Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
4-3-3 Crypto avatar
4-3-3 Crypto
4-3-3 Crypto avatar
4-3-3 Crypto
Kanye west ምናልባትም በባይናንስ ስማርት ቼን ማለትም በ BNB ሊሆን ይችላል ሚምኮይኑን ላውንች የሚያረገው.......ለመግዛት ያሰባችሁ በሁለቱም ዝግጁ ሁኑ 🤷‍♂

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
Binance pi ን #ሊስት እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል.........መቼ የሚለው በቅርቡ የሚገለፅ ይሆናል ።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
22.02.202514:27
Paws Total Supply 100 Billion

Circulation supply 50 billion

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
22.02.202513:31
50 Billion Circulation

Paws🔥
የባይቢት ሀከሮች 42.7 ሚልየን ዶላር ወይም 6 ቢልየን የኢትዮጵያ ብር የሚያወጣ ኢቲሪየም #በርን አድርገዋል 🙆‍♂

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
21.02.202520:29
Allocation በ Badge, Invitation and investment ይመስላል 🔥
zoo በ off-chain claim ማድረግ እንደተጠናቀቀ አሳዉቀዋል !

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
🌡| ባለፉት 24 ሰዓታት ዉስጥ ብቻ ከአሜሪካ ስቶክ ማርኬት ላይ $927 ቢሊዮን ዶላር በላይ ድምጥማጡ ሊጠፋ ችሏል ይህ ሁነትም የፈረንጆቹ ኣዲስ አመት ከገባ የስቶክ ማርኬቱ ያስመዘገበው አስከፊው ቁጥር ነው

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
22.02.202513:39
Paws

ከሰሞኑ Total supply እና circulation Supply + ሊስት የሚደረጉባቸው ኤክስቼንጆች ይፋ ያደርጋል 😮‍💨🔥

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
Repost qilingan:
4-3-3 web3 airdrops avatar
4-3-3 web3 airdrops
Pi 😳 $1.3
የባይቢት ጠላፊዎች - $1.5 billion ETH
የኢቲሪየም ፈጣሪ ቪታሊክ - $690 million ETH 😁

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
መልቲ ለሰራችሁ

በzoo 100$ 150$ ከተገኘ paws እስከ 250$ ቢገኝ በ10 አካውንት ፤ በ20 ደግሞ አስቡት

ግን በአጠቃላይ 400$ ገደማ ታገኛላቹ እንበለው ፤ 400$ ቀላል አይደለም አጥፍታቹት ነገ በፍሪ ኤርድሮፕ ብቻ አድካሚ ስራ ከምትሰሩ ያንን ያገኛቹትን ማሳደግ ላይ ትኩረት አድርጉ

የዛሬው ቪዲዮም ያንን ነው የሚያስረዳው ፤ 300$ 400$ በቀጣይ በኖርማል ኤርድሮፕ አይገኝም !

ልብ በሉ paws እና zoo መልቲ አካውንት ፈቅደው ነው 🤷‍♂ ነገም የሚመጡት ኤርድሮፖች 100 አካውንት ስላላቹ የግድ መልቲ አካውንት መስራት ትችላላቹ ማለት አይደለም ።

ስለዚ በአጭሩ የምታገኙትን አጠፋቹት ማለት እድላቹን አልተጠቀማችሁበትም ማለት ነው 👋

እኛው ኢንቨስት እያደረግን እናንተም ኢንቨስት እያደረጋቹ ሁላችንም ደስተኛ በምንሆንበት በጥሩ ሂደት ፕሮጀክቶችን እየሰራን ውጤታማ መሆን እንችላለን ።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
22.02.202519:53
የልፋታችሁን አይቶ ፈጣሪ ይካሳችሁ

አሜን በል አተ 😐
የጥቃቱ ሰለባ ባይቢት በበኩሉ ጠላፊዎቹን ላጋለጠ ግለሰብ የ140 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ማዘጋጀቱን አስታውቋል

20 ቢልየን የኢትዮጵያ ብር 😱

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
22.02.202513:35
ቀጣይ የሚጠበቀው Market Cap ነው

