Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
DREAM SPORT ™ avatar

DREAM SPORT ™

Спорт
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት
- የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ ያናግሩን።
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
РозташуванняЕфіопія
МоваІнша
Дата створення каналуКвіт 14, 2025
Додано до TGlist
Серп 07, 2024
Прикріплена група

Популярні публікації DREAM SPORT ™

Видалено18.04.202512:07
17.04.202519:11
ጋርናቾ አሲስት 🔥

The south american connection 🔥
Видалено18.04.202512:07
17.04.202519:10
ጎልልልልልልልልል ማን ዩናይትድድድድድ
05.04.202512:42
ጎልልልልልልልል ኤቨርተን ንዲያዬ 49'

ኤቨርተን 1-1 አርሰናል
02.04.202519:15
ጎልልልልልልልል ማን ሲቲ

ማን ሲቲ 2-0 ሌስተር
01.04.202519:06
ጎልልልልልል ኖቲንግሀምምምምም

ኖቲንግሀም 1-0 ማን ዩናይትድ
🚨OFFICIAL

የቦሎኛ ዋና አሰልጣኝ ቪንሴንዞ ኢጣልያኖ የጣልያን ሴርያ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተሰይመዋል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ʙᴜᴋᴀʏᴏ sᴀᴋᴀ ᴏʀ ʟᴀᴍɪɴ ʏᴀᴍᴀʟ?

-Sᴀᴋᴀ❤️
-ʏᴀᴍᴀʟ👍

ድጋፋችሁን ተውና በእግርኳስ አይን ምረጡ!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የዛሬውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል፣ ማንስ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያልፋል

- አርሰናል ❤️
- ማድሪድ 👍

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ይህን ሰው መጥላት ይከብዳል ፣ የብዙዎችን ህልም ያሳካ ፣ ለተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ክብር ያለው፣ ግብ ሲያስቆጥሩ በፈንጠዝያ ደስታውን የማይገልፅ፣ ትሁት እና ስራ ወዳድ፣ በስኬቱ ሲኩራራ የማናውቀው

ሊዮኔል ስካሎኒ ከ 1-10 ስንት ትሰጡታላችሁ 🇦🇷🏆

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Who is the Goat ?

ፔፕ ❤️
አንቼሎቲ 👍

" SHARE " | @DREAM_SPORT
BREAKING

አርሰናል አንቶኒን በክረምቱ ለማስፈረም ድርድር ጀምረዋል ።

አንቶኒ በፕሪንየር ሊጉ የመቆየት አላማ ያለው ሲሆን በሚኬል አርቴታ የሚደነቅ ተጫዋች ነው ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ታዋቂው አሜሪካዊው ዩቱበር ስፒድ በፍልስጤም ጦርነት እየተጎዱ ላሉ ማህበረሰቦች የ $50 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተዘገበ ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ካርሎ አንቼሎቲ 🗣

" ባርሴሎና ከበላያችን ናቸው ነገር ግን ገና ኤልክላሲኮ ይቀረናል "

" SHARE " | @DREAM_SPORT
22.03.202517:46
ፔፔ: 🗣️

“ሮናልዶን ከሜሲ ጋር ማወዳደር ማለት መንፈስን ከሰው ጋር የማወዳደር ያህል ነው።ምክንያቱም ሮናልዶ ደምም ሆነ ላብ የለውም።" 😅

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ቡካዮ ሳካ በኢንስታግራም ገፁ ወደ አርሰናል ስብስብ መመለሱን ይፋ አድርጓል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.