Notcoin Community
Notcoin Community
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Whale Chanel
Whale Chanel
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
ሙሌ SPORT avatar
ሙሌ SPORT
Sport
ሙሌ SPORT avatar
ሙሌ SPORT
Sport
26.02.202511:57
የኤቨርተን የቀድሞው ተከላካይ ሄቲኒካ ዛሬ ለሊቨርፑል ቋሚ አሰልጣኝ ሁኖ ይመራል 👀

ስሎት እና ምክትሉ ከደጋፊዎች ጋር ሁነው ጨዋታውን ይከታተላሉ ቅያሪም በእነሱ ውሳኔ ነው የሚቀየረው።

SHARE @MULESPORT
26.02.202511:15
የአንቶኒ ቀይ ካርድ በይፋ የተሰረዘ ሲሆን ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመጫወት ዝግጁ ይሆናል።

SHARE" @MULESPORT
26.02.202511:02
ኪሊያን ምባፔ ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ነው !

ፈረንሳዊዉ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ከዛሬ ምሽት የኮፓ ዴል ሬይ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውጪ ነው። ምክንያቱም ሰኞ እለት በጥርስ ህመም ምክንያት ቀዶ ጥገና ተደርጎለታል። 🦷

SHARE" @MULESPORT
26.02.202510:32
🎉የትኛው ቡድን ያሸንፋል ብለው ያስባሉ❓

በዚህ ፖስት (1️⃣𝗫2️⃣) ላይ የእርስዎን ትንበያ
ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ይስጡ እና በትክክል ከተነበዩት የ200 💰ነፃ ውርርድ ያገኛሉ!🎉
በየቀኑ በ2 ጨዋታ 2 አሸናፊዎች ይኖረናል ፣ስለዚህ እኛን መከታተልዎን ይቀጥሉ እና ብዙ ነፃ ጨዋታዎችን ያሸንፉ !!!
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦 𝗡𝗢𝗪!
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35078&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on 👉- +251978051653
26.02.202507:38
ዛሬ የፔፔ 42ተኛ አመት የልደት ቀኑ ነው

🏆 ዩሮ
🏆 ኔሽስ ሊግ
🏆🏆🏆 ቻምፒየንስ ሊግ
🏆🏆 የክለቦች የአለም ዋንጃ
🏆🏆 UEFA ሱፐር ካፕ
🏆🏆🏆 ላሊጋ
🏆🏆 ኮፓ ዴል ሬይ
🏆🏆 ስፓኒሸ ሱፐር ካፕ
🏆🏆🏆🏆 ፕሪሜራ ሊጋ
🏆🏆🏆🏆🏆 ታጋ ዴ ፖርቹጋል
🏆🏆🏆 ሱፐርታካ

የምንግዜም ምርጡ ተከላካይ መልካም ልደት 🎂

SHARE" @MULESPORT
🇪🇸 የኮፓ ዲላሬይ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

                ⏰ ተጠናቀቀ

     ባርሴሎና 4-4 አትሌቲኮ ማድሪድ
   ፔድሪ 19'⚽️   አልቫሬዝ 1'⚽️
    ኩባርሲ 21'⚽️ ግሪዝማን 6'⚽️
   ማርቲኔዝ 41'⚽️   ሎረንቴ 84'⚽️
   ሊዋንዶስኪ 74'⚽️ ሶርሎዝ 90+3'⚽️

SHARE @MULESPORT
የዣን ፊሊፕ ማቴታ የመጨረሻዎቹ ስምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ፦

⚽️ vs ቼልሲ
⚽️ vs ሌስተር
⚽️⚽️ vs ዌስትሃም
❌ vs ብሬትፎርድ
⚽️⚽️ vs ማን ዩናይትድ
⚽️ vs ኤቨርተን
🅰️ vs ፉልሃም
⚽️ vs አስቶንቪላ

SHARE" @MULESPORT
26.02.202511:13
🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgMS
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1
26.02.202510:53
በተጨማሪም ኤቨርተን እና ሊቨርፑል በሙርሲ ደርቢ ተጫዋቾቻቸውን ባለመቆጣጠራቸው 6,000 ፓውንድ ቅጣት ተጥሎባቸዋል።

SHARE" @MULESPORT
26.02.202510:22
🗣ፔፕ ጋርዲዮላ ፦

"በእርግጥ ማስፈረም አለብን ማን ሲቲ ተጫዋቾችን ማስፈረም አለበት ብዬ አስባለሁ ግን በተመሳሳይ ጊዜ ያለንን ተጫዋቾች በተቻለ መጠን ማቆየት አለብን።"

SHARE" @MULESPORT
26.02.202507:31
🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!

💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEB40 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ!
https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=10

🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth
25.02.202522:28
ጎሉን ተመልከቱ 👉 Goal
26.02.202511:26
በርካታ የክፍያ አማራጮች ባሉት አፍሮስፖርት ስትወራረዱ በቀላሉ ገንዘባችሁን ማስገባት እና ማውጣት ከብዙ ጠቀሜታዎቹ ውስጥ አንዱ ነው።

እኛን ምርጫችሁ በማድረግ ጨዋታችሁን አቅልሉ!

የበለጠ መረጃ ለማግኘት ድህረ ገጻችንን https://bit.ly/3XbY3o7 ይጎብኙ።

የ አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇

Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website
Repost qilingan:
Winball Betting avatar
Winball Betting
26.02.202511:11
ዲፖዚት ኣርገው ቦነስ ያሸንፉ🎉🎉

ቀድመው  በኣንዴ 1000 እና ከዚያ በላይ ዲፖዚት ለሚያደርጉ  200 ደምበኞች የ 200 ብር ሽልማት  እየሰጠን  ነው  ዕድሉን ይጠቀሙ 💰💰

ለመጫወት 👉
Casino.winball.bet
ጥያቄ ካሎት 👉
@winballcustomersupport

በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
ኤሪክ ቴን ሀግ 🆚 ሩበን አሞሪም ከማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ 15 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸው በኋላ ያስመዘገቡት ነጥብ

ቴን ሃግ 29 ነጥብ

አሞሪም 15 ነጥብ

SHARE" @MULESPORT
26.02.202508:59
"ጆን ስቶንስ በጭኑ ላይ ለደረሰበት ጉዳት ቀዶ ጥገና ማድረግ አያስፈልገውም።" ሲል ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግሯል።

በምትኩ ስቶንስ በሚቀጥሉት ከ 8-10 ሳምንታት ውስጥ ያገግማል ተብሎ ይጠበቃል።

SHARE" @MULESPORT
26.02.202507:16
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አል ናስርን ከተቀላቀለ በኋላ በሁሉም ውድድሮች :-

▪️99 - ጨዋታዎች
▪️89 - ግቦች
▪️19 - አሲስቶች

Unmatched 🍷🐐

SHARE @MULESPORT
25.02.202522:25
ጎልልልልልልልልልልልልልል አትሌቲኮ ሶርሎዝ 93'

ባርሳ 4-4 አትሌቲኮ
26.02.202511:20
ባርሴሎና በሃንሲ ፍሊክ የአሰልጣኝነት ዘመን በጨዋታ በአማካይ ቢያንስ 3 ጎሎችን እያስቆጠሩ ነው 🤯⚽️

39 ጨዋታዎች
120 ጎሎች

SHARE" @MULESPORT
26.02.202511:09
🔥 የዕለቱ ምርጥ ጨዋታ! 🔥
Liverpool vs Newcastle – Who’s taking the win? 🏆
🗓 Wednesday, Feb 26

📍 የ90 ደቂቃ አስደሳች ጨዋታ!
ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=MULE

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
:
https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!
📢 Bet responsibly | 21+

#BetGR8 #LiverpoolVsNewcastle
26.02.202510:37
🗣አርኔ ስሎት ስለ ዳርዊን ኑኔዝ ፡

“ትላንት በስልጠና ላይ አስደናቂ ነበር። ይህን ማድረግ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን።"

SHARE" @MULESPORT
26.02.202508:26
🗣ሩበን አሞሪም: "አሁንም ሜሶን ማውንት ወይም ሉክ ሾው የሚመለሱበትን ቀን አላቅም"

"በዚህ ጉዳይ ላይ, ማውንት ለመመለስ ቅርብ ነው."

SHARE" @MULESPORT
26.02.202507:02
ዛሬ የ ጀርመናዊዉ የባየር ሙኒክ ኮከብ ጀማል ሙሲያላ 22ተኛ አመት የልደት ቀኑ ነው።

መልካም ልደት 🎂

SHARE" @MULESPORT
🇪🇸 የኮፓ ዲላሬይ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

                ⏰ 89'

     ባርሴሎና 4-3 አትሌቲኮ ማድሪድ
   ፔድሪ 19'⚽️   አልቫሬዝ 1'⚽️
    ኩባርሲ 21'⚽️ ግሪዝማን 6'⚽️
   ማርቲኔዝ 41'⚽️ ሎረንቴ 84'⚽️
   ሊዋንዶስኪ 74'⚽️

SHARE @MULESPORT
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 8964
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.