22.02.202512:12
ዛሬ የሚደረጉ የሊጉን ጨዋታዎች በቀጥታ ይከታተሉ..

22.02.202503:32
የአንድ ሰው የጭንቅላቱ መረጃ የመያዝ መጠን 2.5 ሚልዮን ጂቢ ይደርሳል ።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

21.02.202517:02
#የታይታኒክ_ባልንጀራ
ዛሬ የዝነኛዋ ታይታኒክ መርከብ ስትሰጥም የተወለዱትን የ112 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው ሰው ታሪክ ለግርምታችን እናወሳለን።
ዝነኛዋ ታይታኒክ መርከብ በሰመጠችበት ዓመት የተወለዱት የዓለማችን የዕድሜ ባለፀጋ ጆን አልፍሬድ ቲኒስዉድ 112ኛ ዓመት ልደታቸውን በእንግሊዝ በሚገኝ የአዛውንቶች መንከባከቢያ ማዕከል ባለፈው የፈረንጆቹ ነሐሴ ወር አክብረዋል።
ጆን አልፍሬድ ቲኒስዉድ የተወለዱት እ.ኤ.አ ነሐሴ 26 1912 በሊቨርፑል ከተማ ሲሆን ይህም ዝነኛዋ የታይታኒክ መርከብ ከሰመጠች ከአራት ወራት በኋላ ነበር።
በያዝነው ዓመት መጀመሪያ በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ በዓለማችን ላይ ካሉ ወንድ ሰዎች ሁሉ በዕድሜ ትለቁ ለመሆናቸው እውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡
ረጅም እድሜ ለመኖራቸው ምስጢሩን ሲጠየቁም “ምንም የተለየ ምስጢር የለውም፣ እንዴት እንደሆነ አላውቀውም” ብለዋል።
ወጣት እያሉ ብዙ የእግር ጉዞ ያደርጉ እና የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ያዘወትሩ እንደነበር የተናገሩት ጆን ቲኒስውድ “ነገር ግን ከሌሎች የተለየ ያደረግኩት ነገር የለም” ማለታቸውን ዩፒአይ አስነብቧል።
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን የዕድሜ ባለፀጋዋ ሰው ጃፓናዊቷ ቶሚኮ ኢቶካ ሲሆኑ በዚህች ምድር ላይ 116 ዓመታትን ኖረዋል።
(ጋሸ ጆን አልፍሬድ ቲኒስዊድ ፀሎት ሲያደርጉ "ጌታ ሆይ እድሜዬን ጨምርልኝ" ይሉ ይሆን?
___

