Notcoin Community
Notcoin Community
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
መወያያ ግሩፓችን @Man_United_Ethio_Fans_Group
ለማንኛውም ጥያቄ 0919337648
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
РозташуванняУзбекістан
МоваІнша
Дата створення каналуЛют 09, 2025
Додано до TGlist
Лист 01, 2024
Прикріплена група

Останні публікації в групі "ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ"

ክለባችን #43 ትላልቅ እድሎችን በማብከን በፕሪምየር ሊጉ 6ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

እንዲሁም ከ #49 ትላልቅ እድሎች ወደ ግብ የቀየርነው 6 ጎል ብቻ ነው ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
" ሮናልዶ ከኦንሪ የተሻለው ተጨዋች ነው !! "

የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች ሪዮ ፈርዲናንድ ፖርቱጋላዊው ኮኮብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፕሪሚየር ሊግ በነበረው ቆይታ ከቴሪ ኦንሪ የተሻለ እንደነበር ተናግሯል።

"ኦንሪ ከሮናልዶ የተሻለ ነው በሚለው ሀሳብ አልስማማም ምክንያቱም ኦንሪ በሊጉ ለረጅም አመታት ቢቆይም ...

"ክርስቲያኖ ከኦንሪ ባነሰ የጥቂት አመታት ቆይታው የባሎንዶር አሸናፊ ሆኖ ነው ሊጉን የተለያየው ።"

"በተጨማሪም ሮናልዶ በፕሪሚየር ሊግ እየተጫወተ በአንድ ሲዝን ከ40 በላይ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል ኦንሪ ግን ይሄንን ማድረግ አልችልም ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች እና የአሁኑ የስካይ ስፖርት ተንታኝ ጋሪ ኔቭል በዛሬው እለት 50ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል !!

መልካም ልደት ! ❤️‍🩹

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የቼልሲው ሊጄንድ ጆን ኦቢ ሚኬል :-

"ሳንቾ እንደመጣ ሰሞን ባሳያቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉም ሰው ተደንቆ ነበር።"

"ዋው የዶርትመንዱ ሳንቾ ተመለሰ ብለን እስክናስብ ድረስ አስገራሚ ብቃት ሲያሳየን ነበረ።"

"ከዚያ በኋላ ግን ጠፋ፣ ምን እንደተፈጠረ በማናውቀው ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ደብዛው ጠፋ።"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
✈️እንደዝናብ ለሚዘንቡት የአቪዬተር ነፃ ጨዋታዎች ይዘጋጁ!🎉
በጣም ብዙ ነፃ ጨዋታዎች ላሊቤት ላይ እየጠበቅዎት ነው!🎁
በሌሎች ከመቀደምዎ በፊት ይግቡና እና በነፃ ይጫወቱ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!

𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻
https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
Contact Us on 👉- +251978051653
በረራውን አሁኑኑ ✈️ይቀላቀሉ እና በAVIATRIX ትልቅ ብር ያሸንፉ💰!
1️⃣0️⃣ ነጻ ጨዋታዎችዎ እነሆ 🆓!
🔥 ኮዱን AVI25 ብለው ይሙሉና ይጫወቱ!🔥
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
"እርግጠኛ ሆኜ እና ዋስትና ሰጥቼ ልናገረው የምችለው ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት እጅግ በርካታ ነገሮችን ለማድረግ እቅድ እንደያዘ ነው ...."

"የክለቡ ሰዎች በርካታ ቦታዎችን ለማጠናከር ውጥን ይዘዋል !! "

{ እውቁ ዘጋቢ ፋብሪዚዮ ሮማኖ }

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዝቅ ብለው የተቀመጡት አሞሪም !!

ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በክለባችን ቤት ውጤቶች ርቀዋቸዋል ።

አሰልጣኙ ከወዲሁም የዩናይትዱ ሀላፊነት በብዙ እየፈተናቸው የሚገኝ ሲሆን አስከፊ የሆኑ ሪከርዶችንም እያስመዘገቡ ይገኛል ።

ከነዚህም መካከል አሰልጣኙ ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን መልቀቅ በኋላ በክለባችን ቤት ከታዩት አሰልጣኞች በሙሉ...

