ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ™
ይህ ስለ ማን ዩናይትድ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! 🇪🇹
-------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holyy_CR7
-------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holyy_CR7
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікованийДовіреність
Не надійнийРозташування
МоваІнша
Дата створення каналуБер 06, 2025
Додано до TGlist
Лют 26, 2025Прикріплена група
Останні публікації в групі "ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ™"
23.04.202513:08
ራሽፎርድ ትላንት በኢትሀድ ስታዲየም ማንቸስተር ሲቲ ላይ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ የተቀራኒ ቡድን ተጫዋች ሆኖ በሰማያዊዎቹ መንደር ብዙ የፕሪሜር ሊግ ግቦችን ያስቆጠረ ሶስተኛዉ ተጫዋች ሆኗል።
📊 በኢትሀድ ብዙ የፕሪሜር ሊግ ግብ ያስቆጠሩ የተቀራኒ ቡድን ተጫዋቾች
ዋይን ሩኒ - 6 ግቦች
ጄሚ ቫርዲ - 5 ግቦች
ማርከስ ራሽፎርድ - 4 ግቦች
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
📊 በኢትሀድ ብዙ የፕሪሜር ሊግ ግብ ያስቆጠሩ የተቀራኒ ቡድን ተጫዋቾች
ዋይን ሩኒ - 6 ግቦች
ጄሚ ቫርዲ - 5 ግቦች
ማርከስ ራሽፎርድ - 4 ግቦች
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

23.04.202511:46
እንደ Daniele longo ዘገባ ከሆነ ማንቺስተር ዩናይትዶች በናይጄሪያዊው አጥቂ ቪክቶር ኦስሚሄን ለማዘዋወር ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ የሚጠበቅ ሲሆን ዩናይትዶች በዝውወሩ እየመሩ ይገኛሉ።
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

Переслав з:
Hulusport

23.04.202511:11
🎁 በሁሉ የታማኝነት ቦነስዎን ይሰብስቡ፣ ይጫወቱ፣ ያሸንፉ! 🎁
በሁሉስፖርት ትኬት በቆረጡ ቁጥር የመደብዎን 10% የታማኝነት ቦነስዎን በመሰብሰብ ደግመው ይጫወቱ!
ያገኙት ቦነስ 50 ነጥብ እና ከዛ በላይ ሲደርስ ወደ ብር ተቀይሮ ወደ ዋሌቶ ይገባል ከዛ ወዲያውኑ ማውጣትም ሆነ ሌላ ጨዋታ መጫወት ይችላሉ!
አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ!
@hulusport_et

23.04.202507:49
#update
ማትያስ ኩንሀ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ለመዘዋወር ያለውን ፍላጎት በይፋ አሳውቋል !!
{ ዴቪድ ኦርንስቴይን }
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
ማትያስ ኩንሀ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ለመዘዋወር ያለውን ፍላጎት በይፋ አሳውቋል !!
{ ዴቪድ ኦርንስቴይን }
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

23.04.202507:38
ክለባችን ማቲዎስ ኩንሀን ለማስፈረም እየጣረ ነው ነገርግን 62.5 ሚ.ፓ የውል ማፍረሻውን ለማድረግ ገንዘብ ማሰባሰብ አለባቸው።
በዚህም ምክንያት ራስመስ ሆይለንድ በክረምት የሚሸጥበትት እድል የሰፋ ነው ።
Jamie jackson ✍️
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
በዚህም ምክንያት ራስመስ ሆይለንድ በክረምት የሚሸጥበትት እድል የሰፋ ነው ።
Jamie jackson ✍️
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

23.04.202506:04
ዎልቭስ ለማቲውስ ኩንሀ ኮንትራት ማፍረሻ 62.5 ሚልዮን ፓውንድ ከማንችስተር ዩናይትድ እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
SKY SPORT
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
SKY SPORT
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

23.04.202504:36
ዩናይትድ ዚርክዚን ማቆየት ይፈልጋል !!
ማንችስተር ዩናይትድ ኔዘርላንዳዊውን አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚን በቡድኑ ለማቆየት ከውሳኔ መድረሱ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን ጨምሮ የክለቡ ባለስልጣናት ተጨዋቹ ባሳየው መሻሻል ደስተኛ መሆናቸው ሲገለፅ ይሄንን ተከትሎም ...
ኔዘርላንዳዊውን የፊት መስመር ተጨዋች በቀጣይ ለሩበን አሞሪም ቡድን ትልቅ ግብአት እንደሚሆን ታምኖበታል ተብሏል።
በርከት ያሉ ክለቦች ተጨዋቹን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ከወዲሁ ፍላጎት ማሳየታቸውም ተመላክቷል።
ዘገባው የግሬም ቤይሊ ነው ።

23.04.202503:31
እንዴት አደራችሁ ከወዲሁ ብሩህ ቀን ተመኘን ! ❤️
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

Видалено23.04.202519:21
22.04.202520:41
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ማንቸስተር ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ቪክቶር ክስ መፈረም ከ £ 40 ሚት ጋር ወደፊት እየገሰገሰ ነው.
ሩብ አሜሪም የኦስተንስ ከፍተኛ አስማተኛ target ላማውን አደረጋቸው, የናይጄሪያን ወደ ሚሊየም መዘግየት ወደ ፊት ይደግፋል.
(ምንጭ-መስታወት እግር ኳስ)
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
ሩብ አሜሪም የኦስተንስ ከፍተኛ አስማተኛ target ላማውን አደረጋቸው, የናይጄሪያን ወደ ሚሊየም መዘግየት ወደ ፊት ይደግፋል.
(ምንጭ-መስታወት እግር ኳስ)
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

Видалено23.04.202519:21
22.04.202520:18
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
Видалено23.04.202519:21
22.04.202520:14
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk

22.04.202520:09
የራሽፎርድን ለውጥ እንዴት አያችሁት??🤔
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

22.04.202519:58
ናፖሊዎች አሁንም ድረስ አሌሀንድሮ ጋርናቾ ለይ ጠንከር ያለ ፍላጎት አላቸዉ !
ChrisWheelerDM
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS
ChrisWheelerDM
@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

Видалено22.04.202520:42
22.04.202519:16
አሁን እየተደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።

Видалено22.04.202520:42
22.04.202519:15
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Рекорди
23.04.202523:59
154.8KПідписників21.04.202518:17
33Індекс цитування31.03.202518:41
682Охоплення 1 допису31.03.202518:42
682Охоп рекл. допису06.03.202515:12
30.77%ER01.04.202500:32
0.46%ERRРозвиток
Підписників
Індекс цитування
Охоплення 1 допису
Охоп рекл. допису
ER
ERR
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.