

22.02.202505:05
ማይክል ዳምስጋርድ በዚህ የውድድር ዓመት 10ኛ አሲስቱን ማስመዝገብ ችላል ፣ ይህም በክለቡ ታሪክ በአንድ የውድድር አመቱ ብዙ አሲስት ማድረግ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202520:10
አርሰናል በታሪኩ ብዙ የጎል ሙከራ አድርጎ ግብ ሳይስቆጥር ጨዋታውን በመጨረስ መጥፎ ሪከርድ የፃፈው 2 ጊዜ በዌስትሃም ነው።
1, 35 ሙከራ 0 ጎል
2, 30 ሙከራ 0 ጎል
2007 አርሰናል በዌስትሃም ላይ 35 ሙከራ ቢያረጉም ጎል ሳይሰቆጥሩ ጨዋታውን በ ሽንፈት ነበር የቋጩት በተመሳሳይ
በ 2023ም አርሰናል ዌስትሃም ላይ በክለቡ ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ በጨዋታ ብዙ ሙከራ አድርገው ግብ ሳይስቆጥሩ የወጡበት ጨዋታ ነበር ፤ 30 የግብ ሙከራ ቢያረጉም ከጨዋታው ምንም ነጥብ ሳይዙ ወጥተዋል።
በዚህ የውድድር ዓመት የአጥቂ ክፍሉ በጉዳት የሳሳው አርሰናል በነገው ጨዋታ ምን ያስመለክተን ይሆን ???
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
1, 35 ሙከራ 0 ጎል
2, 30 ሙከራ 0 ጎል
2007 አርሰናል በዌስትሃም ላይ 35 ሙከራ ቢያረጉም ጎል ሳይሰቆጥሩ ጨዋታውን በ ሽንፈት ነበር የቋጩት በተመሳሳይ
በ 2023ም አርሰናል ዌስትሃም ላይ በክለቡ ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ በጨዋታ ብዙ ሙከራ አድርገው ግብ ሳይስቆጥሩ የወጡበት ጨዋታ ነበር ፤ 30 የግብ ሙከራ ቢያረጉም ከጨዋታው ምንም ነጥብ ሳይዙ ወጥተዋል።
በዚህ የውድድር ዓመት የአጥቂ ክፍሉ በጉዳት የሳሳው አርሰናል በነገው ጨዋታ ምን ያስመለክተን ይሆን ???
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202519:32
ከዱራን መምጣት ቡሃላ ከ 9 ቁጥር ይልቅ ወደ ቀኝ ክንፍ አጥቂነት ሚና የመጣው ሮናልዶ
ዱራን በቀይ በመውጣቱ ምክንያት በቀጣይ ጨዋታዎች ላይ በሚወደው የ 9 ቁጥር የፊት አጥቂ ላይ ይሰየማል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዱራን በቀይ በመውጣቱ ምክንያት በቀጣይ ጨዋታዎች ላይ በሚወደው የ 9 ቁጥር የፊት አጥቂ ላይ ይሰየማል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202514:46
ሪያል ማድሪድ ለጁድ ቤሊንግሃም ያስገባው ይግባኝ ውድቅ ተደርጓል ጁድ ቀጣዮቹ 2 የላሊጋ ጨዋታዎች በቅጣት ያልፉታል።
ቤሊንግሃም ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባየው ቢጫ ምክንያት የቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታም የሚያልፈው ይሆናል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቤሊንግሃም ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባየው ቢጫ ምክንያት የቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታም የሚያልፈው ይሆናል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:55
ማንቸስተር ዩናይትድ በዩሮፓ ሊግ ሰሜናዊ ስፔን ውስጥ ከሚገኙ ቡድኖች ጋር በሜዳው ባደረጋቸው 3 ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም።
2-3 ከ አትሌቲክ ክለብ (2012)
0-0 ከ ሪያል ሶሲዳድ (2021)
0-1 ከ ሪያል ሶሲዳድ (2022)
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
2-3 ከ አትሌቲክ ክለብ (2012)
0-0 ከ ሪያል ሶሲዳድ (2021)
0-1 ከ ሪያል ሶሲዳድ (2022)
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:21
ፌነርባቼ እና ሬንጀርስ ከ ሮማ እና ቢልባኦ