100 ሚሊዮን ከሆነ ግምታዊ ዋጋ 0.002
200 ሚሊዮን 0.004 እያለ ሊቀጥል ይችላል

የሚሆነውን አብሮ ማየት ነው ምን አልባት ሊበልጥም ይችላል🤩

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
22.02.202512:33
Zoo ወደ ኤክስቼንጆች ዊዝድራው ማድረግ ከሰዓታት በፊት ተጠናቅቋል አሁን ሊስቲንግ ቀኑን መጠባበቅ ነው

ያላችሁን ቶክን ያለወጣችሁ በሊስቲንግ ቀን On-chain በመጠቀም ዐ.1 ቶን ከፍላችሁ ማውጣት ትችላላችሁ👌
paws በ180 አካውንት የሰራው ሜምበራችን በ170 ው Eligible ተብሏል ። 🥳

170 eligible Account
Total 180$ invest
785,000 token

ዋጋ 0.002$ እንኳን ቢሆን 1570$ ወይም 230 ሺህ ብር ።

ከዚም የተሻለ መሆኑ አይቀርም 😊 ካለቀ ቡሃላ በቪዲዮ የሰራባቸውንም የሰራውንም የምንለቅላቹ ይሆናል 🤌🤩

አኩርተከናል ብሮ 🫡

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
Repost qilingan:
4-3-3 Forex Channel avatar
4-3-3 Forex Channel
ከግማሽ ሚልዮን በላይ ተከታዮችን በማፍራት በሀገራችን ቀዳሚ የሆነውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ⚽️

24 ሰዓት ከ እሁድ እስከ እሁድ ያልተሰሙ ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኙበታል 👇👇

https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0
https://t.me/+5d8lxsXzhDplZmU0
paws በቲክቶክ ፔጃቸው ዛሬ ቪዲዮ ለቀዋል

''CZ WAS HERE''

🚨 Paws በባይናንስ ሊስት የመደረግ እድሉ ከፍ እያለ መጥቷል 🤌🥳🔥

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
22.02.202514:37
🐾 Total Supply : 100b
🐾 Circulating Supply : 50b ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል
🐾 Vouchers : 2% Supply(2 billion)
🐾 1 voucher : 8888 $Paws
🐾 Airdrop : 62.5%
🐾 Eligibile Users : ከ 4m በታች
🐾 Listing : March የመጀመሪያ ሳምንት ውስጥ ተብሎ ይጠበቃል
🐾 1 Wpaws : 16 Paws tokens
🐾 Average አንድ ሰው የደረሰው Token : 10000 $PAWS
🐾 Vesting : የለም (ሙሉ ቶከን Claim ለማድረግ ክፍት ነው)

1️⃣500 stars ካወጣችሁ = 16000 $PAWS
2️⃣500 stars + 10 ton = 100000 $PAWS
3️⃣1500 stars + 200 ton = 1.6M $PAWS
4️⃣ ምንም ኢንቨስት ካላደረጋችሁ = 4000 $PAWS
5️⃣2500 referrals + ምንም ኢንቨስት ሳታደርጉ = 600000 $PAWS

የዋጋ ግምት

Market Cap :
➡️ 100M = $0.002
➡️ 200M= $0.004
➡️ 300M = $0.006

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
22.02.202513:35
Not Official

ግን ታዋቂ የሚባሉ የትዊተር ብዙ ገፆች 50B እንደሆነ ነው እየገለፁ የሚገኙት

ኦፊሺያል መረጃውንም የምናደርሳቹ ይሆናል በዋና ገፃቸው ይፋ ሲያደርጉ ።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
ከሰሞኑ 0.6$ የነበረው የ 1 Pi ዋጋ እድገት በማሳየት ወደ 1.4$ መድረስ ችሏል 😮‍💨🔥

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
21.02.202520:35
እስካሁን Comment ውስጥ ካየሁት 42k ነው ትልቁ

ምን ያህል ተሰጣችሁ? በ አንድ አካውንት እና በ multi የሰራችሁ
$ZOO BITGET ላይ minimum withdrawal 264,000 የነበረዉ አሁን ወደ 100 ዝቅ አርገዉታል
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 143
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.