22.02.202518:52
🗣ማይክል አርቴታ ከዌስትሃም ሽንፈት በኋላ:
🎙"መጀመሪያ ዛሬ ሽንፈታችንን እያስታወስን ለ24-48 ሰአታት መሰቃየት አለብን ህመሙ ይሰማን::
🎙"ከረቡዕ ጨዋታ በፊት በሆዳችን ቁጣንና ቂም ይዘን ሰኞ ወደ ልምምድ እንመለሳለን።"
🗣አርቴታ፡ የዛሬውን ጨዋታ ሀላፊነቱን ወስዳለሁ::
🎙"እኛ ዛሬ ልንሆን ከሚገባን ደረጃ አጠገብ አልነበርንም በጣም ወርደናል እና ለዚያም ሙሉ ሀላፊነቱን እወስዳለሁ ። እራሳችንን በመስታወት ማየት አለብን ።"
🗣አርቴታ፡ “በጣም አዝኛለሁ በጣም ተናድጃለሁ ግን ዌስትሃምን እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት ያለብኝ ይመስለኛል። በኛ ጎን ብዙ ነገር አልተሳካልንም እኛ በሚያስፈልገን ደረጃ ላይ እንደሆንን ተሰምቶኝ አያውቅም።"
🗣ጋዜጠኛ : የአርሰናል ደጋፊዎች ሽንፈቱን እያማረሩ ነው?
🗣️ ሚኬል አርቴታ: "እኛ ጠንክረን እየሞከርን ነበር ዛሬ እድሉን አግኝተን ነበር ነገር ግን እድሉን አልተጠቀምንበትም.. እኛ ሰዎች ነን..።" በማለት ተናግሯል
SHARE @ETHIO_ARSENAL

22.02.202518:05
በዚ ንግግሬ ልትናገሩኝ ትችሉ ይሆናል ግን ኩዱስ በጣም በጣም ነዉ ሚችለዉ ከአንዳንድ የአጥቂ መስመር ተጫዋቾቻን የሚሻል ልጅ ነዉ። በዛ ላይ ተከላካዮቻችን እንደዚ ሲረብሽ ያየሁት አንድም ተጫዋች የለም። ክረምት ላይ 100 ሚልየን ከፍዬ አመጣዉ ነበር በሳካ ቦታም በማርቲኔሊም ቦታ በብቃት ይጫወታል ከዛ 1 አጥቂ አምጥተን ምርጥ ነበር ሚሆንልን።
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

22.02.202517:44
የፕሪሚየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ!
ይቅርታ ከዚህ በታች ያሉ ቡድኖች(ላለመውረድ የሚታገሉት) ስክሪኑ አልችልም ብሎኝ ነው ያለጠፍኳቸው!✌
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
ይቅርታ ከዚህ በታች ያሉ ቡድኖች(ላለመውረድ የሚታገሉት) ስክሪኑ አልችልም ብሎኝ ነው ያለጠፍኳቸው!✌
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
22.02.202517:24
ምን መናገር ይቻላል ምንስ ትንታኔ ልንሰጥ እንችላለን የቅድሙ 90 ደቂቃ ብዙ ነገር ነግሮናል ያለፉት ጨዋታዎችም ለዛሬው አስከፊ ጊዜ ፍንጭ ሰጥተውናል።
የቡድናችን ችግር ይታወቃል የጉዳቶቹ ብዛትና ፊት መስመር ላይ ያለን የቁጥር ማነስ ከታየ ወራት አልፈዋል የክለባችን የበላይ አካላት ለችግሩ መፍትሔ ለመስጠት ስላልፈለጉ የዛሬው አይነት ሁኔታ ሊፈጠር ችሏል በሚቀጥሉት ጨዋታዎችም ሊደገም ይችላል ስለዚህ ተስፋን ቀንሶ በገዛ አመራሮቻችን ድክመት የዋንጫው ተስፋችን እንዲመነምን ሆኗል።
በተጫዋቾቻችን መፍረድ አይቻልም በትንሽ ቀናት ልዩነት ዘጠና ደቂቃ የሚጫወቱ ብዙ ቦታዎችን እንዲሸፍኑ የሚገደዱ ለክለቡ በማይመጥኑ ተጫዋቾች እንዲጣመሩ እየተደረጉ የአቅማቸውን የሚሰጡ ተጫዋቾች ናቸው ያሉን ነገርግን ሰው ናቸው ከበላይ አካላት ማበረታቻ ካልደረሳቸው መውደቃቸው የማይቀር ነው።
የሚቀጥሉትን ጨዋታዎች ከነዚህ አንበሶች ጎን ሆነን ለመደገፍ ብለን ብቻ ብናይ ይመረጣል ተስፋችንን የምንቀንስበት ጊዜው አሁን ነው።

