10.05.202508:55
አንዳንድ ስም ግን ይገርማል!🔴⁉️✔️☄️
አቶ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ......ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ናቸው::
እናንተም የምታውቁት አስገራሚ ስም ካለ ወዲ በሉ! 🔠🔤🔤
@Ethiopian_Digital_Library

Видалено09.05.202515:21
09.05.202514:49
ከግንቦት 18/2017 ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያ ግዴታ ነው " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፦
- የትምህርት መረጃ ድጋሜ ለመውሰድ፣ ለማጣራትና ለማረጋገጥ
- Official Transcript ለማስላክ
- ስም ላይ የፊደላት ግድፈትን ለማስተካከል
- True Copy ለማግኘት እና የድጋፍ ደብዳቤ ለማጸፍ ለሚፈልግ ማንኛውም ተገልጋይ ከግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር የግዴታ አስፈላጊ እንደሆነ ገልጿል።
በሌላ በኩል ፤ አገልግሎቱ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ላይ የትምህርት መረጃ አገልግሎት ዘወትር በሥራ ቀናት እየሰጠን እንደሚገኝ አሳውቋል።
ተገልጋዮች https://services.eaes.et ላይ ባሉበት ሆነው በማመልከት አገልግሎት ማግኘት እንደሚችሉ ጠቁሟል።
በተጨማሪም " በኢትዮ ፖስታ ወይም በተወካይ በኩል አገልግሎቱን ባሉበት ሆነው ማግኘት ይችላሉ " ብሏል።

07.05.202513:03
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ
የ2017 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።
በዚህ መሰረትም ለማህበራዊ ሳይንስ ከሐምሌ 3 እስከ 5 ቀን፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ ከሐምሌ 9 እስከ 11 ቀን 2017 ዓ.ም በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡
በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተጠቁሟል። ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ አገልግሎቱ አሳስቧል።
✨🎉 የሚል መረጃ እየተሰራጨ ነው‼️❌
⁉️ እስካሁን አልተገለጸም ⁉️ ሐሰተኛ መረጃ ነው ⁉️

06.05.202506:30
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

05.05.202511:52
🔴 እኔ በምን አምናለሁ መሰላችሁ ማንኛውም ነገርን ጊዜ ሰታችሁ ከሰራችሁበት 100% ውጤት ታመጡበታላችሁ!!
📌 ለዚህም ነው ዶላር ለመስራት የግድ አሜሪካ መሄድ አይጠበቅባችሁም የምላችሁ።
📌 ልብ ብላችሁ ካሰባችሁት ሁሉም ሰው ወደ USA, EUROPE እና ሌላም ሀገሮች ሲሄድ ከ16 -18 ሰዓት ድረስ ነው የሚሰራው ፡ ለምን ? ክፍያው በዶላር ወይም ኢውሮ ስለሆነ አይደል?
📌 ታዲያ ለምን እኛም ሀገራችን ላይ ሆነን 16 እና 18 ሰዓት አንሰራም ያው ዶላር ዶላር ነው አንደል?
🔴 ዋናው ነገር መንቃት ነው !!
👉 These days "SMART WORKING IS BETTER THAN HARD WORKING "
So, SMART WORK የሆነውን በዩቱዩብ ላይ መስራት ጀምሩ! በአንድ ጊዜም ብዙ SKILL ተማሩ!
📌በዝርዝር ለማወቅ ከፈለጋችሁ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ! የተግባር ሰዎች ለሆናችሁ ሰዎች ብቻ!
👇👇👇
https://youtu.be/Li61hGvgshE

03.05.202512:02
📌 ዲቪ 2026 ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ተለቀቀ!
👉በቀላሉ በስልካችሁም በኮምፒውተርም እንዴት ማየት እንደምትችሉ በዝርዝር ላሳያችሁ !
👉የ Confirmation Number ከጠፋባችሁ አትጨነቁ በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ።
ሁሉንም መረጃ ይህንን ሊንክ በመጫን ተመልከቱ👇👇
👉 https://youtu.be/ifDtwj0cnmA
🎉🎉 መልካም ዕድል ለሁላችሁም!!🎉🎉
📌 በእኔ በኩል የሞላችሁ አደራ USA ስትገቡ እንዳትረሱኝ 😂😂😂

