Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ሙሌ SPORT avatar
ሙሌ SPORT
ሙሌ SPORT avatar
ሙሌ SPORT
እሮብ አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ የሚያደርጉትን ጨዋታ የሊቨርፑል ሙሉ ስብስብ ተሰባስበው ለመመልከት አቅደዋል።

✍️ Paul Joyce

አርሰናል ያንን ጨዋታ ከተሸነፈ ሊቨርፑል የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋግጣል።

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202511:23
ቫንዳይክ ስለ አርኖልድ

"ክለቡን ከተቀላቀልኩበት ጊዜ ጀምሮ ድንቅ  ተጫዋች ነው እና ለመልቀቅ ከወሰነ ሁል ጊዜ የሚታወሱባቸው ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉ.. ግን ስማ በዚህ ጊዜ ምን እንደሚፈጠር እንደ ቡድን ምንም አናውቅም"

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202510:35
በ33ኛ ሳምንት ጨዋታዎቸች ብዙ የጎል እድል የፈጠሩ ተጫዋቾች ዝርዝር....

SHARE @MULESPORTZENA
ማን ዩናይትድ በዚህ ሲዝን በሜዳው 8 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ተሸንፏል ይህም ከ1962-63 ቡለላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በ1962-63 9 ጊዜ ነበር የተሸነፉት።

SHARE @MULESPORTZENA
ጋብርኤል ማርቲኔሊ ለአርሰናል ጎል ባስቆጠረበት በየትኛውም ውድድር አንድም ጨዋታ ተሸንፎ አያውቅም።

WWWDWDDWWWWWWWWWWWWWWWWWWWDDWWWWWWWWWDWWWDWW

44 ጨዋታዎች

SHARE" @MULESPORTZENA
ወልቭስ ከ1979-80 ቡሀላ ማን ዩናይትድን በሜዳቸውም ከሜዳቸውም ውጪ ማሸነፍ ችለዋል።

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202511:55
RIP, Papa Francesco 💔

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202511:10
በዚህ የውድድር አመት በሴሪያው ስኮት ማክቶሚናይ በየ90 ደቂቃው በአማካይ 0.33 ግቦችን ያስቆጥራል።

ይህም በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ከሚገኙ Top 3% የመሀል ሜዳ ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ እንዲሆን ያደርገዋል።

ለናፖሊ የዋንጫ ግስጋሴ ቁልፉ ሰው 🏆

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202510:33
በ 1XBET ይወራረዱ💚💚💚💚

አሪፍ አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተዋል 

Registration link ➡️ 1XBET

promocode:- WSP1XBB
ቼልሲ በዲሴምበር 8 ቶተንሃምን ካሸነፈ በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ከሜዳው ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አሸንፏል።

በ2025 ከሜዳቸው ውጪ ብዙ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በማሸነፍ 20ኛው እና የመጨረሻው ቡድን ሆነዋል።

SHARE" @MULESPORTZENA
አሞሪም በማን ዩናይትድ ቤት 6 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ብቻ ነው ያሸነፈው 🥶

SHARE @MULESPORTZENA
የወልቭስ ደጋፊዎች "ግሎሪ ግሎሪ ማን ዩናይትድ እያሉ እየዘመሩ ነበር 👀

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202511:45
ቫንዳይክ

"አርሰናል በሜዳው ያሸንፋል ብዬ እጠብቃለሁ ግን ይህ ካልሆነ ግን አብሮ መሆን ጥሩ ይመስለኛል። ስለዚህ ይህ ቢመስልም በሚቀጥሉት ሁለት ቀናት ውስጥ እንወያያለን... አርሰናል የሚያሸንፍ ከሆነ በሳምንቱ መጨረሻ ስራችንን መስራት አለብን"

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202510:54
🚨 OFFICIAL :-

ጆናታን ታህ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባየር ሊቨርኩሰንን እንደሚለቅ አስታውቋል።

SHARE @MULESPORTZENA
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⏰ ተጀመረ

ሌስተር 0-0 ሊቨርፑል

SHARE @MULESPORTZENA
አርሰናል ማሸነፉን ተከትሎ ሊቨርፑል ዛሬ ዋንጫ ማሸነፉን አያረጋግጥም።

SHARE @MULESPORTZENA
ማን ዩናይትድ በክለባቸው ታሪክ በአንድ ሲዝን 15 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸንፈዋል 🤯

SHARE @MULESPORTZENA
ቼልሲ ከመመራት ተነስቶ ፉልሃምን በክራቨን ኮቴጅ መርታት ሲችል ፣ አርሰናልም ከሜዳው ውጪ ኢፕስዊችን ታውን ረምርሟል።

በሜዳው ወልቭስን የገጠመው ማንችስተር ዩናይትድ በሳራቢያ አማካኝነት በተቆጠረበት ብቸኛ ግብ ተሸንፏል።

ስለ ጨዋታዎቹ ምን ይላሉ ?

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202511:35
ቫንዳይክ ስለ አርኖልድ

"ወደፊት ለእሱ ምንም ይፈጠር ምን ከራሱ እና ከቤተሰቡ ጋር መፍታት ያለበት ጉዳይ ነው"

"ነገር ግን እሱ በዚህ ነጥብ ላይ የሊቨርፑል ተጫዋች ነው እና ለቡድናችን አስፈላጊ ነው, እሱ ሙሉውን ሲዝን አስፈላጊ ተጫዋች ነበር"

SHARE @MULESPORTZENA
21.04.202510:47
🐂

SHARE @MULESPORTZENA
ሳራቢያ ከ2000 ቡሀላ በፕሪሚየር ሊጉ በኦልድ ትራፎልድ በፕሪምየር ሊጉ በቀጥታ ቅጣት ምት ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል። በ2000 የሊቨርፑሉ ዳኒ መርፊ አስቆጥሮ ነበር...

SHARE @MULESPORTZENA
ንዋኔሪ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች 11 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጓል ⭐

SHARE @MULESPORTZENA
ቼልሲ በ10 ደቂቃ ውስጥ ሁለት ጎሎችን አስቆጥረው ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ የሚደረገውን ጉዞ አጠናክረዋል።

SHARE @MULESPORTZENA
20.04.202514:57
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 33ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የጨዋታ መርሃ - ግብሮች :-

                      ⏰ ተጠናቀቀ'

ኢፕስዊች 0-4 አርሰናል 
                       ⚽️ ትሮሳርድ 14'69'
                       ⚽️ ማርቲኔሊ 28'
                       ⚽️ ንዋኔሪ 88'

ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 ዎልቭስ
                                    ⚽️ ሳራቢያ 77'

 ፉልሀም 1-2 ቼልሲ
⚽️ ኢዮቢ 20'   ⚽️ ጆርጅ 83'
                       ⚽️ ኔቶ 90'

SHARE" @MULESPORTZENA
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 5737
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.