20.04.202519:51
ጎረቤት የበላውት ዶሮ ይሁን ወፍ ግራ ገብቶኛል😭
በነብሰ ስጋዬ ተጫወቱብኝ
በነብሰ ስጋዬ ተጫወቱብኝ
20.04.202514:43
በዓል እንዴት እያለፈ ነው family
.
.
#የኔ😐
.
.
#የኔ😐
19.04.202514:37
ለበዓል እንግዳ ይመጣና ገና ሳይቀመጥ
"ፓፓፓ ጎረምሳው አሁንማ ትልቅ ሰው ሆነክ አይደለም እንዴ ፓፓ በጣም አደግክ ትዝ ይለኛል የ3 አመት ልጅ እያለክ ከረሜላ ካልተገዛልኝ ብለክ ስታለቅስ..ደሞ ንፍጣም ነበርክ" 🗿🗿
#ጭራሽ ስድብም አለው🤧
"ፓፓፓ ጎረምሳው አሁንማ ትልቅ ሰው ሆነክ አይደለም እንዴ ፓፓ በጣም አደግክ ትዝ ይለኛል የ3 አመት ልጅ እያለክ ከረሜላ ካልተገዛልኝ ብለክ ስታለቅስ..ደሞ ንፍጣም ነበርክ" 🗿🗿
#ጭራሽ ስድብም አለው🤧
O'chirildi19.04.202511:11
18.04.202516:03
“ቡና አትጠጡ ቡና የ አረብ ነጋዴዎች ለ አጋንንት የሚገብሩት ግብር ነው ። 3 ቱ የአረብ ቡና ነጋዴዎች ስምም ቡን+አቦል+ረጃ+ቶና=(4 😂) ሶስት ግዜ የሚፈላው ሶስቱን አረቦች ለማሰብ ነው” ብለዋል አባታችን። እኔም እንዲ እላለሁ አባታችን እባኮት እርሶ አልኮል አይጠጡ 🙏
18.04.202506:59
በጣም ደብሮኛል... Even በ አካውንቴ ብር ብትልኩልኝ ራሱ መልሼ እልክላቹአለው....😒😒
ካላመናችሁኝ ላኩልኝ እና ልላክላችሁ 😕😕
ካላመናችሁኝ ላኩልኝ እና ልላክላችሁ 😕😕
18.04.202501:17
ዛሬ ያጋጠመኝን ልንገራቹማ
የሆነች ልጅ "ዘር / ብሄር ምንድነው ስላት
አትክልት ነው መሰለኝ አለቺኝ 🥹❤️🩹
ተሰማኝ የምር ዘረኝነት ፀያፍ ነገር ነው አንድ ሀገር አለችን ኢትዮጵያ የምትባል እኛ ደሞ ኢትዮጵያዊ🤌🏻 🇪🇹
#እንደምን አደራችሁ ወገንታት መልካም ቀን!!
የሆነች ልጅ "ዘር / ብሄር ምንድነው ስላት
አትክልት ነው መሰለኝ አለቺኝ 🥹❤️🩹
ተሰማኝ የምር ዘረኝነት ፀያፍ ነገር ነው አንድ ሀገር አለችን ኢትዮጵያ የምትባል እኛ ደሞ ኢትዮጵያዊ🤌🏻 🇪🇹
#እንደምን አደራችሁ ወገንታት መልካም ቀን!!
20.04.202519:32
ከethio funny family ውስጥ ለበዓል የጠራኝ የለም ያሳዝናል በእውነቱ 🙂
20.04.202506:07
በሬ አራጅ ከፈለጋቹ አለሁ..
YouTube እያየሁ አያቅተኝም
YouTube እያየሁ አያቅተኝም
O'chirildi21.04.202506:42
19.04.202514:22
ልጅ፦ እማ፣ ቅድም እኮ ባስ ውስጥ አባዬ ለሆነች ሴት ቦታህን ልቀቅላት ብሎኝ ለቀኩላትና ተቀመጠች
እናት፦ ጎሽ የኔ ልጅ! ጥሩ ነው ያደረከው፣ ለወደፊቱም አባትህ ልቀቅ ባይልህም እንኳን ለትልልቅ ሰዎች ወንበርህን መልቀቅ አለብህ
ልጅ፦ እንዴ እማዬ ወንበር ላይ አልነበረምኮ የተቀመጥኩት
እናት፦ እና ምን ላይ ነው😨?
.
.
.
.
.
.
.
ልጅ፦ #አባዬ_ጭን_ላይ🥹😅
እናት፦ ፌንት😴
እናት፦ ጎሽ የኔ ልጅ! ጥሩ ነው ያደረከው፣ ለወደፊቱም አባትህ ልቀቅ ባይልህም እንኳን ለትልልቅ ሰዎች ወንበርህን መልቀቅ አለብህ
ልጅ፦ እንዴ እማዬ ወንበር ላይ አልነበረምኮ የተቀመጥኩት
እናት፦ እና ምን ላይ ነው😨?
.
.
.
.
.
.
.