በመጀመርያዎቹ 14 የሊግ ጨዋታዎች ዝቅተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ መሆናቸው ከመጥፎ ሪከርዶቻቸው ውስጥ ቀዳሚው እና ተጠቃሹ ነው።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ክለባችንን እየመሩ በከወኗቸው የመጀመርያ 14 ጨዋታዎች #አስራ_አራት ነጥቦችን ብቻ አስመዝግበዋል።

ይሄም በጨዋታ በአማካይ 1.00 ነጥብ እንደማሳካት ማለት ነው ።

ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን መልቀቅ በኋላ ከተፈራረቁት የክለባችን አሰልጣኞች በመጀመርያ 14 የሊግ ጨዋታቸው ብዙ ነጥብ ያስመዘገበው ኦሌ ሶልሻ { 35 } ነው።

ቀሪውን በምስሉ ላይ ይመልከቱ !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Ps4 joystick
Inbox
@keepwalkinn
@Ahm3d_Abd
Call
0941709429

0941436032
ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

ሀያ አምስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🔵 ኤቨርተን VS ማንችስተር ዩናይትድ 🔴

📆 ቅዳሜ የካቲት 15

⏰ ቀን 09:30

🏟 ጉዲሰን ፓርክ ስቴዲየም 

የቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 🔊

ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ራስሙስ ሆይሉን ዛቻ እየደረሰበት ነው !

አብዛኛዎቹ የክለባችን ደጋፊዎች በዚህ የውድድር አመት ደካማ እንቅስቃሴ እያሳየ በሚገኘው የክለባችን የፊት መስመር ተጫዋች ራስሙስ ሆይሉን ላይ በእጅጉ ተበሳጭተዋል።

በዚህም ተጫዋቹ ከክለባችን ደጋፊዎች የተለያዩ የዛቻና የማስፈራሪያ መልእክቶች በኢንስታግራም አካውንቱ እየደረሱት የሚገኝ ሲሆን

ምንም እንኳን የተረጋገጠ ባይሆንም የዚህን የ 22 አመት ብላቴና ህይወትም ለመቅጨት ነፍሰ ገዳይ ተልኳል የሚሉ ጭምጭምታዎች እየተሰሙ እንደሆነና

ክለባችንም ከቅርብ ሰአታት ወዲህ ለተጫዋቹ ከፍተኛ ጥበቃ እያደረገለት እንደሚገኝ ክሪስ ዊለር በዘገባው አስፍሮታል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ቺዶ ኦቢ በቀጣይም በስብስቡ ይካተታል !!

ታዳጊው የፊት መስመር ተጨዋች ቺዶ ኦቢ በቀጣይ የክለባችን ጨዋታ የቡድን ስብስብ ውስጥ እንደሚካተት ይጠበቃል።

ይሄንን ተከትሎም የ17 አመቱ አጥቂ በዚህ ሳምንት ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ማድረጉን እንደሚቀጥል ይጠበቃል።

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመጭው ቅዳሜ ወደ ጉዲሰን ፓርክ አቅንቶ ኤቨርተንን የሚገጥም ይሆናል።

ታዳጊው አጥቂ ከቡድኑ ጋር በደምብ እንዲላመድም ኔዘርላንዳዊው አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚ እንደ ታላቅ ወንድም እየመከረው እንደሚገኝ ተሰምቷል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች 50+ የጎል እድሎችን የፈጠረ እና 50+ ታክሎችን ያደረገ አንድ ተጫዋች አለ: እሱም ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው።

ያለ እሱ ምን ይውጠን ነበር? ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
😢

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

Рекорди

16.02.202500:48
383.5K
Підписників
24.12.202420:26
100
Індекс цитування
02.02.202523:59
48.3K
Охоплення 1 допису
02.02.202523:59
48.3K
Охоп рекл. допису
28.01.202511:06
2.79%
ER
03.02.202504:52
12.63%
ERR

Розвиток

Підписників
Індекс цитування
Охоплення 1 допису
Охоп рекл. допису
ER
ERR
ЖОВТ '24ЛИСТ '24ГРУД '24СІЧ '25ЛЮТ '25

Популярні публікації ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Видалено07.02.202523:37
07.02.202522:26
የማጓየር ግብ ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ ግልጽ አድርጎ የሚያሳይ ምስል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:26
ኳስ ይዘዋል
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:29
ቢጫ ለፓላሱ ተጨዋች
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:24
መለሱት
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:16
ፓላሶች በተደጋጋሚ ወደ ጎል እየደረሱ ነው
Видалено08.02.202508:08
07.02.202520:19
እየተቀባበሉ ነው
Видалено08.02.202508:08
07.02.202520:18
መለሱት
Видалено08.02.202508:08
07.02.202520:17
ፍጥነቱ 🔥
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:32
ፋወል ለነሱ
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:24
ኳስ ይዘናል
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:20
ፋወል ለነሱ
Видалено02.02.202518:53
02.02.202515:14
አማድድድ
25.01.202520:15
የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች እና የአሁኑ የስካይ ስፖርት ተንታኝ ጋሪ ኔቭል በዛሬው እለት 50ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል !!

መልካም ልደት ! ❤️‍🩹

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
25.01.202517:52
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.