Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA avatar

🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA

➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስደማሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል 😱
═══════════════════
  🤝 ለማስታወቂያ ስራ ➬ @Teme_995 @Laday_33
በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ
https://youtube.com/@alemnaaewetawcha
👍 LIKE & #SUBSCRIBE
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПриватний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
Розташування
МоваІнша
Дата створення каналуКвіт 22, 2025
Додано до TGlist
Бер 09, 2025
Прикріплена група

Рекорди

11.03.202523:59
127KПідписників
22.03.202518:42
100Індекс цитування
12.03.202512:27
13.4KОхоплення 1 допису
03.03.202507:58
5.2KОхоп рекл. допису
25.03.202523:59
22.37%ER
12.03.202511:24
10.58%ERR

Розвиток

Підписників
Індекс цитування
Охоплення 1 допису
Охоп рекл. допису
ER
ERR
БЕР '25БЕР '25БЕР '25БЕР '25КВІТ '25КВІТ '25КВІТ '25

Популярні публікації 🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA

Видалено03.04.202517:36
የቀጭኔ እግር ፣ የታችኛው መርገጫው ክፍል ፣ የመመገቢያ ሳህንን ያህላል ፣ 30cm ያህል ሰፊ ነው።

😂 ወይ አለም እንኳን ተፈጠርን ያስብላል︎‼
Видалено31.03.202507:20
30.03.202520:24
ፍቅር ይበልጣል ወይስ ገንዘብ ⁉️

ፍቅር ❤️
ገንዘብ
👍

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቃሉ❓

👉የኡጋንዳ ተወላጁ ጆርዳን ኪንዬራ በ6 አመቱ አባቱ መሬት በፍርድ ቤት ክርክር ሲቀሙ ያያል። 18 አመት ተምሮ ጠበቃ በመሆን በ26 አመቱ መሬታቸውን ማስመለስ ችሏል👏

https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
👆በዮቱብም በሚያስገርሙ ቪዲዮች አለን....

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwch
በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ከሟቾች የእጅ ጣት ላይ የተሰበሰበ ቀለበት ምስል

የስንት ሰው የፍቅር ህይወት ተቀጭቷል አይ ጦርነት

አክቲቪስቱ ያናፋል
ሀብታሙ ገንዘብ ያዋጣል
ድሀው ግንባር ይላካል
መጨረሻ ላይ
አክቲቪስቱ ይሾማል

ሀብታሙ ገንዘቡን ይሰበስባል
ድሀው ይሞታል😭

https://youtu.be/SNFbQd3Jqx8?si=_1Ji296rk0mFSiHD
👆በዮቱብም በሚያስገርሙ ቪዲዮች አለን....

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
#ይህን_ያውቃሉ❓

ወንድ አንበሶች ደሞ የአለማችን ደፋሮቹ እስሳቶች ሲሆኑ....
ምድር ላይ የሚፈሩት አንድ እንስሳት ብቻ  ነው እሱም የገዛ የራሳቸውን ሚስቶች ነው።

ማስታወሻ ለወንዶች ሚስትህን ከፈራህ አንበሳ ነህ ማለት ነው👍

👇በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ"
https://youtu.be/w5jv77PTxYQ?si=SaMY9oYZpl5cYZnj

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
Видалено12.04.202506:58
ተስፋ ያለመቁረጥ ምሳሌ
ፕሬዚዳንት አብርሀም ሊንከልን

በ21 አመቱ ንግድ ለመስራት ሞክሮ ከሰረ ። 

በ22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ ።

በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ሊሰራ ሞክሮ ከሰረ ።

በ26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራት የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ ።

በ34 አመቱ ለምክር ቤት ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ ።

በ45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።

ተስፋ ሳይቆርጥ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳደረ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ ።

በ49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ በድጋሚ ሳይሳካለት ቀረ ።

🛑በመጨረሻ ግን በ52 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት መሆን ቻለ


በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ ነገ ምን ይዞላችሁ እንደሚመጣ አታውቁምና ተስፋ አትቁረጡ🙌
14.04.202504:38
✍️ የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !!

ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ።

1. ትጉ ስራ
(H+a+r+d+w+o+r+k)
(8+1+18+4++23+15++18+11)=98%


2. እውቀት
(K+n+o+w+l+e+d+g+e)
(11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96%


3. ፍቅር
(L+o+v+e)
(12+15+22+5)=54%


4. እድል (L+u+c+k) = 47%
በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%)
ለውጥ ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ ።


ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ??

5. ገንዘብ (M+o+n+e+y)
(13+15+14+5+25)=72%


አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን?

6. አመራር
(L+e+a+d+e+r+s+h+i+p)
(12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም!


ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ

7. አስተሳሰብ
(A+t+t+i+t+u+d+e)
(1+20+20+9+20+21+4+5)=100%

እናም ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ

Share ➽
@Alemniewntwcha
Share ➽
@Alemniewntwcha
🌿ጌታ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ "እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳቹ"🙏

https://t.me/alemniewntwcha
👆Alice Michel' ፈረንሳያዊ አትሌት ለማነቃቂያ ይሆናት ዘንድ የኢትዮጲያን መለያ ልብስ ሮጣለች😊

     ★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ይህንን ያውቃሉ ⁉️

በርካታ ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከሆነ ጥፍራቸውን የሚያሳድጉ ወንዶች አፍንጫቸው እና ጆሮኣቸው ንፁህ እንዳልሆነ የሚሰማቸው እና ጥፍራቸውን እንደ ማፅጃ መሳሪያ የሚጠቀሙ ናቸው 🤣

https://youtu.be/7Y_iShxUg2U?si=RzEQMidlH_nENCgo
👆በዮቱብም አለንላቹ ተቀላቀሉን

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ራሰ በራዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች!

★ በሞሮኮ "ራሰ በራ"ን "የወንድ ልጅ ዘውድ!" ብለው ነው የሚጠሩት።

★ በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው!

★ በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ!

★ በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው!

★ በአርጀንቲና "ራሰ በራ" ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች!

★ በአውስትራሊያ አንዲት ሴት ከፀጉራም ወንድ ጋር ባለ ትዳር ብትሆንና "ራሰ በራ" ከሆነ ሌላ ወንድ ፍቅር ቢይዛት ፀጉራሙን ወንድ የመፍታትና ከ"ራሰ በራ"ው ጋር የመሆን ህጋዊ መብት ነበራት!

★ በቀድሞው ጊዜ በፊንላንድ በሚገኘው ሄልሲንኪ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ሲመዘገቡ በትምህርት ከሚያስመዘግቡት ውጤት በላይ አቅደው የሚገቡት "ራሰ በራ" ወንድን በፍቅር ማማለልን ነበር

ጸጉሩ ለሸሸው ወይም ለመላጣው ጀለስ Share 😁አርጉለት


👇በዮቱብ አማራጭ ሊንኩን ነክታቹ ታገኙናላቹ"
https://youtu.be/w5jv77PTxYQ?si=SaMY9oYZpl5cYZnj

★𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬 JOIN US★
https://t.me/alemniewntwcha
ጥቅምት 27 1962 እ.ኤ.አ ሶስተኛው የ አለም ጦርነት ሊጀመር በ 2 ደቂቃ እርቀት ውስጥ ነበር።vasili arkhipov የተባለ የሩስያ ባህር ሀይል ጦር አዛዥ የነበረ፣ አሜርካ ላይ ኒውክሌር እንዲተኩስ ቢታዘዝም በመቃወሙ ምክንያት አለምን ሊያወድም ይችል ከነበረው ሶስተኛው የአለም  ጦርነት ታድጓታል።

Respect him 🫡

Share ➽
@Alemniewntwcha
Share ➽
@Alemniewntwcha
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.