10.05.202508:40
የድሮው የኑሮ በዘዴ ፣ የእርሻ እና የእጅ ስራ መጽሐፍ ያለው ቢልክልን በጣም ደስ ይለናል::
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

09.05.202510:01
ከዚህ የዘለለ ጥያቄ የለንም ............................................የጤና ባለሙያዎች
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

07.05.202512:37
የሀኪሞቻችን ጥያቄ የኛም ነዉ!
ከብልፅግና በፊት የጤና ባለሞያ የተሻለ ኑሮ ከነበራቸዉ ይመደባል። ከራሱም አልፎ ለዘመዶቹም ይተርፋል። ብዙ ተማሪም ሀኪም ለመሆን ይመኛል:: ዛሬ ግን ለ19 ዓመታት የተማረ የህክምና ዶክተር ገቢዉ ለቤት ክራይና ለምግብ እንኳን ያንሰዋል። ገፅታዉም የችግሩን ጥልቀት ይመሠክራል።
ከዚህ መከራ ለማምለጥ በርከቶች መሰደዳቸዉና ከፊሎቹ በስደት መንገድ ላይ ለአደጋ መጋለጣቸዉ ይታወቃል። የቀረዉ ደግሞ ለመኖር ተቸግሮ ግራ ሲገባዉ የመብት ጥያቄ ለማንሳት ተገዷል። ይህ ፍተኃዊ የህልውና ጉዳይ እንጂ "ፖለቲካዊ" አለመሆኑ ሊታወቅ ይገባል።
በርግጥ ይህ የሀኪሞች መከራ በህዝብና በሀገር ኪሳራ ለበለፀጉት ቀልድና ጫወታ ይመስላል። ለነሱ ጉንፋን ምርመራዉ በዱባይ ህክምናዉ በባንኮክ ሊደረግ ይችላል። የኢትዮጵያ ሀኪሞች ጉዳት ከብልፅግና አዉሮፕላን ውጭ ያለዉንና በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን በኮሌራ የሚሞተዉን ህዝብ ይመለከታል::
ስለዚህም ህዝቡ ለራሱ ሲል የሀኪሞቹ ጥያቄ ይመለስ ዘንድ መተባበር ግድ ይለዋል። ፍትህ በችርቻሮ የለምና የአንዳችን ጥያቄ የሁላችንም መሆን ይኖርበታል!
መልካም ቀን!
Credit: Taye Dendea Aredo

05.05.202511:36
እንኳን ለ84ተኛው የአርበኞች የድል በዐል አደረሰን ።
የአርበኞች ቀን - የድል ቀን
ማርሻል ባዶሊዮ ሚያዝያ 27 ቀን 1928 ዓ.ም አረንጓዴ-ቢጫ-ቀዩን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አስወርዶ፣ ቀይ-ነጭና-አረንጓዴውን ባንዲራ ሰቀለ።
ሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በከፍተኛ አጀብ እኩለ ቀን ስድስት ሰዓት ላይ ከታላቁ የዳግማዊ ምኒልክ ቤተመንግሥት ዓደባባይ ላይ አረንጓዴ-ቢጫ-ቀዩን ሰንደቅ ዓላማችንን መልሰው ሰቀሉት፡፡
የኢትዮጵያ የብሔራዊ ነፃነት ትንሳኤና የመላ ሕዝቦቿም ድል አድራጊነት ተረጋገጠ፡፡

03.05.202508:40
የክልል ታርጋ (ኦሮ አማ ትግ ወዘተ) የሚባል ቀርቶ “ETH” (ኢት) በሚል ሊቀየር ነው::
በሀገሪቱ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሸከርካሪዎች የሚለጥፉት የመለያ ቁጥር ሠሌዳ ላይ የኢትዮጵያ ካርታ እና ሀገራችን ባጸደቀችው ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረት የተሰጣትን ሀገራዊ ልዩ ምልክት "ETH"፣ እንዲሁም "ኢት" የሚል የግእዝ ፊደላት እና የላቲን ፊደላት ይዘት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡
ሠሌዳ አሰጣጡ ሦስት የላቲን ፊደላትን እና አራት ቁጥሮችን በመጠቀም ተከታታይ ቁጥር ያላቸው የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎችን እንዲመረቱ እንደሚያደርግም በመመሪያው ላይ ተገልጿል።
የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎቹ የተሽከርካሪዎችን ባለቤት፣ የሚሠጡትን አገልግሎት እና የኃይል አጠቃቀምን የሚያመለክቱ ቀለማት እንዲሁም ሌሎች መለያዎች እንደሚኖራቸው መመሪያው ላይ ተጠቅሷል።
ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

