Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Ethiopian Educational Channel avatar

Ethiopian Educational Channel

Освіта
እንኳን ደና መጣችሁ
Channel created by @BA1227
በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት
1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት
2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች
3.መፃህፍቶች በpdf እና የእንግሊዝኛ ንግግር ይለቀቃሉ!!!
በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም !
የቴሌግራሙ ቻናል ሊንክ:👉https://t.me/EEC1227
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПублічний
Верифікація
Не верифікований
Довіреність
Не надійний
РозташуванняЕфіопія
МоваІнша
Дата створення каналуТрав 09, 2025
Додано до TGlist
Бер 24, 2025
Прикріплена група

Рекорди

17.05.202523:59
7.3KПідписників
22.03.202523:59
0Індекс цитування
25.03.202523:59
301Охоплення 1 допису
25.03.202523:59
399Охоп рекл. допису
04.05.202518:00
5.71%ER
25.03.202523:59
5.16%ERR

Розвиток

Підписників
Індекс цитування
Охоплення 1 допису
Охоп рекл. допису
ER
ERR
БЕР '25БЕР '25КВІТ '25КВІТ '25КВІТ '25КВІТ '25ТРАВ '25ТРАВ '25

Популярні публікації Ethiopian Educational Channel

Видалено09.05.202523:33
08.05.202520:48
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ

ሚያዝያ 21፣ 2017 የ2017 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።

በዚህ መሰረትም ለማህበራዊ ሳይንስ ከሐምሌ  3 እስከ 5 ቀን፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ ከሐምሌ 9 እስከ 11 ቀን 2017 ዓ.ም  በበይነ መረብ (ኦንላይን) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ  6 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተጠቁሟል።

ስለሆነም ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ  አገልግሎቱ አሳስቧል። (ኤፍ ቢ ሲ)
10.05.202516:16
የሳይንስ አባቶች ተብለው ከሚጠቀሱት መሀከል 25ቱ
----------------------------//////-------------------------
1. ጋሊሊዮ ጋላሊ = የፊዚክስ አባት
2. አሪስጣጣሊስ = የባዮሎጂ አባት
3. ዳቢር ኢብን ሀያን = የኬሚስትሪ አባት
4. ሚካኤል ፋራዳይ=የኤሌክትሪክ ሲቲ አባት
5. ዳዮፋንተስ = የአልጄብራ አባት
6. ኢዩክሊስድ = የጂኦሜትሪ አባት
7. ሒፖክራተስ = የህክምና አባት
8. ፍላሎረንስ ናይቲንግ= የነርሲንግ እናት
9. ግሪጎር ሜንዴል = የጄኔቲክስ አባት
10. ፊጣጎራዝ = የቁጥር አባት
11. ኒኮስ ማኪያቬሊ = የፖለቲካ ሳይንስ አባት
12. ኢሜል ደርካይም = የሶሺዮሎጂ አባት
13. አዳም ስሚዝ = የኢኮኖሚክስ አባት
14. አይዛክ ኒውተን = የካልኩለስ አባት
15. ካርል ማርክስ = የኮሙኒዝም አባት
16. ማርኮኒ = የሬዲዮ አባት
17. ኧርነስት ሩዘርፎርድ = የኒውክሌር ፊዚክስ አባት
18. አልበርት ኢንስታይን = የአንፃራዊ ቲዎሪ አባት
19. ማክስ ፕላንክ = የኳንተም ቲዮሪ አባት
20. ዱሜትሪ ሜንዴሌቭ = የፔሬዲክ ቴብል አባት
21. ቬሳልየስ = የአናቶሚ አባት
22. መሀመድ ዮኑስ = የማይክሮ ክሬዲት አባት
23. ሜሪ ኩሪ = የኒውክሌር አባት
24. ሉክ ሆዋርድ = የሜትሮሎጂ አባት
25. ኧርነስት ሀኬል = የኢኮሎጂ አባት

ከዕውቀት ማህደር
@eec1227
16.05.202520:10
Model exam may 2016 E.c
16.05.202510:13
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- ራስን የመምራት ጥበብ
📝ደራሲ:- ወዶክተር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:-ምክረ እምሮ
📆ዓ.ም:- 2005
📑የገፅ ብዛት - 127
💰የመፅሐፉ ዋጋ:..

