Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ETHIO CRISTIANO 𝘾𝙍7 avatar

ETHIO CRISTIANO 𝘾𝙍7

🐐 ᭙ꫀꪶꪶᥴꪮꪑ
ስለ እግርኳሱ ንጉስ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-| የንጉሱን ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎች
-| የአሰልጣኞች አስተያየት
-| የንጉሱን የህይወት ታሪክ
-| የንጉሱን ሪከርዶች
-| የንጉሱን ትውስታዎች እንዳስስበታለን!
#SIUUU
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
𝐂𝐑𝐄𝐀𝐓𝐎𝐑 :- @MIKEY12M [ 0918508413 ]
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
Розташування
МоваІнша
Дата створення каналуБер 08, 2025
Додано до TGlist
Лют 15, 2025
Прикріплена група

Розвиток

Підписників
Індекс цитування
Охоплення 1 допису
Охоп рекл. допису
ER
ERR
БЕР '25КВІТ '25

Популярні публікації ETHIO CRISTIANO 𝘾𝙍7

ንጉሱ ወደ ሪያል ማድሪድ ቢመለስ?

እስማማለሁ 🔥
አይ አልስማማም ❤️

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
📸

እስት 100❤️❤️❤️

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
ሁሉንም ነገር ማድረግ የሚችል ብቸኛ ተጫዋች ❗️👌

Give him 100 ❤

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
ዛሬ ለሊት ኢንተር ሚያሚ ሊግ አንድ ላይ በሚገኝ ክለብ 1-0 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ደጋፊዎች ይዘውት የገቡት ባነር ።

PESSI 🤡

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
የ Hollywood የፊልም ሀክተሮች ጉዳቸው ፈላ!👀

ሮናልዶ ወደ ፊልሙ አለም እይኑን እያዞረ ነው ። እናም በቅርቡ የሚለቀቁ 2 ፊልሞች ላይ ተውኗል ። ከነዚህም ውስጥ 3 የ Action እይታዎች ላይ ተሳትፏል ። 👀

ፊልሙ በቅርቡ ይለቀቃል 🔥📽️

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
ትላንት ምሽት ሮናልዶ ፔናሊቲውን ሳያስቆጥር በፊት ማኔ ደስታውን ገልፆ ጨርሶ ነበረ ። 😁

WHAT A PICTURE! 🤩

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
15 UCL ብቻ ነዉ ያለን እባክህ ...🤲

@ETHIO_CRISTIANO_CR7
@ETHIO_CRISTIANO_CR7
ሮናልዶ ይባላል !

ላኩላቸው ለነዛ ነቀዞች 🥶

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
ክሪስቲያኖ ጁኒዬር U15 ጎል ካስቆጠረ ቡሃላ የአባቱን የደስታ አገላለፅ ተጠቅሟል! 🔥🔥

@ETHIO_CRISTIANO_CR7
@ETHIO_CRISTIANO_CR7
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በእግርኳስ ሁሉንም ነገር አሳክቷል ። በፈለገበት ጊዜ ጫማ መስቀል ይችላል ... ሜሲ ግን ብዙ ነገሮችን ማሸነፍ ይጠበቅበታል ።

|| ጀርገን ክሎፕ 🎙

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
ደረጃቸውን የጠበቁ ተጫዋቾች ወደ ሪያል ማድሪድ በየ አመቱ ይጎርፋሉ ነገር ግን አንዳቸውም ሮናልዶን ሊተኩ አልቻሉም ! አይችሉምም !

🐐

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
AURA

ሮናልዶ ካለ እንደዚህ አይነት ምሽት ሁልጊዜም አለ ! ደህና እደሩ ቤተሰብ 😍

#SIUUUUUUUUUUUUUUUU

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
10.04.202517:11
ሁለተኛ ጥያቄ 🔥

React የታለ የንጉሱ ቤተሰቦች?
ልጅ፡ አባዬ አንድ ታሪክ ንገረኝ...

አባት፡ ተቀመጥ ልጄ።

"በአንድ ወቅት ማድሪድ ውስጥ አንድ ንጉስ ነበር....

@ETHIO_CRISTIANO_CR7
@ETHIO_CRISTIANO_CR7
🚨ይህንን ያዉቃሉ!

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በሪያል ማድሪድ ቤት 101 ጊዜ ካፕቴን ሆኖ ተጫውቷል ነገር ግን አንድም ጨዋታ አልተሸነፈም 😱

@ETHIO_CRISTIANO_CR7 @ETHIO_CRISTIANO_CR7
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.