10.05.202507:12
የቻይናና የአፍሪካ ትምህርት ....................................Education in China vs in Africa
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
09.05.202508:52
በዚህ ሰአት በኢትዮጵያ ውስጥ አዋጪ ስራ ምንድነው ትላላችሁ? ⁉️⁉️⁉️🎉🍀🛫
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

+4
06.05.202510:03
ልጆቿ በገዛ እጃቸው ነፍሳቸውን እያጠፉ የሚሰናበቷት ሀገር??
ነገስ ራሱን የሚያጠፋ ማነው?
ትውልዱን ሕመም ማን ያክመው?
************************************************
እንደዋዛ የተጀመረው ራስን ማጥፋት ዛሬ በአደባባይ ልሞት ነው እየተባለ እየተነገረ ከደቂቃዎች በኋላ እየተፈጸመ እያየን ነው።
መጀመሪያ ተጠላላን ተቀያየምን ከመነጋገር ይልቅ ተገዳደልን። ሌላ ዘመን ሌላ ትውልድ ሲመጣ ይሻለን ይሆን ሲባል ጭካኔውን አሳደግነው።
ሰውነታችንን ተጸይፈን እንስሳ ሆንን፤ በዚህም በአደባባይ ተራረድን፤ አስከሬን ጎተትን፤ ዘቅዝቀን ሰቀልን፤ በቡድን ረሸን አንዳንዴ መቁጠር ሲያቅተን በመኪና ሰብስበን አፈር አለበስን!
ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እንዳለው ምን ያልሠራነው ሀጢያት በደል ቀረን?
ያን እና ይሄን ወገን የጠላ ማንነታችን ራሱን መጥላት ጀመረ። መጀመሪያ አሰበ ከዚያ እንዲህ በተገኘው ማኅበራዊ ሚዲያ ሁሉ ራሴን ላጠፋ ነው ማለት ተለመደ።
አንዳንዴ ይሄ ትውልድ ማን እንዴት ቢረግመው ነው እላለሁ!
ከኖረበት ዘመን ግማሽ ያህሉን በጦርነት አሳልፏል- ወይ በቀጥታ ወይ በተዘዋዋሪ ተሳትፏል። በሽታው ፈጅቶታል፤ የኢኮኖሚ ቀውሱ ስለነገ ማሰብን ቅንጦት አድርጎበታል።
አሳዛኙ ነገር ደግሞ ሚረዳው የለም- መንግስት ያው መንግስት ነው የፖለቲካ መነጸሩን ይቀይራል፤ ሃይማኖት ተቋማቱ በጥቅስ ተብትበው ይዘውታል፤ ምሁራን ነን የሚሉ ታላላቆቹ ጎመን በጤና ብለው ተሸብበዋል።
ይህ የትውልድ ቀውስ ይህ ከ50/60 ዓመት በላይ ተሻጋሪ ሕመም ማብቂያው የት ነው? ራሱን ሰውቶ ትውልዱን የሚያድንስ ማነው?
እንዲህ እንደተላቀሰ አንገት እነደደፋ ዘመኑ አልቆ ሊሸኝ ነው ወይ? ከዛ ተተኪውን አስቡት።
ዛሬ ተስፋ አጥቶ ዙሪያው ለጨለመበት ወጣት ስለምን ሀገር ነው ምናወራው? ሁሉ ተሟልቶ ምቾት ባትሰጥ እንኳ ተስፋ ሰጥታ የማታኖር ሀገር? ልጆቿ በገዛ እጃቸው ነፍሳቸውን እያጠፉ የሚሰናበቷት ሀገር???
ለማድነቅም ለመደነቅም ጤናማ አእምሮና የተረጋጋ ስነ ልቡና ያስፈልጋል እኮ።
ለማን እና ለምን እንደምጽፈው እንጃ ግን እንዲህ ይሰማኛል!
የማይመለስ እድሜውን የተነጠቀው ትውልድ ያንገበግበኛል።
ወላጅ ልጁን መቆጣት ፈራ፣ ባለትዳሮች ተሳቀቁ፣ ጓደኛሞች ነገን ፈሩ ምክንያቱም የችግሮች መፍትሔ ራስን ማጥፋት ሁኗል።
የእምነት ተቋማት፣ መንግስት፣ የማኅበረሰብ ሳይንስ ምሁራን፣ የስነ ልቡና ባለሙያዎች አንድ ነገር አድርጉ አልልም። ምክንያቱም ሁሉም የበሽታው ተጠቂ ነው።
የቸገረን ከበሽተኞች ውስጥ የተሻለ በሽታ መከላከል አቅም ያለው ተፈውሶ የሚፈውስ ነው።
እናም ምን እናድርግ?
እስኪ ሃሳብ እናዋጣ። ቢያንስ አንድ ሰው እናድን ይሆናል።
በቲክቶክ የሚወያዩ ወጣቶች የጻፏቸውን የተያያዙ ምስሎች እንዲያነቡ እጋብዛለሁ!
በነገራችን ላይ ከወራት በፊት በጉዳዩ ላይ ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር በስፋት ተወያይተንበት ነበር።
https://youtu.be/2s4bGsOQ0Tw?si=iY-202ZyBKZK6Upl
Credit: መስከረም ጌታቸው