21.02.202521:57
🇬🇧26ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
⏰ተጠናቀቀ
🇬🇧ሌስተር ሲቲ 0-4 ብሬንትፎርድ🇬🇧
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
⏰ተጠናቀቀ
🇬🇧ሌስተር ሲቲ 0-4 ብሬንትፎርድ🇬🇧
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202519:59
አፍሪካዊው የቀድሞ የሌስተር ሲቲ እና ማንቸስተር ሰቲው ኮከብ ሪያድ ማህሬዝ የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል
HBD RIYAD ❤️
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
HBD RIYAD ❤️
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
21.02.202519:28
ሮናልዶ በዛሬው ጨዋታ የሸፈነው የሜዳ ክፍል !
የ 40 ዓመቱ ሮናልዶ ክለቡ ላይ ጎል እንዳይቆጠርበት ወደ ዃላ ተመልሶ 2 ኳሶችን አፅድቷል ፣ አንዷ ግብ የመቆጠር ዕድል የነበራት ኳስ ነበረች። 👏
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የ 40 ዓመቱ ሮናልዶ ክለቡ ላይ ጎል እንዳይቆጠርበት ወደ ዃላ ተመልሶ 2 ኳሶችን አፅድቷል ፣ አንዷ ግብ የመቆጠር ዕድል የነበራት ኳስ ነበረች። 👏
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202514:38
በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ቼልሲ ከኮፐንሀገን ተደልድሏል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:45
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ TOP 6 NOVEMBER 10 እና February 21
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:21
ቶተንሀም እና አልካማር ከ አያክስ እና ፍራንክፈርት
21.02.202521:13
ኔዘርላንዳዊው የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋቾች ጆርጂኒያ ዋይናልደም አልናስር እና አል ኢቲፋቅ ባደረጉት ጨዋታ ላይ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202519:53
ኪንግ ሞ ባለፉት ጨዋታዎች ላይ ያገኛቸው የጨዋታ ሬቲንጎች 🥵
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202519:21
ሮናልዶ በዛሬው ጨዋታ
42 ኳስ ነካ
28/30 የተሳካ ፓስ
98% የተሰካ ኳስ አቀበለ
2 ክሊራንስ
6 የግብ ሙከራ (6ቱም ኢላማውን የጠበቁ ነበር)
2 ቁልፍ ኳስ አቀበለ
1 ትልቅ ዕድል ፈጠረ
7.3 የጨዋታ ሬቲንግ
ብቻውን እልፍ ገዳይ....
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
42 ኳስ ነካ
28/30 የተሳካ ፓስ
98% የተሰካ ኳስ አቀበለ
2 ክሊራንስ
6 የግብ ሙከራ (6ቱም ኢላማውን የጠበቁ ነበር)
2 ቁልፍ ኳስ አቀበለ
1 ትልቅ ዕድል ፈጠረ
7.3 የጨዋታ ሬቲንግ
ብቻውን እልፍ ገዳይ....
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


21.02.202513:57
የ2026 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ
እረፍት
🇺🇬 ዩጋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
እረፍት
🇺🇬 ዩጋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:28
የዩሮፓ ሊፕ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል ፦
ሪያል ሶሴዳድ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
አልካማር ከ ቶተንሀም
ሬንጀርስ ከ ፌነርባቼ
ሮማ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
ኦሎምፒያኮስ ከ ቦዶ
ላዚዮ ከ ቪቶሪያ ፕሌዘን
FCSB ከ ሊዮን
ፍራንክፈርት ከ አያክስ
- በቀጥታ 8ቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የመጀመሪያውን ዙር ከሜዳቸው ውጪ የመልሱን በሜዳቸው የሚያደርጉ ይሆናል
ሩብ ፍፃሜ ፦
የሪያል ሶሴዳድ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከ FCSB እና ሊዮን
የቦዶ እና ኦሎምፒያኮስ ከ ፕሌዘን እና ላዚዮ
የቶተንሀም እና አልካማር ከ አያክስ እና ፍራንክፈርት
የፌነርባቼ እና ሬንጀርስ ከ ሮማ እና ቢልባኦ
#UELDRAW
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሪያል ሶሴዳድ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
አልካማር ከ ቶተንሀም
ሬንጀርስ ከ ፌነርባቼ
ሮማ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
ኦሎምፒያኮስ ከ ቦዶ
ላዚዮ ከ ቪቶሪያ ፕሌዘን
FCSB ከ ሊዮን
ፍራንክፈርት ከ አያክስ
- በቀጥታ 8ቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የመጀመሪያውን ዙር ከሜዳቸው ውጪ የመልሱን በሜዳቸው የሚያደርጉ ይሆናል
ሩብ ፍፃሜ ፦
የሪያል ሶሴዳድ እና ማንቸስተር ዩናይትድ ከ FCSB እና ሊዮን
የቦዶ እና ኦሎምፒያኮስ ከ ፕሌዘን እና ላዚዮ
የቶተንሀም እና አልካማር ከ አያክስ እና ፍራንክፈርት
የፌነርባቼ እና ሬንጀርስ ከ ሮማ እና ቢልባኦ
#UELDRAW
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:20
የቦዶ እና ኦሎምፒያኮስ ከ ፕሌዘን እና ላዚዮ
21.02.202520:21
ጆን ስቶንስ በጉዳት ምክንያት ከ 2017/18 የውድድር ዓመት ጀምሮ ያመለጠው የጨዋታ ቀን ብዛት
ሲደመሩ 366 ቀናት ማለት ነው ቢያንክ አንድ ሲዝን አልፎታል እንደማለት ነው 🙄
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚑 24/25: 70+ days
🚑 23/24: 53 days
🚑 22/23: 59 days
🚑 20/21: 23 days
🚑 19/20: 70 days
🚑 18/19: 67 days
🚑 17/18: 77 days
ሲደመሩ 366 ቀናት ማለት ነው ቢያንክ አንድ ሲዝን አልፎታል እንደማለት ነው 🙄
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202519:48
የጨዋታ መደራረብ የበዛበት ሊቨርፑል የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ ከሚደረገው የ መልስ ጨዋታ ባደረገ
በአምስት ቀን ልዩነት ወደ ዌምብሌይ በማቅናት ከ ኒውካስትል ዩናይትድ ጋር የካራባዎ ካፕ ፍፃሜውን ጨዋታ ይከውናል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በአምስት ቀን ልዩነት ወደ ዌምብሌይ በማቅናት ከ ኒውካስትል ዩናይትድ ጋር የካራባዎ ካፕ ፍፃሜውን ጨዋታ ይከውናል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
21.02.202514:54
የ15 አመቱ የማርሴሎ ልጅ ኤንዞ አልቬስ በሪያል ማድሪድ አዲስ ኮንትራት ፈርሟል!
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
21.02.202513:12
ጁድ ቤሊንግሃም ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ በሚያደርገው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ በቅጣት ምክንያት ያልፈዋል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
21.02.202512:22
FCSB እና ሊዮን ከ ዩናይትድ እና ሶሴዳድ
21.02.202512:19
ቢልባኦ ከ ሮማ
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 17805
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.