Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ETHIO REAL MADRID avatar
ETHIO REAL MADRID
ETHIO REAL MADRID avatar
ETHIO REAL MADRID
O'chirildi22.04.202518:30
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
DANI CARVAJAL is back 😍

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Repost qilingan:
Hulusport avatar
Hulusport
🤑 ህይወትዎን የሚቀይር የስራ ዕድል! 🤑

ትርፋማ የሆነ ስራ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?

ሁሉስፖርት ኔትወርኩን በመላው ኢትዮጵያ እያሰፋ ይገኛል ፣ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸውን ግለሰቦች አጋር እንዲሆኑ ይጋብዛል።

የሚያገኙት ጥቅም፡-

💰ከፍተኛ ገቢ
👨🏽‍💻ሙሉ የስርዓት ማዋቀር ፣
💪🏼ቀጣይነት ያለው ድጋፍ
👌🏼አስተማማኝ የስራ ሞዴል

በነዚ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን ፡ 0964858585 ወይም 8661

🤵🏽‍♂️የእራስዎ አለቃ ይሁኑ ፣ ከእኛ ጋር ይደጉ!

@hulusport_et
❗️ፌዴ ቫልቬርዴ እና ሉካ ሞድሪች የ33ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ Sofa_Scored የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ መካተት ችለዋል!✌️🔥

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በቀጣይ ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ በሚጀመረው በአድሱ የአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር ላይ ሪያል ማድሪድን በአሰልጣኝነት እንደማይመሩ Relevo ዋቢ በማድረግ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
O'chirildi21.04.202522:26
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
O'chirildi22.04.202517:37
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !!

ኦያያያያያያያያያያያያያያ

https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
እስከ 1 ሚሊዮን ብር ድረስ ያሸንፉ!

⚽️ የ chatki አካውንት በዚ link ገብተው አካውንት ሲከፍቱ የመጫወቻ የ 20birr ቦነስ በ TeleBirr የሚያገኙ ይሆናል
👇🏽
https://chatki.bet/signup/?promoter_code=YC2813750

Register ስታደርጉ ከላይ በተቀመጠው Photo መሠረት screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም አካውንት @Yeab77 ይላኩልን ::

Bonus የምልክላችሁ screenshot 2ቱንም ስትልኩ ብቻ ነው ::

በትግስት ይጠብቁን ለሁሉም እንልካለን 🙏🏼
Repost qilingan:
Hulusport avatar
Hulusport
🎁በሁሉስፖርት የመጀመሪያ ዲፖዚት 100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et
❗️እንደሚባለው እውነት ሆኖ ወደ እኛ የምትመጣ ከሆነ የቦርጯን ነገር ብታስብባት መልካም ነው ልጁ🫣❤️

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
አብራችሁ ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

ከጠዋቱ እስከአሁን መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ቆይተናል፣ ጊዜያችሁን ሰውታችሁ ከኛ ስለነበራችሁ እናመሰግናለን። ነገ እስክንገናኝ ድረስ መልካም አዳር ይሁንላችሁ ዘንድ ተመኘን፤

ነገ በሰፊና ትኩስ መረጃዎች ተመልሰን እንገናኛለን። ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዞብቿን ይጠብቅ። መልካም አደር ይሁንላችሁ !

የነገ ሰው ይበለን ማድራዲስታ! 😎❤️

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
O'chirildi21.04.202522:26
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
O'chirildi22.04.202517:37
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ!

❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉

🕹 https://tinyurl.com/4zh53h98
🔥በእያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ 5️⃣0️⃣💰ብር ነፃ ጉርሻዎች ይቀበሉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35090&brand=lalibet 𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻
https://t.me/lalibet_et
Contact Us on 👉- +251978051653
🚨ዣቢ አሎንሶ አድሱ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ መሆን ይፈልጋል። ይህ ጉዳይ በቀጣዩ ክምረምት ወይም ከዚያ በፊት እውን ሊሆን የሚችልበት እድል ያለ ሲሆን ይህን በተመለከተ አሁን ላይ ተጨባጭ እድሎች አሉ።

[Fabrizio Romano]🎖

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
የላውረንስ የአመቱ ምርጥ ክለብ ሽልማትን አምበሎቹ ሉካ ሞድሪች እና ዳኒ ካርቫሃል በቦታው በመገኘት ተቀብለዋል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
የፌዴ ቫልቨርዴ መጫዎቻ ታኬታ ጫማ በሚስቱ ሚና እና በልጆቹ ስም የተሰራ ነው🤍

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

ክለባችን ሪያል ማድሪድ በነገው ዕለት ከሄታፌ ጋር ለሚያደርገው 33ኛ ሳምንት ተጠባቂ የላሊጋ ጨዋታ የሚጠቀምበትን ሙሉ የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጓል!

❌ፌርላንድ ሜንዲ፦ ጉዳት

❌ኪሊያን ምባፔ፦ ጉዳት

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Repost qilingan:
Lengo sport avatar
Lengo sport
🌧🎁ልዩ የአቪዬተር ስጦታ 🌧🎁

በሌንጎ ቤት አቪዬተር በየደቂቃው ገንዘብ እየታደለ ነው፡፡ እስካሁን ማንም እየወሰደው አይደለም ይህን አስደናቂ ቦነስ ከመጥፋቱ በፊት ተሻምተው ለመውሰድ የመጀመሪያው ይሁኑ! አሁን በዚህ ሊንክ ገብተው ይሻሙ 👉 https://www.lengobet.com/
🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEBET40 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
WEBET- YOU WIN, WE PAY!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ! https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=29
🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth
እንደምን አደራችሁ ማድሪድስታስ?

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!🙏❤

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
በሪያል ማድሪድ የዝውውር ራዳር ውስጥ የሚገኘው ዲን ሂዩሰን ከሪያል ማድሪድ የቀረበለትን አቅርቦት ውድቅ በማድረግ በበርንማውዝ ለተጨማሪ አመት ለመቆየት ወስኗል።

[The Athletic]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ቪኒ ጁኒየር "ጠንካራ ሆኘ መቀጠል አለብኝ፤ምክንያቱም እዚህ ለብዙ ጊዜያት መቆየት እፈልጋለሁ፤ታሪክ እየሰራሁ እንደምቀጥልም ተስፋ አለኝ በሪያል ማድሪድ ታሪክ ሰርቸ ከትላልቅ ተጨዋቾች ጎን መጠራት እፈልጋለሁ''

ከትላንቱ ጨዋታ መጀመር በፊት ስታዲየም ውስጥ የቪኒ ጁኒየር ስም ሲጠራ ደጋፊዎች በፉጨት ተቃውሞ የሚመስል ነገር ሲያስተጋቡ ያስተዋለው ቪኒ ጁኒየር በጨዋታው ጎል ካስቆጠረ በሗላ ደስታውን ሲገልፅ አላየነውም ምንም እንኳ ጎሉ በቫር ቢሻርም ::

ቪኒ በዚህ የውድድር አመት ከደጋፊው የሚሰነዘርበት ትችት ለክብሩ የሚመጥን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ማድሪድስታስ ?

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
Ko'rsatilgan 1 - 24 dan 3136
Ko'proq funksiyalarni ochish uchun tizimga kiring.