Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
ኢትዮ ሊቨርፑል™ avatar
ኢትዮ ሊቨርፑል™
ኢትዮ ሊቨርፑል™ avatar
ኢትዮ ሊቨርፑል™
ደህና እደሩ ቤተሰብ ነገ በጨዋታ ቀናችን እና በሌሎች መረጃዎች እንገናኛለን 👋❤️

የጎል ቻናላችንን ላልተቀላቀላችሁ👇
https://t.me/+3Rj7yyHdfkljMzhk

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
መቼም የማይሰለቸን ፎቶግራፍ❤️

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🚨 በእንግሊዝ የሚገኙት የሊቨርፑል የደጋፊ ማህበራት ካፒቴን VVD ባለፈው በጠየቀው መሰረት ከነገ ጀምሮ በአንፊልድ የሚደረጉ ጨዋታዎች ላይ ሞቅ ያለ ድባብ እንዲሁም ከፍተኛ ድምፅ እና በባንዲራዎችና በቀለማት ያሸበረቀ ድባብ ለመፍጠር ተዘጋጅተዋል።

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143
ተጨዋቾች ለነገው ጨዋታ በልምምድ ላይ 📷

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
አሁን ስለዳንኪራ ብናወራ ማንም ቸኮላችሁ የሚለን የለም ። ስለዚህ የሲዝኑን የመጨረሻ ጨዋታ ከፓላስ ጋር በአንፊልድ ስንጫወት ውዱ የርገን ክሎፕ ሜዳ ውስጥ ገብቶ ከአሰልጣኞች ስታፍና ከተጫዋቾች ጋር ሻምፓኝ እየደፉበት ሰለብሬት ቢያደርግ ውስጤ ነው።

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🗣️

@ethioliverpool143 @ethioliverpool143
አትትረፍም አታትርፍም ሲልህ ከግድግዳው ጋር ያጋፍጥሃል😤

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
አንተ የሊቨርፑል ደጋፊ ከሆንክ ይሄ ቻናል በፍፁም እንዳያመልጥህ ምክንያቱም ስለ ሊቨርፑል አዳዲስ ነገሮች ከማንም በፊት እኛ ጋር ይቀድማሉና

ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ መጫን ብቻ 👇
ለነገው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143
11 ቀሪ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎቻችን 💪🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
''በአንፊልድ ሊቨርፑልን መግጠም አስቸጋሪ ነው'' ሲሉ የኒውካስትሉ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው የተናገሩ ሲሆን በንግግራቸውም

"🗣 በአንፊልድ ሊቨርፑልን መግጠም አስቸጋሪ ነው ፤ እነሱ በዚህ አመት ምርጥ ቡድን ናቸው ፤ ቢሆንም እኛ በአዕምሮ ጠንካራ ሆነን ተዘጋጅተናል እናም ከአንፊልድ ነጥብ ለመውሰድ እንሄዳለን ።" ሲል ተናግሯል ።

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
ሊቨርፑል አንፊልድ ላይ በኖቲንግሃም 1ለ0 ከተሸነፈ በኋላ ባደረጋቸው ያለፉት 10 ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት አላስተናገደም ፤ በእያንዳንዱ ጨዋታም 2 እና ከዚያ በላይ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።

#LIVNEW

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
"ለሊቨርፑል መጫወት አንዳች ልዩ የሆነ ስሜትን ይፈጥራል" ዣቪ አሎንሶ በአንድ ወቅት ከተናገረው።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ሞ ሳላህ በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን ከ ኖቲንግሃም ፎረስት እና ክርስታል ፓላስ ዉጪ ሁሉም ክለቦች ላይ ወይ ግብ አስቆጥሯል ወይም ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🧤 📷

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://sshortly.net/0e917b1
በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ ያስመዘገቡ ተከላካዮች ፦

◉ 7.10 - ቨርጅል ቫን ዳይክ
◎ 7.07 - ታርኮውስኪ
◎ 7.03 - ሙሪሎ
◎ 7.00 - ማክሰን ላክሮይክስ
◉ 6.96 - ኢብራሂማ ኮናቴ

[WHOSCORED]

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ኒውካስትል ዩናይትድ ሊቨርፑል ላይ ካስቆጠራቸው ያለፉት 7 ጎሎች ውስጥ አሌክሳንደር ኢሳቅ 4 የጎል ተሳትፎ አድርጓል (2 ጎል እና 2 አሲስት)። በዚህ ሲዝንም በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳ ውጪ 10 ጎሎችን አስቆጥሯል።

#LIVNEW

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ TOP 4 ውስጥ ብዙ ቀናትን ያሳለፉ ክለቦች ፦

ሊቨርፑል እስካሁን የሊጉ አናት ላይ ለ 144 ቀን ቆይቷል በዚህም ይቀጥላል 👏🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ከ Open play ማለትም ተጫዉተዉ ሄዶ በማግባት ላይ ሞ ሳላህ ወደ ግብ የተቀየሩ 50 የግብ እድሎችን ፈጥሯል።

ይህም በዚህ የዉድድር ዘመን ከ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ከፍተኛዉ ነዉ።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
90min ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉትን 27ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ውጤት ግምቱን አስቀምጧል።

ሊቨርፑል 2-1 ኒውካስትል
ኖቲንግሃም 1-0 አርሰናል

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🎉የትኛው ቡድን ያሸንፋል ብለው ያስባሉ❓

በዚህ ፖስት (1️⃣𝗫2️⃣) ላይ የእርስዎን ትንበያ
ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ይስጡ እና በትክክል ከተነበዩት የ200 💰ነፃ ውርርድ ያገኛሉ!🎉
በየቀኑ በ2 ጨዋታ 2 አሸናፊዎች ይኖረናል ፣ስለዚህ እኛን መከታተልዎን ይቀጥሉ እና ብዙ ነፃ ጨዋታዎችን ያሸንፉ !!!
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦 𝗡𝗢𝗪!
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35084&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on 👉- +251978051653
በዚህ ወር ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ አንድላይ ካስቆጠሩት (5) የፕሪምየር ጎሎች በላይ ሞሃመድ ሳላህ በዚህ ወር (6) የፕሪምየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ተጨማሪ ምስሎችን በፎቶ ቻናላችን ይመልከቱ👇
https://t.me/+-xmfLr3hEg9kZWRk
https://t.me/+-xmfLr3hEg9kZWRk
Показано 1 - 24 из 1791
Войдите, чтобы разблокировать больше функциональности.