Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
አብርሆት ቤተ መጻሕፍት- Abrhot Library avatar

አብርሆት ቤተ መጻሕፍት- Abrhot Library

#አብርሆት
📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ።
📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።"
✏️ ጋሪሰን ኬይለር
🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ
👉Contact- @alex_21_23
📚📚📚📚📚📚
📚 #ንባብ 📚
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
Розташування
МоваІнша
Дата створення каналуБер 06, 2025
Додано до TGlist
Бер 02, 2025
Прикріплена група

Розвиток

Підписників
Індекс цитування
Охоплення 1 допису
Охоп рекл. допису
ER
ERR
БЕР '25БЕР '25БЕР '25БЕР '25БЕР '25КВІТ '25КВІТ '25КВІТ '25

Популярні публікації አብርሆት ቤተ መጻሕፍት- Abrhot Library

Видалено01.04.202510:04
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Видалено13.04.202518:29
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ

475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ260ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
Видалено02.04.202509:40
01.04.202509:36
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇

betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
23.03.202515:07
ምስጢራዊው መንደር

ድርሰት - ረ.ፕሮፌሰር አለም እሸቱ

ይዘት - ተረት

የመጀመሪያ ዕትም - 1997 ዓ.ም

የገፅ ብዛት - 169

@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
አሜሪካ ነበሩኝ ብላ እስከዛሬም ድረስ ከምታወራላቸው የኪነ-ጥበብ ሰወች መሀል ኮሜዲያኑ ጃክ ቤኒ እና የሙያና የትዳር አጋሩ የነበረችው ሜሪ ሊቪንግስቶን ይገኙበታል ።
እነዚህ ሁለት ጥንዶች በጋራ ይሰራሉ ፡ አብረው የሚገርም ፍቅር በሞላበት ትዳር ይኖራሉ ።
በተለይ ጃክ የአንድ ልጁ እናት የሆነችውን ሜሪን ወዷት አይጠግብም ።
......
እነዚህ ፡ ባልና ሚስት ሳይሆን ፡ አዲስ ፍቅረኞች የሚመስሉት ጥንዶች ትዳር የተበተነው ፡ ከአመታት የትዳር ጊዜያት በኋላ የምትወደው ፡ የሚወዳት ባሏ ጃክ ቤኒ በሞት ሲለያት ነው ።
....
ሜሪ ያ ፡ ስሞ የማይጠግባት ፡ አቅፏት የሚናፍቃት ባሏ ሲሞት በጣም አዘነች ።
እናም ባለቤቷ በሞት ከተለያት ከቀናት በኋላ ፡ አንድ ቀን ጠዋት ፡ በሯ ተንኳኳ ፡ ከፈተች ፡ ቀይ የሚያምር አበባ የያዘ ሰው ለእሷ የተላከ እንደሆነ ነግሮ ሰጥቷት ሄደ ።
ይሄን አበባ ተወደዋለች ፡ ነብሱን ይማረውና ፡ ባሏ ጃክ በየጊዜው ይሰጣት ነበር ። እና አበባው ባሏን አስታውርሳት ፡ ማን ልኮልኝ ይሆን ብላ የላኪው ስም ካለ ፈለገች ። ምንም የለም ።
.....
በነጋታው ጠዋት ፡ በሯ ደግሞ ተንኳኳ ።
ልክ የትናንቱ አይነት የላኪው አድራሻ የሌለበት አበባ ተልኮላታል ።
....
ይህ ሁኔታ ቀጠለ ፡ አበባ የሚያደርሰው ሰው ፡ ስለላኪው ጠይቃው የሱ ስራ ዴሊቨር ማድረግ እንጂ ምንም እንደማያውቅ ነግሯታል ።
...
እና ይህ ሁኔታ አንድም ቀን ሳይቋረጥ ቀጠለ ።
...
ሜሪ ይህጉዳይ ከንክኗት ፡ የአበባ መደብሩን በፍለጋ አግኝታ ጠየቀችው ።
....
ባልነግርሽ ደስ ይለኝ ነበር ፡ ሆኖም ይህን ያህል ካስጨነቀሽ ፡ ልንገርሽ አለና በየቀኑ የሚላክላትን አበባ ሚስጥር ነገራት ።
.......
አንድ ቀን ባለቤትሽ ወደ አበባ መሸጫ መደብራችን መጣ ፡ እና ፡ አስገራሚ ትእዛዝ አዘዘኝ ።
ይኸውልህ ፡ መቼም ይሁን መቼ ብቻ ከአመታት በኋላ በሞት ከተለየሁ ፡ ለባለቤቴ ሜሪ በህይወት እስካለች ድረስ ፡ በየቀኑ አበባ ላክላት ብሎ ፡ ለብዙ አመታት የሚበቃ የአበባ ዋጋ ከነማድረሻው ከፍሎኝ ነበር ።
እናም ህልፈቱን ከሰማሁ በኋላ አበባ የምልክልሽ በዚህ ምክንያት ነው አላት ።
.....
ይህ ከሆነ በኋላ ሜሪ ሊቪንግስቶን ከዚህ አለም በሞት እስክትለይ እስከ 1983 ድረስ ፡ በባሏ ትእዛዝ መሰረት በየቀኑ አበባ ይደርሳት ነበር
Видалено16.04.202503:29
Переслав з:
ጠቃሚ ቻናሎች
◇🎬አክሽን ◇📺የጦርነት ◇🎬 የጫካ ◇🍿 የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ
አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  JOIN 🫴🫴🫴🫴🫴

https://t.me/addlist/RztFxBLes2k3ZGNk
https://t.me/addlist/RztFxBLes2k3ZGNk
እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

-አብርሆት ቤተ መጻሕፍት- Abrhot Library

@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
17.04.202504:41
ያቃተተች ህይወት

ድርሰት - ገ.እየሱስ ገ.ማሪያም

ይዘት - ታሪክ

የመጀመሪያ ዕትም - 1991 ዓ.ም

የገፅ ብዛት - 466

@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
03.04.202505:38
@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
03.04.202505:38
ርዕስ : የትንቢት ቀጠሮ
(ድራማ)

ደራሲ :ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል

@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
08.04.202521:29
ባይተዋር ~ Never Love A Stranger

ድርሰት - Harold Robins

ትርጉም - አውግቼው ተረፈ

ይዘት - ልብወለድ

የመጀመሪያ ዕትም - 1984 ዓ.ም

የገፅ ብዛት - 393

@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
03.04.202505:38
@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
✝️✝️✝️እንኳን አደረሳችሁ✝️✝️✝️

🌿ሆሳዕና በአርያም🌿

https://t.me/+VPXNgddZUqtOlER9
28.03.202521:27
@ETHIO_PDF_BOOK
@ETHIO_PDF_BOOK
@Walia_bookstore
@Walia_bookstore
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.