ልጅ፦ #አባዬ_ጭን_ላይ🥹😅
እናት፦ ፌንት😴
18.04.202515:56
ራስን ለተወሰነ ጊዜ መርሳት ወይም መተዉ እና ያ ያስጨነቀን፣ ንዴት ፣ሃዘን፣ብስጭት እንዲሁም ድብርት ስር የከተተን ነገር እስኪያልፍ።
መደበቅ ራስን መርሳት ሚሞሪ ወይም ሲም ካርድ እንደምንቀይረዉ መቀየር ማረፍ ቢቻል በምን እድል።
አይቻልም እንጂ አንዳንዴ ከፈጣሪ ጋርም ዉዝግብ በሉት ጥያቄ. . . ብቻ እንደዚህ ሃስባለሁ እመኛለሁ።
በተለይ የሆነ ወቅት አለ ከሁሉም መሸሽ የሚያስመኝ ጊዜ አይቻልም እንጂ ቢቻል ብን ብሎ መጥፋት ነበር ምርጫዬ።
መደበቅ ራስን መርሳት ሚሞሪ ወይም ሲም ካርድ እንደምንቀይረዉ መቀየር ማረፍ ቢቻል በምን እድል።
አይቻልም እንጂ አንዳንዴ ከፈጣሪ ጋርም ዉዝግብ በሉት ጥያቄ. . . ብቻ እንደዚህ ሃስባለሁ እመኛለሁ።
በተለይ የሆነ ወቅት አለ ከሁሉም መሸሽ የሚያስመኝ ጊዜ አይቻልም እንጂ ቢቻል ብን ብሎ መጥፋት ነበር ምርጫዬ።
O'chirildi18.04.202511:17
18.04.202506:57
አፋር እየኖርክ ረጅም የጥርስ መፋቂያ ካልያዝክ ሠው አመስላቸውም
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧
17.04.202519:35
የሁለት ጣዕረሞት ወግ 🙄
፨
፨
፨
1 ፡ ሄይ !
2 ፡ እሂ !
1 ፡ እንዴት ነበር የሞትከው?
2 ፡ በስህተት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ ፣ ተዘግቶብኝ ነው የሞትኩት። በመጀመርያ 'የቀዘቀዘኝ መጣ ፣ ቀጥሎ በረዶ ሆንኩኝ ፣ ከዚያም በቃ!! መተንፈስ ተስኖኝ ፡ አየር ማስወጣት ና ማስገባት ስያቅተኝ ፤ ታፍኜ ሞትኩ።
1 ፡ ዋው!!...ያንተው በጣም ያሳዝናል።
2 ፡ አወ። ያንተስ እንዴት ነበር?
1 ፡ እኔ!! በልብ ድካም ነው የሞትኩት።
2 ፡ ማለት...እንዴት? ምን ተፈጠረ?
1 ፡ ምስቴ አማገጠችብኝ!!! የዛን ቀን ወደቤት ስመለስ ፣ ቤት ውስጥ የወንድ ጫማ አየሁኝ። በፍጥነት ወደአልጋ ክፍል ሮጥኩ ፤ እሷ ብቻ ነበርች ፤ 'ርቃኗን።
የሆነ ሰው እኔ ቤት እንደገባ ጎረቤተም ስለነገረኝ ፣ ሰውየው ቤት ውስጥ እንደተደበቀ አልተጠራጠርኩም ፤ እሷም ደንግጣ ና ፈርታ ነበር።
2 ፡ እ....ሺ!!!!
1 ፡ ከዚያማ! መፈለግ ጀመርኳ!! ሙሉ ቤቱን ማተራመስ ተያያዝኩ። አንዴ የልጆች ክፍል ፣ አንዴ ኩሽና ፣ ባኞ ቤት ፣ ሽንት ቤት መመገብያ ክፍል ፣ ቁምሳጥን 'ያልኩ ብሯሯጥም ላገኘው አልቻልኩም። በሩጫው ምክንያት እዛው ልብድካም ይዞኝ ፀጥ አልኩ።
2 ፡ ደደብ!! ፍሪጅ ውስጥ ቼክ አርገህ ብሆን ኖሮ'ኮ 'ሄነ ሁለታችንም በህይወት እንቆይ ነበር!!😭

20.04.202516:59
በዓልም ሆኖ like የለም😭😭
19.04.202521:08
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
.
.
.
#መልካም በዓል ይሁንላችሁ Fmaily
.
.
.