22.02.202517:03
🏃
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
22.02.202515:17
ሳሊባ😶🌫
22.02.202518:43
🗣️ ሚኬል አርቴታ:
“እጅግ በጣም ፤ በጣም ተናድጃለሁ!” 🤬
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
“እጅግ በጣም ፤ በጣም ተናድጃለሁ!” 🤬
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
22.02.202517:52
SHARE @ETHIO_ARSENAL
22.02.202517:33
WE WIN TOGETHER
WE LOSE TOGETHER
WE TIE TOGETHER
WE CRY TOGETHER
WE SMILE TOGETHER
WE CELEBRATE TOGETHER
WE ARE ARSENAL FOREVER
በፈረቃ የምትደገፉ ደጋፊ ነን ባዮች የራሳችሁን መንገድ ተከተሉ ነገር ግን በዚህ ሰአት ይሄን ቡድን ሳይሆን ባለሀብቶቹን ነው ማውገዝ ያለብን!

22.02.202517:20
እባካችሁ አርሰናል በተሸነፈ ቁጥር ተጫዋቾችን መሳደብ ማንቋሸሽ ተው ተጫዋቾቹ የሚችሉትን ነገር አድርገዋል መውቀስ ካለብን የክለቡ ባለሀብቶችን ነው ። አንድ የፊት ተጫዋች ሳይገዙ ቡድኑ ውስጥ ካሉ የፊት መስመር ተጫዋቾች በጉዳት አጥተን እነሡን መተከታት እንኳን ፍላጎት አላሳየም መበሳጨት ካለብን የክለቡ ባለሀብት ላይ እንጂ ተጫዋቾች ላይ አይደለም ።
SHARE @ETHIO_ARSENAL
SHARE @ETHIO_ARSENAL
22.02.202517:01
5 ወሳኝ ተጫዋቾች የተጎዱበት አርቴታ ላይ መፍረድ አይቻልም።
Boss ካንተጋር ነን ትችላለህ
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
Boss ካንተጋር ነን ትችላለህ
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
22.02.202515:17
የኳስ ቁጥጥር
አርሰናል 58%
ዌስትሀም 42%
አርሰናል 58%
ዌስትሀም 42%
Переслав з:
WINZA BET

22.02.202518:42
Aviator , Rocket , Bingo , Keno ጨምሮ ብዙ Virtual game አማራጭ ባለው ዊንዛ ቤት እስከ 2,000,000 ብር 💰💰እየተዝናኑ ገንዘብዎን ያብዙ 🎉
👇🏻 👇🏻 👇🏻 👇🏻
http://winza.bet
ከምርጦቹ ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ🔥🔥
ለማንኛውም ጥያቄ @winzasupport
Telegram: +251949740000
+251907562222
Telegram :- https://t.me/+zJAKA2KdflRkNDg8
Tiktok :- www.tiktok.com/@winzabet
Instagram :- www.instagram.com/winza_bet_offical
Facebook :- https://m.facebook.com/notifications/

22.02.202517:50
አርቴታ - £700 ሚሊየን ለምትሉት ... ቁጥሩን ብቻ አይታቹ አገምቱ
አርቴታ ቡድኑን በተረከበበት ሰዓት የነበሩን ተከላካዮች እነ ካላሲናች፣ ዳቪድ ልዊዝ ፣ ሙስታፊ ፣ ሳክራቲስ አይነት ነበሩ። ታዲያ ይሄንን የተፍረከረከ እና ክፍት የተከላካዮች ስፍራን ለማስተካከል በጣም ትልቅ Investment ይፈልግ ነበር። እና ከዚ 700 ሚሊየን almost 300 ሚሊየን በላይ የወጣው በግብ ጠባቂዎች እና ተከላካዮች ላይ ነው። ቀሪው 300 ደግሞ በአማካዮች ላይ የወጣ ነው። በአጥቂ ላይ ብዙ ወጪ አላየንም ፤ ጋብሪኤል ጄሱስ፣ ትሮሳርድ እና ሀቨርትዝን ነው ያስፈረሙት ( የሀቨርትዝ Investment በአማካይ Category ውስጥ ነው መግባት ያለበት።
እና ለፊት መስመሩ የተሻለ Investment ያስፈልጋል። የተጫዋቾች የዝውውር ዋጋ ጣርያ የሚነካበት ነው የአጥቂዎች ስፍራ እና በጣም ከፍተኛ Investment ያስፈልጋል። አርቴታ በአርሰናል 5 አመት ከግማሽ ቆይቷል። በ 5ቱ አመታት ጥሩም መጥፎም ዝውውር በ 10 የዝውውር መስኮቶች አካሂዷል። አርቴታ 700 ሚለየን አወጣ ለምትሉ ሰዎች .. ይሄ በአማካይ ሲሰላ በ 1 የዝውውር መስኮት 70 ሚሊየን ማለት ነው። ይሄ ደግሞ እንደ አርሰናል ላለ ትልቅ ተጫዋች demand ለሚያደርግ ክለብ ትንሽ ነው።
700 ሚሊየን በ 5 አመት ውስጥ ትንሽ ነው። በኛ ደረጃ ያሉ ሌሎች ቡድኖች ቢያንስ በአመት 250 ሚ ያወጣሉ፤ የአርሰናል አማካይ አመታዊ የዝውውር በጀትን ስናይ 140 ሚሊየን ነው።
በአጭሩ ተጠያቂ መሆን ካለበት የስታን ክሮንኬ ቦርድ እንጂ አርቴታ አይደለም።