21.02.202510:59
በኢትዬጲያ ትልቁን የስፖርት ቻናል ይቀላቀሉ👇

20.02.202519:29
ዓለምን እያነጋገረ ያለው ፎቶግራፍ
--------
በሀገረ ሊባኖስ፣ ቤይሩት ከተማ በሚገኝ አንድ ሰፈር ውስጥ ነው። በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የአስር ዓመት ሶሪያዊ ልጅ ሑሴን ይባላል። ሑሴን ቆሻሻ ከሚጠራቀምባቸው ገንዳዎች እየሄደ ሰዎች ተጠቅመውባቸው የጠሏቸውን የፕላስቲክ ኮዳዎች በመሰብሰብ በትንንሽ ሳንቲም የመሸጥ ልማድ አለው። ባለፈው ሰኞ ቀን ይህንኑ ሊፈጽም ሄዶ ሳለ ግን በገንዳው ውስጥ መጽሐፍ ያገኛል። እርሱም ኮዳዎችን መፈለጉን ትቶ መጽሐፉን እያገላበጠ ማየትና መፈተሽ ጀመረ።
ሶሪያዊው ልጅ ይህንን ሲያደርግ "ሮድሪግ ማግሐሚዝ" የሚባል ኢንጂነር ከቢሮው ሆኖ በርቀት አየው። በሁኔታው ስለተገረመ ከቢሮው ወጥቶ በመምጣት ሑሴንን ፎቶግራፍ አነሳው። ከዚያም ተጠግቶት "ምን እያደረግክ ነው?" በማለት ጠየቀው።
ሶሪያው ሑሴንም "ለህፃናት የሚሆን መጽሐፍ መሆኑን እየፈተሽኩ ነው" አለ
"ለትልቅ ሰው የተዘጋጀ መጽሐፍ ከሆነ ጥለኸው ትሄዳለህ?" ሲል ደግሞ ጠየቀው
"አልጥለውም። ወስጄው ለታላላቆቼ እሰጣለሁ። የትልቅ ሰው መጽሐፍ ቢሆንም መጣል የለበትም። እንዴት መጽሐፍን የመሰለ ነገር ከቆሻሻ ጋር ይጣላል?"
"መጽሐፍ ማንበብ ትወዳለህ ማለት ነው?"
"በጣም እወዳለሁ"
"ትማራለህ?"
"እማር ነበር። በችግር ምክንያት አቋርጫለሁ"
ኢንጂነር ሮድሪግ ሶሪያዊው ህፃን ሑሴን መጽሐፉን የሚያነብበትን ተመስጦ ሲያስረዳ "በመጽሐፉ ውስጥ ለእርሱ የተዘጋጀለትን ልዩ ቦታ የሚፈልግ ነበር የሚመስለው" በማለት ነው የገለጸው።
---------
ሊባኖሳዊው ኢንጂነር የሶሪያዊውን ልጅ ፎቶ በካሜራው ቀርጾት በዚያው ዝም አላለም። በቲውተር፣ በፌስቡክ እና በሌሎች የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ላይ በመለጠፍ ለጓደኞቹ አጋርቷል። ፎቶው በአጭር ጊዜ ውስጥ ከዐረቡ ዓለም እና ከምዕራባዊያን ሚዲያዎች እና የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ በመድረስ መነጋገሪያ ሆኗል።
በአሁኑ ወቅትም በቤይሩት የሚገኙ ታዋቂ ትምህርት ቤቶች ህጻን ሑሴንን ተቀብለውት በነፃ ሊያስተምሩት እየጠየቁት ነው። በርካታ ባለሀብቶችም እርሱና ወላጆቹ የተሻለ
ኑሮ እንዲኖሩ ለማስቻል እና በሊባኖስ የሚኖሩ የሶሪያ ስደተኞችን ህይወት ለመለወጥ ቃል ገብተዋል። የሊባኖስ መንግሥትም ለህፃን ሑሴን ሙሉ ዜግነት ለመስጠት ወስኗል።
---------
ጭብጥ....ሶሻል ሚዲያ በትክክል ከተጠቀሙበት ብዙ አዎንታዊ ለውጦችን ሊያመጣ የሚችል ትልቅ መሳሪያ ነው።
-------
(ምንጮች፣ የአህላም ሙስተጋነሚ ፌስቡክ ገጽ፣ አል-ጀዚራ፣ አል-ዐረቢያ፣ Middle East Eye )
------

22.02.202511:42
አሜሪካ የአቶሚክ ቦንብ ለመጣል ያሳበችው ኮኩራ፤ጃፓን ነበር ነገር ግን በስህተት ናጋሳኪ ላይ ወደቀ ።
⚡️ @Amazing_fact_433
⚡️ @Amazing_fact_433

21.02.202519:37
እግር ጥሏችሁ ጃፓን ቶኪዮ ከተማ ብትደርሱ የዚህን ውሻ ሀውልት በአንድ ባቡር ጣቢያ ውስጥ ታገኙታላችሁ፡፡ ይህ ውሻ ለ10 አመታት ፍቅርን የሰበከ ታማኝነትን ያወጀ በመሆኑ ጃፓናውያን ይኮሩበታል ይወዱታል፡፡ በነገራችን ላይ የዚህ ውሻ ታሪክ ፊልም ሆኖ ተሰርቷል፡፡ "Hachi: a dogs tale" በ2009 የተሰራው ፊልም ነው።
ይህ ውሻ ስሙ ሀቺኮ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የፕሮፌሰር ኢዛቡሮን ውሻ ነበር፡፡ ፕሮፌሰሩ ውሻውን በፍቅር አሳደጉት፡፡ ሁሌም ውሻው ጠዋት አብሮ ባቡር ጣቢያ ሄዶ ፕሮፌሰሩን ሸኝቶ ይመለሳል ማታ 11 ሰዓት ባቡር ጣቢያ ሄዶ ይቀበለውና ቤት ድረስ አብሮ ይመጣል፡፡
ታድያ ከእለታት ሁሉ በአንዱ ከፉ ቀን በግንቦት 21 - 1923 ዓ.ም ውሻው ፕሮፌሰሩን ሸኝቶ ማታ እንደልማዱ ሊቀበላቸው ባቡር ጣቢያ ቢጠብቃቸው ሰውዬው ለካ በልብ ድካም ሞተው ኖሯል ሳይመጡ ቀሩ፡፡
ውሻው ግን ይመጣሉ ብሎ ፕሮፌሰሩን ጠበቀ 1 ቀን ብቻ አደለም ጥቂት ወራትም አደለም ድፍን 10 አመት እንጂ እሳቸውን ጥበቃ እዛችው ባቡር ጣቢያው ጋር 10 አመት ጠብቆ እዛው ሞተ፡፡ እናም ሀቺኮ ወዳጁን 10 አመት በፅናት መጠበቁ አያስደንቅም?

