14.03.202507:58
"ለሮይ ኪን ክብር አለኝ !!"
ፖርቱጋላዊው የክለባችን አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከሳምንታት በፊት ሮይ ኪን እርሱን አስመልክቶ ስለሰጠው አስተያየት ተጠይቆ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል።
"ሁሉም ሰው የራሱ ሀሳብ አለው የሁሉንም ሰው ሀሳብ ማስቀየር አልችልም እኔ ማድረግ የምችለው ሁልጊዜም ወደ ሜዳ ስገባ ምርጡ ብቃቴን ማሳየት ነው ።"
"ሮይ ኪን በእግር ኳስ ታሪክ ከታዩ ምርጥ አምበሎች አንዱ ነው ከዚህ ክለብ ታሪካዊ ተጨዋቾችም ውስጥ ይጠቀሳል እኔ እንደ ሁሉም ሰው ለእርሱ ትልቅ ክብር አለኝ !!"
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202507:30
🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEB5 ብለው ያስገቡና 50 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
WEBET- YOU WIN, WE PAY!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ!
https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth

14.03.202506:51
ሩበን አሞሪም ይህንን መረጃ ከሰማ በኃላ እንደዚህ React እንደሚያደርግ አልጠራጠርም INEOS በRWB ቀዳሚ ታርጌቱን ሰው ማግበስበስ ብቻ በሚያውቀው ቼልሲ መነጠቁ በእጅጉ የሚያበሳጭ ነው።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202504:17
"በድንቅ ድባብ ታጅበን ትልቅ ድል አስመዝግበናል ሙሉ ቡድናችን በከፍተኛ የተነሳሽነት ነበር ጨዋታውን የከወነው ።"
"ከብሩኖ ፈርናንዴዝ አይነት ተጨዋቾች ጋር መጫወት ብዙ ነገሮችን ያቀልልሀል እርሱ እጅግ በርካታ ችሎታዎች አሉት ።"
"ጨዋታዎችን እያሸነፍን መጓዝ እና በተቻለ መጠን የውድድር አመቱን ያማረ ለማድረግ ጠንክረን እየሰራን ነው ።"
"ይሄን ውድድር ማሸነፍ ከፈለግን ዛፌ ያሳየነው የአልሸነፍም ባይነት ስነ - ልቦና ሁልጊዜም ልናስቀጥል ይገባል ።"
[ ፓትሪክ ዶርጉ ]

Видалено14.03.202504:03

14.03.202503:20
ካርሎስ ካሴሚሮ በትናንቱ ጨዋታ ያስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ !!
77 ደቂቃዎችን ተጫወተ
84% ኳስ የማቀበል ስኬት
68 የኳስ ንክኪዎችን አደረገ
8 ኳሶችን ወደ መጨረሻው የሜዳ ክፍል አሻገረ
6 ድንቅ ሁነኛ የመከላከል ስራዎች
1 ሙከራ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
77 ደቂቃዎችን ተጫወተ
84% ኳስ የማቀበል ስኬት
68 የኳስ ንክኪዎችን አደረገ
8 ኳሶችን ወደ መጨረሻው የሜዳ ክፍል አሻገረ
6 ድንቅ ሁነኛ የመከላከል ስራዎች
1 ሙከራ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