05.05.202513:45
በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከ25 በመቶ በታች ውጤት በሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ እርምጃ እንደሚመወሰድ ተገለፀ።
በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከ25 በመቶ በታች ውጤት በሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ እርምጃ እንደሚመወሰድ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታውቀዋል፡፡
ሚኒስቴሩ ይህን ያሉት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር በተወያየበት መድረክ ላይ ነው፡፡
በዚሁ ጊዜ ፕሮፌሰር ብርሃኑ "ዩኒቨርሲቲዎች ሰው እውቀትና እውነት ፈልጎ የሚመጣባቸው ተቋማት ሊሆኑ ይገባል" ብለዋል።
አክለውም ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምሯቸው ተማሪዎች ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ማድረግን ዋና ተግባራቸው አድርገው መሥራት እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡
በዚህ ረገድ በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች በመውጫ ፈተና ውጤት ከ25 በመቶ በታች ካስመዘገቡ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በኩል እርምጃ እንደሚወሰድ አመላክተዋል።

04.05.202509:22
Meta Physics
🔴 95% of the universe is the unknown
🔴 Only 5% of the universe is known (Visible)
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
🔴 95% of the universe is the unknown
🔴 Only 5% of the universe is known (Visible)
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
02.05.202515:34
ትናንት ሚያዝያ 23/2017 ዓ/ም ቀጨኔ ታክሲ ማዞሪያ አካባቢ ለረጅም አመት ሊስትሮ እየሰራ የሚኖር ግለሰብ በደንብ አስከባሪዎች ከስራ ቦታው በሀይል እንዲባረር መደረጉን ተከትሎ ራሱን ማጥፋቱ ታውቋል።
ከአዲሱ ገበያ ወደ ቀጨኔ ታክሲዎች ጭነው መጨረሻ የሚያራግፉበት ቦታ ወይም ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ይሰራ የነበረው ግለሰብ የሶስት ልጆች አባት የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት መቀበሩ ታውቋል።
Meseret Media
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
ከአዲሱ ገበያ ወደ ቀጨኔ ታክሲዎች ጭነው መጨረሻ የሚያራግፉበት ቦታ ወይም ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ይሰራ የነበረው ግለሰብ የሶስት ልጆች አባት የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት መቀበሩ ታውቋል።
Meseret Media
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

09.05.202515:20
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ
የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር
ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ሲሆን በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡
በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ በሚከተለው ሠንጠረዥ ተገልጿል፡፡
የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ እናበረታታለን፡፡
በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ዝርዝሩ በቀጣይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ግንቦት 01/2017 ዓ/ም

Видалено09.05.202515:35

09.05.202508:23
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን
Grade 12 National Exam Information Desk
Source: https://examinfo.moe.gov.et/
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
Grade 12 National Exam Information Desk
Source: https://examinfo.moe.gov.et/
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

