Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
ሳይcho thoughts 💥 avatar

ሳይcho thoughts 💥

Join and share y'all 💥
any thin @tinua7
TGlist reytingi
0
0
TuriOmmaviy
Tekshirish
Tekshirilmagan
Ishonchnoma
Shubhali
Joylashuv
TilBoshqa
Kanal yaratilgan sanaЛют 15, 2025
TGlist-ga qo'shildi
Жовт 30, 2024
Muxrlangan guruh

"ሳይcho thoughts 💥" guruhidagi so'nggi postlar

ከሰፈራቸው ድረስ እየገለፈጡ ይመጡና ለቅሶ ቤት ገና ቂጣቸው ሳያርፍ እሪሪሪሪሪሪ ትልልቅ ሰዎች ግን ሙዳቸው ይከብዳል
Mndnw
እኔ ቁጭ ብዬ በተነሳው ቁጥር ቀስተደመና ይከበኝ እና ራሴን ወለል ላይ አገኘዋለሁ 😭😭😭
አረ በልደታ ምነካው ነገር ሁሉ ይነዝረኛል 😭
her: prolly he's cheatin right now

Me በ 3 ሰዐት bingo ቤት: ጥሪው 49ን እናሽ ትበዳዳ 😭
She thought she was safe 💀
በቃ ኡቭቭቭቭ እስቅርጳጵጵጵጵ ብለው ቀሩ አደል
Mahiye happy birth day ፆም መያዣ እና ልደትሽ ተገጣጠመ 🎉
😭
Repost qilingan:
TIKVAH-SPORT avatar
TIKVAH-SPORT
“ አርሰናል በሻምፒየንስ ሊግ ማተኮር ፈልጓል " ቬንገር

የቀድሞ የመድፈኞቹ ታሪካዊ አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር አርሰናል በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ማተኮር የፈለጉ ይመስለኛል በማለት ተናግረዋል።

አርሰናል በድጋሜ ወደ ሊጉ መሪነት መጥቶ ዋንጫውን ያሸንፋል ብለው ያስቡ እንደሆነ የተጠየቁት አርሴን ቬንገር “ አላውቅም “ ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

የቀድሞ አሰልጣኙ አክለውም “ ነገርግን አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ፉክክር ከወዲሁ አጠናቀው ሻምፒየንስ ሊጉ ላይ ማተኮር የፈለጉ ይመስለኛል “ ብለዋል።

የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሮይኪን በበኩሉ “ የዋንጫ ፉክክሩ አብቅቶለታል “ ሲል ከዛሬው የሊቨርፑል ድል በኋላ ተናግሯል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe
ዲቻ ዲቻ ላይ ሲነሳ
ከትሎች ማህደር
yene enattt ❤
🤣
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.