13.03.202522:54
ዲዮጎ ዳሎት በዛሬው ጨዋታ ያስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ !!
84% ኳስ የማቀበል ስኬት
75% የመሬት ላይ ግንኙነቶችን የማሸነፍ ስኬት
12 ኳሶችን ወደ መጨረሻ የሜዳ ክፍል አሻገረ
3 / 3 የተሳኩ ታክሎችን ወረደ
3 ክሮሶች
1 ግብ አስቆጠረ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
84% ኳስ የማቀበል ስኬት
75% የመሬት ላይ ግንኙነቶችን የማሸነፍ ስኬት
12 ኳሶችን ወደ መጨረሻ የሜዳ ክፍል አሻገረ
3 / 3 የተሳኩ ታክሎችን ወረደ
3 ክሮሶች
1 ግብ አስቆጠረ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202507:46
ብሩኖ ከትናንቱ ጨዋታ በኋላ ሲያነባ ተስተውሏል ....
"He Deserves a lot !!!" ከአሞሪም አንደበት ። 🥺❤️
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"He Deserves a lot !!!" ከአሞሪም አንደበት ። 🥺❤️
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202507:10
የቼልሲ ቦርድ ጆቫኒ ኩዌንዳን ከአንድ አመት በኃላ በ2026 የክረምቱ የዝውውር መስኮት ወደ ቼልሲ እንዲመጣ ነው ከስምምነት ላይ የደረሱት።
ቼልሲዎች ተጨዋቹ እስከ ጁን 2026 እዛው በስፖርቲንግ በውሰት እንዲቆይ ተስማምተዋል ሲል Fabrizio Romano ተናግሯል።
ኩዌንዳ በዚህ ክረምት ቼልሲን አይቀላቀልም ባሉት መረጃዎች ከሆነ ዩናይትድ በዚህ ክረምት RWB ማስፈረሙ አይቀርም።

14.03.202506:04
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በኢንስታግራም ገፁ !!
"The main Man ⚽️⚽️⚽️ Quarter-Finals Next ! 🅰️😤"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"The main Man ⚽️⚽️⚽️ Quarter-Finals Next ! 🅰️😤"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202503:51
ፓትሪክ ዶርጉ የፍፁም ቅጣት የማያሰጥ ጥፋት እንደሆነ ለዳኛው ስለማሳወቁ ...
"የእርሱ ውሳኔ ትክክለኛ ነው ወይ የሚለው በጨዋታው ላይ በሚኖር ውጤት የሚመሰረት ነው ።"
"በእርሱ መኩራቴን መግለፅ እፈልጋለሁ ሆኖም ጨዋታው 0ለ0 ወይም እየተመራን ቢሆን ኖሮ ይሄን ተመሳሳይ አስተያየት እንደምሰጥ እርግጠኛ አይደለሁም ።"
"እርሱ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መጫወት የሚያስችል አቅም አለው።"
"ካሴሚሮ ሜዳ ውስጥ ሲኖር ምን አይነት ሚና ለእርሱ ይስማማዋል በሚለው ጉዳይ ዙርያ ያሳለፍኩት ውሳኔ ትክክለኛ እንደሆነ ይሰማኛል።"
"ቡድናችን ጥሩ ቁርኝት አለው ይሄን ካሴሚሮን በሚገባ እየረዳው ይገኛል ።"
"ጆሹዋ ዚርክዚ እያንዳንዱ የኳስ ንክኪው ድንቅ ነው ሆኒም እርሱ አንዳንድ ጊዜ እንደ አጥቂ ማሰብ ይኖርበታል።"
"እርሱ በከፍተኛ መሻሻል ውስጥ እንዳለ ግን ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚችለው እውነታ ነው።"
[ ሩበን አሞሪም ]

14.03.202503:17
ካርሎስ ካሴሚሮ በትናንቱ ጨዋታ ያስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ !!
77 ደቂቃዎችን ተጫወተ
84% ኳስ የማቀበል ስኬት
68 የኳስ ንክኪዎችን አደረገ
8 ኳሶችን ወደ መጨረሻው የሜዳ ክፍል አሻገረ
6 ድንቅ ሁነኛ የመከላከል ስራዎች
1 ሙከራ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
77 ደቂቃዎችን ተጫወተ
84% ኳስ የማቀበል ስኬት
68 የኳስ ንክኪዎችን አደረገ
8 ኳሶችን ወደ መጨረሻው የሜዳ ክፍል አሻገረ
6 ድንቅ ሁነኛ የመከላከል ስራዎች
1 ሙከራ
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