21.02.202513:51
አንድ የጉግል ተቀጣሪ ሲሞት ለባለቤቱ/ቷ ከሚከፈለው ከነበረው ግማሹ ለ10 አመት ይከፈለዋል እንዲሁም ለልጆቻቸውም እስከ 19 አመታቸው 1000$ ይከፍላል ።
✅ @Amazing_fact_433
✅ @Amazing_fact_433

21.02.202507:27
📷Kevin Carter - The vulture and the little girl (1994)
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

20.02.202518:28
👉 በ14 ዓመቷ 3 መፅሐፍትን በማሳተም በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ስሟን ያሰፈረችው ታዳጊ 👇👇👇👇👇👇👇
🙏 በልጅነት ዕድሜ የ3 መፅሐፍት ደራሲ መሆን አይደለም፤ መፅሐፍትን አንብቦ ለመረዳት በአብዛኛው የወላጆች ድጋፍ የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው። ለ14 ዓመቷ ደራሲ ሪታ ሁሴን አልሃዚ ግን ይህ ከባድ አልነበረም።
🙏 ታዳጊዋ ደራሲ ሪታ ሁሴን አልሃዚ የተወለደችው በምስራቃዊ ሳኡዲ ዓረቢያ ዳኅራን ግዛት ውስጥ ነው።
🙏 ዓረብኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፋ መናገር እና መፃፍ የምትችለው ሪታ፤ አሁን ላይ ጃፓንኛ ቋንቋ እየተማረች ነው።
🙏 ሪታ የ6 ዓመት ሕፃን እያለች ነበር ወላጆቿ ለትምህርት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሌላ ሀገር ሲሄዱ የስኬት መንገዷን አንድ ብላ የጀመረችው።
🙏 የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮችን የማጥናት፣ የማወቅ እና የማንበብ ልምድ የነበራት ሪታ፤ በ7 ዓመቷ ወደ ቤተ-መፅሐፍት በመሄድ አጫጭር ታሪኮችን ማንበብ እና መፃፍ ጀመረች።
🙏 ሪታ በ11 ዓመቷ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2019 "ትሬዠር ኦፍ ዘ ሎስት ሲ" በሚል ርዕስ የመጀመሪያዋ የሆነውን ልብ-ወለድ መፅሐፍ አሳተመች።
🙏 በቀጣዩ ዓመት በ12 ዓመት ከ295 ቀናት ዕድሜዋ ደግሞ "ፖርታል ኦፍ ዘ ሂድን ዎርልድ" በሚል ርዕስ ሁለተኛ መፅሐፏን ማሳተም ችላለች።
🙏 በልጅነት ዕድሜዋ ቤተ-መፅሐፍት በመሄድ የንባብ ልምድ ያዳበረቸው ታዳጊ፤ ሦስተኛውን መፅሐፏን "ቢዮንድ ዘ ፊውቸር ዎርልድ" በሚል ርዕስ ለንባብ አብቅታለች።
🙏 በዚህም ሦስት መፅሐፍትን በማሳተም ታዳጊ ሴት ደራሲ በመባል ስሟን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ማስፈር ችላለች።
🙏 ዕምቅ የሥነ-ፅሁፍ ጥበብ እንዳላት የሚነገርላት ታዳጊዋ፤ አሁን ላይ አራተኛ መፅሐፏን "ዘ ፓሴጅ ቱ ዘ አንኖውን" በሚል ርዕስ እየፃፈች እንደሆነም ነው የተገለጸው።
🙏 ለአዋቂዎች የሚከብደውን መፅሐፍ የማሳተም ስራ በታዳጊ ዕድሜዋ ማሳካት በመቻሏም አድናቆት እየተቸራት ትገኛለች።
🙏 ጥሩ ታሪክ ያለው መፅሐፍ ለመፃፍ ጥሩ የመፅሐፍ አደረጃጀት ወሳኝ መሆኑን የምትናገረው ሪታ፤ የራሷን መፅሐፍት በመከለስ ጥንካሬዎቿን ለማስቀጠል እና ድክምቶቿን ለማረም እንደምትጠቀምበት ትገልጻለች።
🙏 ህፃናት የታሪክ ፀሐፊ፣ አንባቢ፣ ተራኪ እና ተናገሪ እንዲሆኑ ጉትት እና ፍላጎት ሊኖራቸው ይገባል ባይ ናት።
🙏 ጥሩ ደራሲ ለመሆን ልምድ እና ትምህርት ያስፈልጋል የምትለው ታዳጊዋ፤ የመፃፍ ልምዷን ያዳበረችው የተለያዩ ስልጠናዎችን በመውሰድ ጭምር ስለመሆኑም ትናገራለች።
🙏 ሪታ በዚህ ለጋ ዕድሜዋ ለዓለም ያበረከተቻቸው መፅሐፍት እና አሁንም እየሰራች ያለችው ስራ በርካታ ታዳጊዎችን የሚያነቃቃ እንደሆነ ታምናለች።
👉 በላሉ ኢታላ