#መልካም በዓል ይሁንላችሁ Fmaily
19.04.202503:56
ባሻዬ! እርጉዟ ሴት እኩለ ሌሊት ላይ ምጧ መጣ። ምጧ ፈጣን በመሆኑ ባሏ ሆስፒታል ሊያደርሳት ስለማይችል እዚያው ቤት ውስጥ ራሱ ሊያዋልዳት ወሰነ።
ባልየው እያዋለዳት እያለ የ 3 ዓመት ሴት ልጁ የእናቷን ጩኸት ሰምታ ከእንቅልፏ ነቅታ አባቷ የሚያደርገውን ሁሉ ትመለከታለች። ባል ሚስቱን እያበረታታ "ግፊ! ግፊ" ይላታል። በመጨረሻም የህጻኑ ጭንቅላት ብቅ ሲል በጥንቃቄ አወጣውና በእግሩ ዘቅዝቆ በመያዝ ቁጡን ቿ ቿ ቿ አድርጎ ሲመታው ህጻኑ ድምፁን ከፍ አድርጎ አለቀሰ።
አባትዬው የማዋለዱን ሥራ እንደጨረሰ ሴት ልጁን "የኔ ልጅ ጎበዝ ነሽ! ስለወንድምሽ አወላለድ ምን ተሰማሽ?" ሲል ጠየቃት። ልጅቷም እንዲህ መለሰች "ይሄ ልጅ ባለጌ ነው። በመጀመሪያ አንተ ጎትተኸው ካወጣኸው ጉድጓድ ውስጥ ምን ሊሠራ ገባ? አሁንም ደግመህ እንደ ቅድሙ ቂጡን ምታው!"
ባሻዬ! "እውነት እላችኋለሁ፣ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፣ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም"

18.04.202512:49
የኔ እህት! ባሎች ከኋለሽ መጥተው ወገብሽን ሲያቅፉሽ እና ማጅራትሽን ሲስሙሽ፣ ወይም ቀለል ያልሽ ሚስት ከሆንሽ ኩላሊቶችሽ እስኪጨነቁ በመዳፎቻቸው ወገብሽን ጨምቀው እንደህፃን ልጅ ሲያነሱሽ የመፈቀር ስሜት ይሰማሻል? ልክነሽኮ! ግን (((አንድ ጥናት))) ምን ይላል መሰለሽ? 97.9% ወንዶች የሚስቶቻቸውን ወገብ ብዙ ሽ ጊዜ በመዳፋቸው ሊይዙ ይችላሉ ፤ 0.03 % እውነተኛ አፍቃሪ ባሎች ብቻ የቀሚሷን የወገብ ቁጥር ያውቁታል ይላል። ሰውየው ሺ ጊዜ ያቀፈውን የወገብሽን ቁጥር ያውቀው ይሆን? ...ብቻ ከበዓሉ በኋላ በደንብ እንነጋገራለን 😀 እስከዚያው ግን ለማረጋገጥ ያህል፣ ለበዓሉ ቁጥርሽን አስታውሶ የሆነች ቀሚስ ነገር ገዝቶልሽ እንዲመጣ ንገሪው እስኪ😀
18.04.202506:55
እኔን እና የሚያነበውን ሰው አሜሪካ ላከን 🙏
17.04.202519:16
ለካ ዛሬ አይበገሬዉ እና አውሬው ክለባችን ጨዋታ አለው😍😍
20.04.202516:41
አለሚቱ: አንተ ሰውዬ ጤፍ አትገዛም?
ግርማ: አልገዛም!
አለሚቱ: ቆይ ዶሮውን በምን ልንበላው ነው?
ግርማ: በቆዳው
ግርማ: አልገዛም!
አለሚቱ: ቆይ ዶሮውን በምን ልንበላው ነው?
ግርማ: በቆዳው
O'chirildi20.04.202511:59
19.04.202517:17
✅ የበአል ዋዜማው እንዴት ነው family ❤️
18.04.202516:55
ቡዳ ቢርበው እራሱ የማይበላውን መልክ ይዛቹ እራሳችሁን እንደ ከባድ player የምታዩ ሴቶች ግን እረፉ 😐
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧
Repost qilingan:
✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™🤣

18.04.202509:03
👋ስላም ለናንተ ይሁን እንኳን ወደ
Free Market በሰላም መጡ🍸
እባኮን ምን ልታዘዝ !?
ምን ይፈልጋሉ🤔👇
✔ Star መግዛት
✔ Premium መግዛት
✔ Ton መግዛት or መሸጥ
✔ Usdt ($) መሸጥ or መግዛት
⭐#And any Tokens መሸጥ የምትፈልጉ
Inbox 👉 @mikeinfos
Free Market በሰላም መጡ🍸
እባኮን ምን ልታዘዝ !?
ምን ይፈልጋሉ🤔👇
✔ Star መግዛት
✔ Premium መግዛት
✔ Ton መግዛት or መሸጥ
✔ Usdt ($) መሸጥ or መግዛት
⭐#And any Tokens መሸጥ የምትፈልጉ
Inbox 👉 @mikeinfos
18.04.202503:08
ሰው ብዙ ነገር ያጣል.. ማጣት እና ማግኘት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ልክ ነው እናውቃለን 😒🖐🏽
ግን.. ሁሌም ቢሆን..
ፍቅርን እንደማጣት ከፍቅር እንደመጉደል ግን ነጭ ማጣት የለም ይሄንን እንዳትረሱ 😡 ማንም ሰው ያፈቀረውን ሳይሆን ፍቅርን ስላጣ ነው የሚጎዳው ስለዚህ መቼም ቢሆን.. ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ፍቅርን አትጡ..ከፍቅር አትጉደሉ..🫶🏽
እንደ ሃሳብ ነው
O'chirildi18.04.202507:48
17.04.202516:43
1GB ስንት ሜጋባይት ነው ?
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 644
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.