገሩ ሰዎች መርዳት ሀሴት ያላብሳል።

ሰነፎች መስራት ስለማይወዱ ድህነትን አቅፈው ስለ ገንዘብ መጥፎነት ይለፍፋሉ። ሕይወታቸውን ለመቀየር እዚህ ግባ የሚባል ትግል ሳያደርጉ የስራ ሰዎችን ይንቃሉ። ትጉህ የስራ ሰዎችን በአሉባልታ ስም ያጠለሻሉ። እነሱ ያውሩ የኛ ድርሻ ጠንክሮ መስራት ነው።

ገንዘብ ይኑራችሁ። አብዘኻኛው ችግሮቻችን በሳቢ የሚቀረፉ ናቸው። ወጣትነታችንን እንዳይባክን። እየተወራረሰ የመጣው የድህነት ሰንሰለት እኛ ላይ ሊበጠስ ይገባዋል።  Have a great Day!

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
ምን መሰላቹ ማውራት እኮ በጣም ቀላል ነው!! ቁም ነገሩ መሆኑ ነው!!

ስትሆነው ደሞ ማውራት አይጠበቅብህም!!

"Share"@ETHIO_SIGMA_ET
ጀግናው ሁሉንም ሰው አትመን ከአንዳንድ ሰዎች ይልቅ ውሻ ታመኝ መሆኑን አስታውስ ! 🫡

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
ጀግናው ከአስመሳይ ሰዎች ይልቅ ውሸታም ሰዎች ይሻላሉ ! 🤝

Share: @ETHIO_SIGMA_ET
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.