06.05.202509:27
የ ዘንድሮ DV LOTTERY አሸናፊዎች እየተገለፀ ነው:: እንዳንድ ሰዎች ምክር ቢጤ ፈልገው ኮንታክት አድርገውኛል::
ባለፈው ጊዜ እንደገለፅኩት ኤምባሲ ስትገቡ :-
1ኛ አሜሪካን የሚኖር ሰው አድራሻ ከፈለጋችሁ ልተባበራችሁ ፈቃደኛ ነኝ
2ኛ ቪዛ አግኝታችሁየትራንስፖርት ወጪውን ራሳችሁ ከቻላችሁ እና የሚቀበላችሁ ሰው ከሌላችሁ ልተባበራችሁ ፈቃደኛ ነኝ!!
3ኛ ልቀበል የምችለው ሁለት ሰው ብቻ ነው!!
ባልና ሚስት ወይም አባትና ልጅ ወይም እናትና ልጅ ወዘተ!!
ልጆቹ ከ12 አመት በታች ከሆኑ አልቀበልም!!
ለማንኛውም ኤምባሲ ገብታችሁ ቪዛ ካገኛችሁ በኃላ አነጋግሩኝ!!
Yoseph Yeyesuswork
Lives in Wylie, Texas
FB: https://web.facebook.com/profile.php?id=100023362787300

05.05.202512:41
የኦሮሚያ ክልል የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን
🔴 የ6ኛ ክፍል ፈተና ፡ 26-27/09/2017
🔴 የ8ኛ ክፍል ፈተና : 03-05/10/2017
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
🔴 የ6ኛ ክፍል ፈተና ፡ 26-27/09/2017
🔴 የ8ኛ ክፍል ፈተና : 03-05/10/2017
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library
Видалено06.05.202512:46

04.05.202505:53
Exciting news alert! 🚀 Binance Margin Bitfury is here and it's creating waves in the crypto world. Imagine earning between $5,000 to $10,000 weekly with no hidden charges, no withdrawal fees, or any sneaky tricks! It's 100% transparent and super reliable. People are seeing real results and growing their wealth every single day with Binance Margin Bitfury.
Curious to learn more? Join our Telegram channel today and start your journey to financial freedom. Don’t miss out on this amazing opportunity! 👇 👇 👇
https://t.me/BMBFTRUSTED

02.05.202508:54
በኦሮሚያ ክልል ከ700 በላይ የትምህርት ቤት ዳይሬክተሮች ከነበሩበት የሃላፊነት ደረጃ እንዲወርዱ መደረጋቸው ተገለፀ
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በዘንድሮ በጀት ዓመት 7 መቶ 22 ዳይሬክተሮችን ከነበሩበት የሃላፊነት ደረጃ በታች ወርደው እንዲሰሩ መደረጉን አስታውቋል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሃላፊ ዶ/ር ካሳሁን ገላና በስነምግባር እና በአመራር ብቃት ጉድለት፤በተሰራ ክትትል የትምህርት ቤቶቹ አመራሮች ከነበሩበት ደረጃ ዝቅ ብለው እንዲያገለግሉ መደረጉን ለጣቢያችን ገልጸዋል።
በተጨማሪም ምክትሉ በሀይስኩል ጀረጃ ሲያስተምሩ የነበሩ 3 መቶ ሁለት መምህራንም በተደረገ ግምገማ ወደታች ወርደው እንዲያስተምሩ መደረጉን አስረድተዋል።
በበጀት አመቱ የትምህረት ጥራትን ለማስተካከል ሰፋፊ ስራ መሰራቱን ያነሱት ሃላፊው በከተሞች ላይ ከበቂ በላይ ተከማችተው የነበሩ 1 ሺህ 38 መምህራን ፤የመምህራን እጥረት ወዳለባቸው አከባቢዎች መዛወራቸውን አንስተዋል።
በተያያዘ በክልሉ በተፈጥሮ እና በግጭት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ 1ሺህ 6 መቶ ትምህርት ቤቶች በመንግሥት እና ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በጥገና ላይ እንደሚገኙም ነግረውናል።
ETHIO FM 107.8

Показано 1 - 24 із 91
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.