13.03.202522:51
🌟🤳
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202507:45
ማርከስ ራሽፎርድ ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ሊቀርብለት ነው !!
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ በዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ላሉበት መርሐ ግብሮች የሚጠቀመውን የቡድን ስብስብ በዛሬው እለት የሚያሳውቅ ይሆናል።
በዚህም መሰረት በቶማስ ቱኸል የሚመሩት ሶስት አናብስት በአሁኑ ሰአት በውሰት ውል ለአስቶን ቪላ እየተጫወተ ለሚገኘው ማርከስ ራሽፎርድ ጥሪ እንደሚያቀርቡ ተገልጿል።
የ27 አመቱ የፊት መስመር ተጨዋች በጥሩ የዝውውት መስኮት ክለባችንን ለቆ አስቶን ቪላን ከተቀላቀለ በኋላ ጥሩ የሚባል ጊዜን እያሳለፈ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ይሄም በጀርመናዊው አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል ተመራጭ እንዳደረገው ተነግሯል።
ማርከስ ራሽፎርድ ከሀገሩ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ሲቀርብለት ይህ ከመጋቢት 2024 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው።
ዘገባው የዴቪድ ኦርንስቴይን ነው ።

14.03.202507:01
የጆሽዋ ዚርክዚን የምሽቱ ድንቅ ብቃት በጎል ቻናላችን መመልከት ትችላላችሁ
https://t.me/+18Gkb_8ZyKZjODZk
https://t.me/+18Gkb_8ZyKZjODZk
https://t.me/+18Gkb_8ZyKZjODZk
https://t.me/+18Gkb_8ZyKZjODZk

14.03.202506:01
ቼልሲ ኩዌንዳን ለማስፈረም ተስማማ !!
የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጂዮቫኒ ኩዌንዳን ከፖርቱጋሉ ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።
በሁለቱ ክለቦች መካከል በዝውውሩ ዙርያ ከሙሉ ስምምነት የተደረሰ ሲሆን ተጨዋቹም በመጭው ክረምት ሰማያዊዎቹን እንደሚቀላቀል ተዘግቧል።
ክለባችን ለወራት ያህል ሲከታተል የቆየውን የኩዌንዳ ዝውውር በምስጢር ያጠናቀቁት ሰማያዊዎቹ የህክምና ምርመራውን እንዳጠናቀቁለት ሲገለፅ...
ተጫዋቹም በኤንዞ ማሬስካ ፕሮጀክት እንደተማረከና ለዝውውሩም ይሁንታውን በማሣየቱ ሰማያዊዎቹን በ2026 እንደሚቀላቀል ተመላክቷል።
ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው ።

14.03.202503:39
"ዛሬ አንዳንድ ችግሮች ቢኖሩብንም የወደፊቱ ማንችስተር ዩናይትድ ምን አይነት ቡድን ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰጥተናል።"
"ጋርናቾ በቀኝ ክንፍ በኩል በርካታ ድንቅ ነገሮችን ማድረግ እንደሚችል አሳይቶኛል ይሄም ከግራው ይልቅ በዚሁ እንዳሰልፈው አድርጎኛል።".
"በጨዋታው ላይ ቀድመን ግብ ያስተናገድነው እኛ ነበርን ሆኖም ማድረግ የፈለግነውን ነገር ሜዳ ላይ ስላሳየን ባለድል መሆን ችለናል።"
"ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ክለብ ዋንጫዎችን እንዲያሳካ ልንረዳው ይገባል ምክንያቱም ይሄ ለእርሱ ይገባዋል።"
"በፕሪሚየር ሊጉ በርካታ ጨዋታዎች ይቀሩናል በእያንዳንዱ የጨዋታ ደቂቃ ተጨዋቾቻችን የተሻሉ እንዲሆኑ ለማድረግ እንሞክራለን ።"
"ከሊዮን ለየት ያለ ጨዋታ እንጠብቃለን እነርሱ አካላዊ ጥንካሬ በሚጠይቅ ሊግ ነው የሚጫወቱት ሆኖም እነርሱን ማሸነፍ በምንችልባቸው ጉዳዮች መስራት ይኖርብናል ።"
"እኛ በሁለት 10 ቁጥሮች ነበር የተጫወትነው ሩጫዎችን ማድረግ የሚችል እና የተቃራኒ ቡድን ተጨዋቾችን መሳብ የሚችል ተጨዋች ያስፈልገን ነበር ሆይሉንድም ይሄንን አድርጓል።"
"እርሱ በጨዋታው ላይ አሲስት ማድረግ ችሏል ሆኖም አሁንም ቢሆን አንድ ያላሳካው ነገር ግብ ማስቆጠር አለመቻል ነው ።"
" ነገር ግን ግቦችን ማስቆጠሩ አይቀሬ ነው ።"