22.02.202507:39
✅ዋሽንግተኒያን መፅሄት በባለፈው እትሙ ‹‹አንድ ሳምንት የዘለቀው ድንቅ ሠርግ›› በሚል አንድ ዘገባ አቅርቧል፡፡ እንደዘገባው ኤለን የጥርስ ሀኪም የሆነ ህንዳዊ ነው፡፡ አሜት ደግሞ በቨርጂኒያ ነዋሪ የሆነችና የአይቲ ኢንጂነር የሆነች ኤርትራዊት ናት፡፡
✅ የሁለቱም የጋራ ጓደኛ የሆነ ልደት በዋሽንግተን ዲሲ በሚከበርበት ወቅት ትውውቃቸው መጀመሩን አስረድቷል፡፡ ከዚያም በጆርጅ ታውን ራት ተቀጣጥረው ከተገናኙ በኋላ ግንኙነታቸውን ማጠናከራቸውን ገልጿል፡፡ ይህ ከሆነ ከአምስት አመት በኋላ በአሊንግተን ውስጥ ኤለን ተንበርክኮ ታገቢኛለሽ የሚል ጥያቄ ሊያቀርባለት ችሏል፡፡ ጥያቄው ተቀባይነት ካገኘ በኋላ ሁለቱ ጥንዶች ስለሰርጋቸው ማሰብና ማቀድ ይጀምራሉ፡፡ ውጥናቸው ተሳክቶም አንድ ሳምንት የፈጀ ልዩና ድንቅ ሠርግ ለማድረግ እንደቻሉ ዘገባው አስረድቷል፡፡
✅ ይህ ሠርግ አንድ ሳምንት ሊዘልቅ የቻለው የህንድና የኤርትራ ባህል በሙሉ መካተት ስለነበረበት ነው፡፡ በመሆኑም ከህንድና ከኤርትራ ድምፃዊያን ተጠርተውና ዘመድ ወዳጆቻቸው ተገኝተው የሠርግ ስነስርአቱ ሊከናወን እንደቻለ ዘገባው አስታውቋል፡፡ ጥንዶቹ ለሳምንት በዘለቀለው በዚህ ሠርግ ደስታቸውን ካጣጣሙ በኋላ ከድካማቸው ለማረፍና ለጫጉላ ሽርሽር ወደኢንዶኔዥያ ባሊ ሄደዋል ብሏል ዘገባው፡፡

