Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
MANCHESTER UNITED FANS AND NEWS avatar

MANCHESTER UNITED FANS AND NEWS

ይህ ስለ MANCHESTER UNITED ትኩስ እና ፈጣን መረጃ ምታገኙበት Chanel ነው
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПубличный
Верификация
Не верифицированный
Доверенность
Не провернный
Расположение
ЯзыкДругой
Дата создания каналаApr 19, 2025
Добавлено на TGlist
Apr 19, 2025

Рекорды

19.04.202523:59
170Подписчиков
18.04.202513:18
10Индекс цитирования
19.04.202523:59
3Охват одного поста
30.04.202523:59
3Охват рекламного поста
23.04.202502:33
0.00%ER
23.04.202502:33
0.00%ERR

Развитие

Подписчиков
Индекс цитирования
Охват 1 поста
Охват рекламного поста
ER
ERR
18 APR '2519 APR '2520 APR '2521 APR '2522 APR '25

Популярные публикации MANCHESTER UNITED FANS AND NEWS

ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ቀጣዩ ዙር የማለፍ እድሉ አሁን ላይ 91% ሆኗል !

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ታሪካዊ ምሽት ለማን ዩናይትድ 👏👏🔥🔥

SHARE 📲 @EthioEpl
ክለባችን ለጆቤ ቤሊንግሃም ያለው ፍላጎት በጣም ከፍተኛ ነው። በክሪስቶፈር ቪቬል የሚመራው የተጫዋቾች ምልመላ ቡድንን ማስደመሙ ተነግሯል።

የጁድ ቤሊንግሀም ወንድም የሆነው ጆቤ ቤሊንግሃም በአንፃራዊነት በዝቅተኛ ክፍያ ሊመጣ የሚችል ልዩ ወጣት ተሰጥኦ ያለው ተጨዋች ተደርጎ ተወስዷል። በዚህ ክረምት ከ £30M ፓውንድ በታች ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚቻል ሪፖርቶች ያመለክታሉ።

[UtdDistrict]

@Manchester_unitedfannss
@Manchester_unitedfannss
ባህሪው ከባድ ነው ሲሉ ሰማው😁

ብቻ እሱ ለመምጣት ያብቃው ሌላውን ለአሞሪም እንተወው እንደሚሆን አድርጎ ያስተካክለዋል። በዚህ ላይ ታዳጊ ነው ገና የ21 አመት ተጨዋች ሊያሳያቸው ሚችሉ ባህሪያቶችን ሊያሳይ ይችላል።

ቼርኪ አምልጦን በኋላ ወይኔ እሄ ተጨዋች ከማለት መቶ ማየቱ የተሻለ ነው። 

እግሮቹ ለኳስ የተፈጠሩ ኳሷ እንደፈለገ ምትታዘዝለት ምትሀተኛ ተጨዋች #ሪያን_ቼርኪ።🔥🔥

@Manchester_unitedfannss
@Manchester_unitedfannss
እንቅልፍ ሆይ ወዴት አለህ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

@Manchester_Unitedfanns @Manchester_Unitedfanns
ሆይሉንድ ዛሬ ሚያሶቅስ Performance አላሳየም ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ኳሶችን ለቡድን አጋሮቹ ሲያቀብል ነበር ወደ ኋላም እየተመለሰ ቡድናችንን ሲያግዝ ነበር ኳስም እየቀማ ነበር ላገባነው በሁለቱ ጎል ውስጥ የእሱ አስተዋፅኦ ነበረበት።❤

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ኦናና 😂

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ብዙ ያለቀላቸውን ኳሶች አድኗል አትርፎናል ማሞገስ ማመስገን ባለብን ሰዐትም እናሞግሳለን 👊👏

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ቅ.መ.ሟ 📸

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ሌኒ ዮሮ 🎙

" እዉነቱን ለመናገር ምን እንደተፈጠረ አልገባኝም "

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አይደን ሄቨን ON IG

" OH MY WORD "

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ያ ድሬድ ነበር ለካ ...
ኦናና በ Instagram ገፁ 🌐

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
አሞሪም 🎙

" 4_2 እያለ ሜዳዉን ጥለዉ ስለወጡቱት ደጋፊዎች እያሰብኩ ነዉ "

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Войдите, чтобы разблокировать больше функциональности.