22.02.202517:30
ዋና የፊት መስመራችንን በጉዳት አጥተናል፤ ለዛውም ከሳካ ውጪ በአርሰናል ደረጃ ላለ ቡድን ብቁ አይደለም የሚባለውን የፊት መስመር። ከነዚህ ተጫዋቾች ጉዳት በኋላ የ 17 አመት አጥቂን፣ ያለ ቦታው የሚጫወትን አማካይ እና አቋሙ የወረደውን ትሮሳርድን የያዘ የፊት መስመር እንዴት ነው ምስሉ ላይ ያሉት ተጫዋቾች ያላደረጉትን እንዲያደርጉ የምትጠብቁት። ይሄ የሚሆንበት Probability በጣም ትንሽ ነው።
እና ይሄንን የፊት መስመር የያዘውን አርቴታ እንዴት መናገር ይቻላል ? እንዴት አድርጎ በሳምንታት ወደ ቡድኑ ቅርፅ Integrate ማድረግ ይችላልስ ?
የሊቨርፑል አሰልጣኝ የሊጉን ምርጥ የፊት መስመር ነው የያዘው ቢባል ማጋነን አይሆንም። እና እኛ በዚ የወረደ የፊት መስመር እንዴት ነው ሊቨርፑልን ስለመፎካከር የምናስበው። ይሄንን ባለማድረጋችን አርቴታን የምትወቅሱ የ 21/22 ደጋፊዎች አላችሁ። በጣም ታሳዝናላችሁ።
በኮመንት መስጫው አርቴታን የምትናገሩ የቅርብ ደጋፊዎች ተዉ ራሳችሁን አታስፎግሩ። እግርኳስን ያወቃቹ እየመሰላችሁ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ

22.02.202517:08
ቀጣይ በሮብ ምሽት 4:30 ላይ ኖቲንግሃምን በሲቲ ግራውንድ የምንገጥም ይሆናል።
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
22.02.202516:06
ግዴታ ነዎ
22.02.202515:16
ኦኦኦ ኦፍሳይድ ነበር ካላፊዮሪ
22.02.202518:36
🔥 ከYacine ቲቪ የሚበልጠው CRICFY APP መጣ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሠራ ምርጥ app አፑን በዲሽ እና ቴክኖሎጂ ቻናላችን ለቀነዋል ይመልከቱ 👇👇
https://t.me/+sIHAwxiCEQA2MGE0
https://t.me/+sIHAwxiCEQA2MGE0
https://t.me/+sIHAwxiCEQA2MGE0
https://t.me/+sIHAwxiCEQA2MGE0
22.02.202517:49
ታቃላቹ ተናድጄ ተናድጄ መኪና ዉስጥ ሽንፈቱን ሳብሰለስለዉ ቆየሁና ግን እኮ ይሄ የዋንጫ ጉዳይ ያበቃዉ ከሳምንታቶች በፊት እንደሆነ ተገነዝቡ።
ቆይ እስቲ ዛሬ አሸነፍን እንበል የሚቀጥሉት ጨዋታዎችስ ? ፊት መስመራችንን እዩት እስኪ ዛሬ እኮ የዌስትሀም የፊት መስመሮች የተሻሉ ነበሩ ከአርሰናል። ሰበብ አልደረድርም ግን ትሰማለህ ቀና በል የአርሰናል ደጋፊ ምርጥ ቀናቶች በደንብ ይመጣሉ።
ጭራሽ አንፊልድ ላይ ሊቨርፑልን በዚ ፊት መሰመር እንገጥማለን ሰለዚ አይታሰብም

22.02.202517:27
የውድድር አመቱን 5ኛ ቀይ ካርድ ተመልክተናል!
THIS IS OUT OF NORMAL!😑
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
THIS IS OUT OF NORMAL!😑
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
22.02.202517:04
▪️|| ተስፋ ባገኝን ቁጥር እየተሰበርን ነዉ ! 😢
Please don't give me hope...
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
Please don't give me hope...
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
22.02.202515:17
ዌስትሀም
22.02.202515:16
አሁንምም
Показано 1 - 24 із 6379
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.