21.02.202518:32
ህንዳዊ ነው ሲያሻው መኪናን በሰማይ የሚያሽከረክር ሲለውም በአውራ ጣቱ አፈናጥሮ ከገደል የሚጨምር። ከአንበሳ ጋር ተናንቆ የሚረታ በሰማይ የሚምዘገዘግን ጥይት ሽል ማለት የሚችል ተዋናይ አሚር ኻን ይሰኛል።
አንድ አንድ ኪሎ ፍርኖ ዱቄት ለችግረኞች መስጠት ፈለገና በይፋ አሳወቀ። የሚፈልግ ብቻ ቤቴ ድረስ ይምጣ አለ። ከሚሊየነሮች ተርታ የሚመደብ፣ ቢዘገን የማያልቅ ኃብት ሸክፎ አንድ አንድ ኪሎ ዱቄት ሊሰጥ መሆኑ ሀገሬውን አስገረመ። ስስታም ቆንቋና እያሉ ሰደቡት።
ና ከእኛ ውሰድ እያሉ ፎቶውን በዱቄት አቀናብረው ተሳለቁበት። ድንቄም አንድ ኪሎ ዱቄት ቱ እያሉ ረገሙት። መኪና በጣቱ እየጎተተ አሽቀንጥሮ ከገደል ሲወረውር ነበርና የሚታወቀው እየተወነ ይሆን በማለት ሰዎችን አጀብ አሰኘ።
ቀኑ ደረሰና እርዳታውን ለመቀበል ሚስኪኖች ከደጃፉ ላይ ተኮለኮሉ። በገዛ እጁ የቋጠረውን አንድ አንድ ኪሎ ዱቄት ከትልቅ ትህትና ጋር የተቸገሩትን እያቀፈና እየሳመ መስጠቱን ተያያዘው። አጀብ የዚህ ሰው ነገር አሰኘ።
ሙሉ ቤተሰብን ቁርስና ምሳ አጥግቦ የማያበላ፣ በመጠኑም በይዘቱም ትንሽ የሆነ፣ ታይቶ የማይታወቅ ሰደቃ እየሰጠ ጭራሽ አቅፎ ይስማቸዋል?! የቀየው ሰው ተዓጀበ።
እርሱ ዘንድ ተሰብስበው የመጡት ግን ይህ በመጠኑ ትንሹሽ የሆነው ዱቄት የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ብቻ ነበሩ።
በረሐብ ጠኔ የተገረፉ መሳኪኖች። የዕለት ጉርስ የቸገራቸው ከፊታቸው ገፅ ላይ ርሀብ የሚነበብባቸው ቅልስልስ ኩምሽሽ ያሉ ድሆች።ዱቄቱን ተቀብለው ወደ ቤታቸው አቀኑ።
እሳት አያይዘው ቂጣ ጋግረው ሊበሉ አቡክተው ከምጣዱ ሊጋግሩ ፌስታሉን ሲከፍቱ 15 ሺህ ብር ተጠቅልሎ ከዱቄቱ ላይ አገኙ። የእውነት ለተቸገሩት ሰዎች እርዳታው ደረሰ።
ሰደቃቸው ለትክክለኛ ሰዎች እንዲደርስላቸው የሚመኙና የሚተጉ ሙተሰዲቆች አጀብ ተሰኙበት።
"....በምልክታቸው ታውቃቸዋለህ፡፡ ሰዎችን በችክታ አይለምኑም" ለተባለላቸው ሚስኪኖች ሰደቃን በትክክል ማድረስ ይሉሀል ይህ ነው።

21.02.202513:16
ፓፕ ፍራንሲስ በኬሚስትሪ የማስተርስ ዲግሪ አላቸው ።
✅@Amazing_fact_433
✅@Amazing_fact_433

21.02.202506:54
😄ግራፊክስ ዲዛይን በአማርኛ መሉ ትምህርት
✅ ለጀማሪ
✅ለፎቶግራፊ ባለሞያዎች
✅ለአርክቴክቸር ተማሪዎች
✅ለቴክስታይል ኢንጂነሪግ ተማሪዎች
ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ
⚡️⚡️⚡️
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
✅ ለጀማሪ
✅ለፎቶግራፊ ባለሞያዎች
✅ለአርክቴክቸር ተማሪዎች
✅ለቴክስታይል ኢንጂነሪግ ተማሪዎች
ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ
⚡️⚡️⚡️
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
https://t.me/EthioLearning19/2778
20.02.202519:36
146 ቪው ሞራል ገደላችሁ 😭
ዝባዝንኬ ቢሆን ለማየት አንደኛ ነበራችሁ 👀
Youtube Tiktok ቁምነገር ለሚሰራ አይሆንም 👎
146 ያያችሁ ግለሰቦች እድሜያችሁ ይርዘም 😍
ዝባዝንኬ ቢሆን ለማየት አንደኛ ነበራችሁ 👀
Youtube Tiktok ቁምነገር ለሚሰራ አይሆንም 👎
146 ያያችሁ ግለሰቦች እድሜያችሁ ይርዘም 😍
20.02.202517:50
ምቀኝነት በእንግሊዘኛ:-

