Notcoin Community
Notcoin Community
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ቼልሲ እና ሊቨርፑል ዲን ሁይጅሰንን ለማስፈረም ውድድሩን እየመሩ ነው።

● Team Talk

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ክለባችን 9 ቁጥር አጥቂው ኢማኑኤል እመግሀ በስትራስበርግ ባሳየው ብቃት ተደንቀዋል ! በረጅም ጊዜ ውል ላይ ውይይት አድርገዋል ሲል Santi Aouna ገለፀ ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ከማያውቁት መላክ የሚያውቁት ሰይጣን ይሻላል ይባላል አይደለ ከፕሪሚየር ሊግ ውጭ ያሉ የመስመር አጥቂ ከማምጣት ሮጀርስ ቢመጣ የተሻለ ነው ፣ ማሬስካ ለሚጫወተው የአጭር ቅብብል አጨዋወት ሮጀርስ ሌሎች ከምንፈልጋቸው ተጫዋቾች የተሻለ ነው ፣ አንዳንዴም ለፓልመር ተቀያሪነትም ያገለግለናል ! ስለዚህ ዲሳሲ ላይ የተወሰነ ገንዘብ ጨምሮ ወደ ብሪጅ ማምጣት ነው ! ግዴታ ገና ወጣት እና ዋጋው ርካሽ የመስመር አጥቂ መፈረም አለበት ስለተባለ ነው እንጂ እንደዛ ባይሆን ሮድሪጎን ነበር የምመርጠው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
እኔን ብቻ ነው ይሄ ጨዋታ አሁን ድረስ ስሜቱ ያሎጣልኝ?

የሮድሪጎ የ80ኛ ደቂቃ ግብ ለተከታታይ አመት(Back to back) Champion ከመሆን ያስቀረችን አጋጣሚ!

49 Shots🥶
4.5 XG🥶

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
ኮብሃም ባለፉት ጥቂት አመታት ለቼልሲ ድንቅ የፋይናንስ ሚዛን ሰጥቷል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
"CHAMPION OF EUROPE, U NEVER SING THAT"

የማለዳ መዝሙራችን 👋🎶

ሼልፋችን ሙሉ እንዲሆን ዛሬ በሜዳችን ለሪያል ቤትስ ጨዋታ ቀል ያለ ትሬኒግ ይኖረናል💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
#የጨዋታ_ቀን/#MATCH_DAY

የኮንፈረንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ !

     ቼልሲ ከ ጁርጋርደን

📆 የጨዋታ ቀን :- ሀሙስ (ዛሬ)

⏰ የጨዋታ ሰዓት :- 04:00

🏟️ የጨዋታ ሜዳ :- ስታንፎርድ ብሪጅ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ቼልሲዎች በሞርጋን ሮጀርስ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው ያሳወቁ ቢሆንም እሱን የሚፈልጉ ብቸኛ የእንግሊዝ ክለብ አይደሉም ! ሆኖም እሱ የሚወጣ ከሆነ አስቶንቪላ ብዙ ክፍያ እና ጥቅማጥቅሞች ይጠይቃሉ ! አክሰል ዲሳሲ ለቪላ በቋሚነት የመፈረም እድሉ ሰፊ ነው ። ዘገባው የ Jacob Tanswell ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ችለን ነው 🤷‍♂️

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
ኤንዞ ዘንድሮ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
አውቋ የሀገራችን ተዋናይት እና የቼላው እንስት ፊት አውራሪ ደጋፊ የሆነችው ማራማዊት፣ ምሽቱን ለጎረቤታችን መልክት አስተላልፋለች!😂

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ጎድለን አናውቅም አሁንም ሙላን ጌትዬ 🤲

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ዘንድሮ በኮንፈረንስ ሊጉ 5 ጊዜ 4 እና ከዛ በላይ ጎል አስቆጥረን አሸንፈናል ! በአውሮፓ ውድድር ይሄ ሲሆን በ 1999/00 ከባርሴሎና እና 2013/14 ከማድሪድ ቀጥሎ የመጀመሪያው ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ London’s First. London's Finest! 💙🏆

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
-የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ እና አለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በ 1XBET አሁኑኑ ይወራረዱ

💚💚💚💚

አሪፍ አሪፍ ኦዶች ተዘጋጅተዋል

ከሌላው ለየት የሚያደርገው የኛን ፕሮሞ ኮድ ተጠቅመው የመጀመርያ Deposit ሲያደርጉ 100% ቦነስ ይኖረዋል

Registration link ➡️
https://affpa.top/L?tag=d_4218456m_97c_&site=4218456&ad=97

promocode-ETHIO1XB
🏆🏆🏆🏆አሁን ደግሞ 5ኛው የአውሮፓ መድረክ ዋንጫ እየመጣ ነው ... UECL🏆🔜

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
08.05.202504:39
በ2021 እ.አ.አ ቼልሲ የኣውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግን ሲያሸንፍ በሙሉ ውድድሩ ማለትም በምድብ ጨዋታዎች፣ በ16 ጥሎ ማለፍ፣ የሩብ ፍፃሜ፣ በግማሽ ፍፃሜ እንዲሁም በፍፃሜው በሙሉ ተደምሮ የተቆጠረብን ጎል 4 ብቻ ነበር።

ይህ ቁጥር ምን ያህል ግሩም እንደሆነ ለማየት ባርሴሎና ከትናንት በስቲያ በ1 ጨዋታ 4 ጎሎችን ኣስተናግዶ ነበር፣ ሪያል ማድሪድ በአርሰናል 3 ጎሎች በ1 ጨዋታ ተቆጥረውበት ነበር፣ እንዲሁም አርሰናል በደርሶ መልስ 3 ጎል በፓሪሱ ክለብ ተቆጥሮበት ነበር።

እንደ ቼልሲ ግን ግሩም መከላከል ሬከርድ ያለው ኣለ?

ATTACK WINS YOU GAMES, DEFENCE WINS YOU TROPHIES!💙

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
¶ ዲሳሲ ለቪላ በቋሚነት የመፈረም ምንም አይነት እድል የለውም ሲል The Athletic ገለፀ ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Incredible Season 💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
"ለእኔ በዚህ የውድድር ዘመን ዋንጫ ማንሳት "ቼልሲ ተመልሰዋል!" ማለት የሚችሉት መግለጫ
ነው።


ከዚ በመነሳት የአሸናፊነትን አስተሳሰብ ለመገንባት እና ዋንጫዎችን ለማንሳት ጥሩ ጅምር ነው።"


🗣 ኤንዞ ማሬስካ፦

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
ቼልሲ አንቶኒዮ ሩዲገርን ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ለመመለስ የሚያስችል አስደንጋጭ እርምጃ ሊወስዱ ነው።

{Football Transfers}

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Try Harder አንቺ ፆመኛ

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
ሃቨርትዝ የኣመቱ መጀመሪያ ላይ:-

"ቻምፒዮንስ ሊጉን ማሸነፍ ደስ ይላል ነገር ግን ከአርሰናል ጋር የበለጠ ደስ ይላል!"

ሆዴስ ልማዱ ነው ኣይኔን ኣታስቀው ኣሉ🤣 ተጫዋች ነህ ሲባል የእግር ኳስ መስሎኝ ነበር ለካ ቀልደኛ ቢጤ ነሽ😁

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
Показано 1 - 24 із 5 180
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.