13.03.202523:04
ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን ቤተሰብ
መልካም አዳር 🥰
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
መልካም አዳር 🥰
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

13.03.202522:44
በአንድ ቃል ግለጹት 👇
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202507:43
🔥በእያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ 3️⃣0️⃣💰ብር ነፃ ጉርሻዎች ይቀበሉ!
ኮድዎ - LALI32
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et Contact Us on 👉- +251978051653

14.03.202506:59
ጆሽዋ ዚርክዚ በትላንትናው ምሽት ካሳየው ድንቅ ብቃት በኃላ ከተለያዩ አካላት አድናቆት እየተቸረው ይገኛል በተለይም ከ3 ቀናት በፊት የኔዘርላንዱ አሰልጣኝ ኮልማን ዚርክዚ ለመጠራት ብቁ አይደለም ብሎ ከተናገረ በኃላ የዚርክዚ ባሳየው ብቃት ኮልማን እየተተቸ ይገኛል።
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

14.03.202505:43
"ለፍፁምነት የተቃረበ ብቃት አሳይተናል ከዚህ የበለጠ በርካታ ግቦችን ማስቆጠር እንችል እንደነበር አስባለሁ ።"
"ሩብ ፍፃሜውን በመቀላቀላችን ደስተኞች ነን ይሄ ትልቁ አላማችን ነበር ።"
"ባለፉት ጥቂት ወራት ማንችስተር ዩናይትድ መደገፍ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ አውቃለሁ ።"
"ሆኖም እኛ ሁላችንም ነገሮችን ለመቀየር በደምብ እየሰራን ነው ።"
"ግብ በማስቆጠሬ ደስተኛ ነኝ ጥሩ አጨራረስ አሳይቻለሁ ከራስመስ ሆይሉንድ ድንቅ አሲስት አድርጓል በአጠቃላይ ምርጥ የቡድን ጎል ነው ።"
[ ዲዮጎ ዳሎት ]

14.03.202503:24
"በዚህ ክለብ ሁልጊዜም ማሸነፍ ይኖርብካል ።"
"ጨዋታዎችን ማሸነፍ አለብህ ፣ አሁንም ረጅም መንገድ ይጠብቀናል ነገር ግን ትልቅ የራስ መተማመን አለን ።"
"የራስ መተማመን በእግር ኳስ ወሳኙ ነገር ነው እኛም ይሄንን ልናዳብር ይገባል ።"
[ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ]

13.03.202522:57
ሰዎች ፔናሊቲ ብቻ ነው የምታስቆጥረው ይላሉ ስለሱ ምን ትላለህ?
ብሩኖ ፈርናንዴዝ:- "ፔናሊቲ ማስቆጠር እኮ ቀላል አይደለም እስኪ ዳርዊን ኑኔዝን እና ቪኒስየስን ጠይቃቸው"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብሩኖ ፈርናንዴዝ:- "ፔናሊቲ ማስቆጠር እኮ ቀላል አይደለም እስኪ ዳርዊን ኑኔዝን እና ቪኒስየስን ጠይቃቸው"
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

13.03.202522:39
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዩሮፓ ሊግ ላይ 42 የግብ አስተዋጾዎችን በማድረግ በዩሮፓ ሊግ ውድድር ታሪክ ከፍተኛውን የግብ አስተዋጽኦ ያደረገ ተጫዋች መሆን ችሏል
Record Breaker 🥶
Deserves to win the competition and play #UCL next season 🤞
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Record Breaker 🥶
Deserves to win the competition and play #UCL next season 🤞
@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Показано 1 - 24 із 3783
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.