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA
ቀስተ ደመና የዓለም ቅርስ ነው። ቀስተ ደመና ለኢትዮጵያ ብቻ አልተፈጠረም። በዓለም ላይ ከፍያ ዝናብ ዘንቦ ጸሀይ ስወጣበት 7 ዓይነት ቀለም ቀይ ቡርቱካናማ ቢጫ አረንጓዴ ሰማያዊጥቁር ሰማያዊና ሀምራዊ ይፈጥራል ። የሐበሻ ባንዲራ በአረንጓዴ ቀለም ይጀምራል። ስለዚህ ምንም አይመሳሰለም። ማስመሰል ማጭበርበር ማታለል መዋሸት ባህላቸው ሱሳቸው ስለሆነ አትአመኗቸው።ውሸት የታሪክ አልባዎች አይዲዎሎጂ ነው። "በሃይላንድ ፕላስቲክ 7 ክላሽ ማረከን በዱላ ታንክ ማረክን በአርባ ጥይት ተመትቼ አለሞትኩም አባቴና እኔን አንድ ላይ ገደሉን" እያሉ ጣእረ ሞት የሚለፈልፉ የውሸት ሊቃውንቶች የሃሰት ባላባቶች ጫጫታ አትሰሙ ነውራቸውን ለማጋለጥ ሼር አድርጉ። ተረት ተረት ወይም ቀልድ ሳይሆን ሳይንሱ ምን እንደሚል አስተውሱ
09.05.202523:36
General science worksheet for grade 8 by
Cruise steps school
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ
📝ደራሲ:- ዶ/ር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጆ
📅ዓ.ም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 152
አዘጋጅ:- ✨️ስንሻው✨️

ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ ስራዎች
1. አመራር A to Z
2.25 የስኬት ቁልፎች
3. የጊዜ አጠቃቀመ ጥበብ
4. የስሜት ብልህነት
5. እይታ
6. ትኩረት
7. የማንነት መለኪያ
8. ሁለተናዊ ብልፅግና
9. የትራንስፎርሜሽን አመራር
10. የዓለማችን አስቸጋሪ ሰዎች
11. ራስን ማሸነፍ
12. የገንዘብ ነፃነት አምዶች

የዚህን ደራሲ pdf ያልተሰሩ መፅሐፍቶቹ ካሏችሁ እባካችሁ 🙏
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- 25 የስኬት ቁልፎች
📝ደራሲ:- እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📅ዓ.ም:-...
📖የገፅ ብዛት:- 1-77
10.05.202500:31
📚ርዕስ:- 25 የስኬት ቁልፎች
📝ደራሲ:- እዮብ ማሞ
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📅ዓ.ም:-...
📑የገፅ ብዛት:- 78-160
10.05.202500:31
📚ርዕስ የመገፋት ህመም
📝ደራሲ ዶ/ር እዮብ ማሞ
📜ዘውግ ስነ አእምሮ
📖የገፅ ብዛት 149
📆አመተ ምህረት 2012
🌼አዘጋጅ @ethio_treca
10.05.202500:31
📚ርዕስ፦እይታ
📝ደራሲ ፦እዮብ ማሞ
📜ዘውግ ፦ሳይኮሎጂ
📖የገፅ ብዛት ፦158
10.05.202500:31
የስሜት ብልህነት

✍ዶ.ር እዮብ ማሞ

ይዘት:- ስነ-ልቦና(ሳይኮሎጅ)

የስሜት ብልህነት ማለት

1. ስሜቶቻችንን የሚያካትቱት ችግሮችንለመፍታት እንዲሁም ባህርይን ለመቆጣጠር የሚያግዙንን ስሜቶችን የመረዳት፣ የመጠቀምና የማስተዳደር ችሎታ ማለት ነው።
2. የስሜት ብልህነት የግላችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት የማወቅና የመቆጣጠር እንዲሁም ለራሳችንና ለሌሎች ሰዎች ስሜት ልንሰጥ የሚገባንን ትክክለኛ ምላሽ ለይተን የምናውቅበት ማህበራዊ ምላሽ ነው።
ስለዚህ የስሜት ብልህነት
3. ከግላችንና ከሌሎች ሰዎች ስሜት መረጃን በመሰብሰብ ስለማንነታችንና ስለሌሎች ሰዎች ማንነት መረዳት ማለት ነው።
4. ጭንቀትን ለማርገብ፣ ለመልካምና የተሳካ ግንኙነት፣ ከሌሎች ጋር በትብብር ለመኖር፣ ችግርን ለመፍታት፣ ግጭትን ለማራቅ የምንችልበት ጥበብ ነው።
5. ሰዎች የራሳቸውን ውስጣዊ ባህርይና ስሜት በመቆጣጠር ከሌሎች ጋር እንዴት አብሮ መስራት እንደሚኖርባቸው የሚገነዘቡበት ስልት ነው።
6. ስሜታዊ ብልህነት በትምህርት ከሚገኘው እውቀት በተለየ ሰዎችን ውጤታማ የማድረግ አቅም ያለው ጥበብ ነው። ይህ ብቃት በተለይም መሪዎች ከሚያስፈልጋቸውና ሌኖራቸውከሚገባው አቅም ሲታይ ዋነኛው ነው።
©ምንጭ :-@Amharic_books_in_pdf


@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS
@ETHIO_PDF_BOOKS
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.