23.02.202523:30
አሁን በተጠናቀቀ የብራዚል ሊግ ጨዋታ ኔይማር ጁኒየር ከቀጥታ ኮርና ጎል አስቆጥሯል ።
ኔይማር በጨዋታውም ፦
◉ 2 - አሲስት
◉ 1 - ጎል በማድረግ ደምቆ አሳልፏል
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ኔይማር በጨዋታውም ፦
◉ 2 - አሲስት
◉ 1 - ጎል በማድረግ ደምቆ አሳልፏል
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202520:18
ፔፕ ጋርዲዮላ ፦
" በሊቨርፑል እና በአርሰናል መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት ስንት ነው እንዲሁም ሊቨርፑል በዚህ አመት ስንት ጨዋታ ተሸንፏል ? ሊቨርፑል በዚህ አመት የተሻለ ቡድን ነው ፤ እናም ዋንጫውን የሚያሳኩት ይመስለኛል ።" ሲል ተናግሯል።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
" በሊቨርፑል እና በአርሰናል መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት ስንት ነው እንዲሁም ሊቨርፑል በዚህ አመት ስንት ጨዋታ ተሸንፏል ? ሊቨርፑል በዚህ አመት የተሻለ ቡድን ነው ፤ እናም ዋንጫውን የሚያሳኩት ይመስለኛል ።" ሲል ተናግሯል።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202519:35
አንቶኒ ዛሬ ቀይ ካርድ ማየቱን ተከትሎ በቀጣይ ከሪያል ማድሪድ ጋር የሚደረገው ጨዋታ እንደሚያመልጠው ተረጋግጧል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202517:15
ድንቅ ጨዋታ
23.02.202517:14
አሁን ሲቲ
23.02.202517:09
ኦኦኦኦ ሳላህ ምንድነው ምንም ቃላት የለኝም
23.02.202523:30
23.02.202519:59
ፋቢዮ ራቬዚያኒ [ ጣሊያናዊው አሰልጣኝ ] ፦
" ጆኦ ፊሊክስ መልኩ ቆንጆ ነው ግን ሜዳ ላይ ሲጫወት ጥቅም የለውም ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
" ጆኦ ፊሊክስ መልኩ ቆንጆ ነው ግን ሜዳ ላይ ሲጫወት ጥቅም የለውም ።" ሲል ተናግሯል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202519:27
ዳኒየል ስቴሬጅ ፦
" አሁን ላይ ስለባላንዶር አሸናፊነት ማውራት አለብን ፤ መሀመድ ሳላህ ዘንድሮ ያሸንፋል እሱ ካላሸነፈ ግን እብደት ነው ።" ሲል ተናግሯል ።
ጂሚ ካራገር ፦
" መሀመድ ሳላህ አሁን ላይ ከፕራይም ሜሲ እና ሮናልዶ ያሉበት ደረጃ ላይ ይገኛል ።" ሲል አድናቆቱን ገልጿል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
" አሁን ላይ ስለባላንዶር አሸናፊነት ማውራት አለብን ፤ መሀመድ ሳላህ ዘንድሮ ያሸንፋል እሱ ካላሸነፈ ግን እብደት ነው ።" ሲል ተናግሯል ።
ጂሚ ካራገር ፦
" መሀመድ ሳላህ አሁን ላይ ከፕራይም ሜሲ እና ሮናልዶ ያሉበት ደረጃ ላይ ይገኛል ።" ሲል አድናቆቱን ገልጿል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202517:15
አሁን ሲቲ እየተቀባበሉ ነው
23.02.202517:14
አወጡት ድንቅ መከላከል ሊቬ
22.02.202521:08
🇪🇸 25ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰48
ላስፓልማስ 0-0 ባርሴሎና
🏟️ ግራን ካናሪያ
SHARE @Ethio_sport_uefa
⏰48
ላስፓልማስ 0-0 ባርሴሎና
🏟️ ግራን ካናሪያ
SHARE @Ethio_sport_uefa
23.02.202521:09
ዛሬ በጣሊያን ሴሪኤ ሄላስ ቬሮና ከ ፊዮረንቲና ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ የፊዮረንቲናው አጥቂ ሞይስ ኪን ከቬሮና ተጫዋች ጋር ተጋጭቶ ራሱን ስቶ ሜዳ ውደቆ ነበር እናም ይህ ተጫዋች በሜዳ ላይ ህክምና ከተደረገለት በኋላ ወደ ሆስፒታል ተወሰዷል እናም ይህ ተጫዋች አሁን ላይ በህይወት ለመቆየት እጅጉን እየታገለ ይገኛል ክለቡ ፊዮረንቲናም አዲስ ነገር ካለ አሳውቃለሁ ሲል አስተያየት ሰጥቷል ።
ሞይስ ኺን በሞት እና በህይወት መካከል እየታገለ ይገኛል ።
Get well Soon! 🙏
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ሞይስ ኺን በሞት እና በህይወት መካከል እየታገለ ይገኛል ።
Get well Soon! 🙏
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202519:44
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ ኤርሊንግ ሀላንድ ከጉዳት አገግሞ እንደነበር እና ቢሆንም ግን ተጫዋቹ ለጨዋታ ዝግጁ አለመሆኑን ሲነግረው ውሳኔውን እንዳከበረ ገልጿል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202517:16
2 ደቂቃ ተጨምሯል
23.02.202517:15
አወጣው
23.02.202517:13
አሁን ሲቲ
22.02.202520:50
🇪🇸 25ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ
⏰እረፍት
ላስፓልማስ 0-0 ባርሴሎና
🏟️ ግራን ካናሪያ
SHARE @Ethio_sport_uefa
⏰እረፍት
ላስፓልማስ 0-0 ባርሴሎና
🏟️ ግራን ካናሪያ
SHARE @Ethio_sport_uefa
23.02.202520:34
የጀርመን ቡንደስሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ ይመልከቱ።
ባየርሙኒክ በ8 ነጥብ ልዩነት ሊጉን እየመራ ነው።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ባየርሙኒክ በ8 ነጥብ ልዩነት ሊጉን እየመራ ነው።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202519:39
ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀ የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታ አታላንታ ኢምፖሊን ከሜዳው ውጪ 5-0 ያሸነፈ ሲሆን በጨዋታውም ናይጄሪያዊው ኮኮብ አዴሞላ ሉክማን ሁለት ጎሎችን ማስቆጠር የቻለ ሲሆን የጨዋታውም ኮኮብ በመባል መመረጥ ችሏል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
23.02.202517:15
ሳቪንዮ
23.02.202517:14
የእጅ ለሲቲ
23.02.202517:13
ተጀመረ
22.02.202520:40
ዛሬ አርሰናል ከተሸነፈ በኋላ ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር ሊቨርፑል ሊጉን ዋንጫ የማሸነፍ ንፃሬ 91.76% ሆኗል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 8154
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.