22.02.202505:31
ከ1850 በፊት የግራ የቀኝ እግር የሚባል ጫማ የለም ሁለቱም አንድ አይነት ነበር።
⭐️ @Amazing_fact_433
⭐️ @Amazing_fact_433

21.02.202517:20
<ደጉ ተቧቃሽ ማይክ ታይሰን>
"ገንዘብ የተሳሳተ የደህንነት ስሜትን ይፈጥራል። አንዳንድ ሰዎች አንድ ቢሊዮን ዶላር ስላገኙ የማንነካ ነን ብለው ያስባሉ። ገንዘቡ ሞትን የሚከላከልላቸው ወይም ሞት ፈፅሞ የማይደፍራቸው ይመስላቸዋል ። እውነታው ግን ይሄ አይደለም።
ሕይወት በቅጽበት ልታከትም ትችላለች ። በአንዲት ትንኝ ጠቅታ፣ በአንድ የተሳሳተ ግንኙነት፣ ወይም በአንዲት ጥይት አማካይነት ሕይወት በዐይን ጥቅሻ ፍጥነት ልታበቃ ትችላለች ።
ሀብት የማይበገር ስሜት እንዲሰማን ሊያደርግ ይችላል። ነገር ግን ደስታን አያረጋግጥም.።
ብዙ ገንዘብ በማግኘት ብቻ ደስተኛ እንደማይኮን ብዙ ጊዜ ለሰዎች እነግራቸዋለሁ። በገንዘብ ደስተኛ እሆናለሁ ብለህ ካመንክ ምናልባት ብዙ ገንዘብ አግኝተህ አታውቅም ማለት ነው።
ለእኔ፣ የገንዘብ ትክክለኛው ዓላማ ከሌሎች ጋር መኖር፣ ሰዎችን መርዳትና በእነዚህ ግንኙነቶች ደስታን ማግኘት ነው። ማንም ሰው ሁሉንም ነገር ለራሱ በማዋል ዘላቂ ደስታን አያገኝም።
እውነተኛ ደስታ የሚመጣው የተቸገረን ሰው በመርዳትና ፊታቸው ላይ ያለውን ፈገግታ ስንመለከት ነው። ለእኔ አስፈላጊ የሆነው ሀብት ይሄ ነው." - ማይክ ታይሰን

Видалено21.02.202520:02
21.02.202511:11
ይህንን ያውቁ ኖሯል ??
ሁለት ማንኪያ ማር ለንብ አለምን ለመዞር የሚያስችል ሀይል ይሰጣታል ።
✅ @Amazing_fact_433
ሁለት ማንኪያ ማር ለንብ አለምን ለመዞር የሚያስችል ሀይል ይሰጣታል ።
✅ @Amazing_fact_433

21.02.202506:32

20.02.202519:31
ሳይንቲስቶች መድሃኒት ያጡለት የምንግዜውም አስፈሪ በሽታ (የታሪክ ገፅ )
በ Youtube ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/W0dbmxIXufM?si=PeMi6hYIcFpIiPIV

20.02.202515:50
"ይህን_ያውቃሉ❓
በፈረንሳይ ሀገር ውስጥ ከመኪና ይልቅ ሳይክልን የሚያዘወትሩና ለሚጠቀሙ ሰዎችን ለማበረታታት ለዜጎቿ 4000€ ትከፍላለች ወይ ጉድ😝
✅@Amazing_fact_433
በፈረንሳይ ሀገር ውስጥ ከመኪና ይልቅ ሳይክልን የሚያዘወትሩና ለሚጠቀሙ ሰዎችን ለማበረታታት ለዜጎቿ 4000€ ትከፍላለች ወይ ጉድ😝
✅@Amazing_fact_433
Показано 1 - 14 із 14
Увійдіть, щоб розблокувати більше функціональності.