E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟
ይቀላቀሉን!
@EntranceHubBot
@EntranceHubEthiopia
YouTube
https://youtube.com/@entrancehubethiopia?si=nrHRH2fBO0jmbC_0
Playstore
https://bitly.yt/olan7
@EntranceHubBot
@EntranceHubEthiopia
YouTube
https://youtube.com/@entrancehubethiopia?si=nrHRH2fBO0jmbC_0
Playstore
https://bitly.yt/olan7
Рейтинг TGlist
0
0
ТипПубличный
Верификация
Не верифицированныйДоверенность
Не провернныйРасположениеЕфіопія
ЯзыкДругой
Дата создания каналаApr 06, 2022
Добавлено на TGlist
Sep 07, 2024Прикрепленная группа
Последние публикации в группе "E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟"
17.04.202512:25
It's Exam Time!!!

16.04.202519:49
Physics examiner program!
የነገው ሙሉ ፕሮግራም ውሎ!
ፈተና ላይ ሊመጡ የሚችሉትን የጥያቄ አይነቶች፣ ሊያሸውዱ የሚችሉ ነጥቦችን፣ እና ፈታኞች ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቁልፍ ሀሳቦች አስቀድመን መለየት።
○ ሂደት: ለእያንዳንዱ ወሳኝ ርዕስ፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እንጠይቃለን፦ Check ፈታኙ ከዚህ ርዕስ ምን ሊጠይቅ ይችላል? (የ ፅንሰ-ሀሳብ? የ ስሌት? የ ግራፍ ትርጓሜ? ንፅፅር?)
○ Check ተማሪዎችን ለማሸወድ የትኛው ነጥብ ላይ ሊጠቀሙ ይችላሉ? (ለምሳሌ ዩኒት መቀያየር፣ ልዩ ሁኔታዎች፣ ተመሳሳይ የሚመስሉ መልሶች...)
○ Check ይህንን ጥያቄ ለመመለስ በጣም አስፈላጊው ቁልፍ ነጥብ ወይም ሚስጥር ምንድን ነው?
#Premium ተማሪዎች ነገ ከ እንግሊዝኛ ፈትና ብኋላ እንደተለመደው Inspire Note በ Physics እንገናኛለን ።
😎Entrance Hub Team Expert
App ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin

16.04.202516:14
የዛሬው ፈተና እንዴት ነው?
16.04.202507:25
16.04.202507:24
➥ Home page Grade 12 የሚለውን ውስጥ ግቡ፣
➥Attendance በውስጥ " i'm present now, go to class " የሚለውን click አርጉና
➥ mid& Model Exam በሚለው ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።
App ለማውረድ 👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
➥Attendance በውስጥ " i'm present now, go to class " የሚለውን click አርጉና
➥ mid& Model Exam በሚለው ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ።
App ለማውረድ 👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
16.04.202507:24
16.04.202507:12
Open for All 👍
15.04.202519:02
ለ18 ተማሪዎች እስካሁን Free access ተከፍቶላቸዋል👍
መፈተን የምትፈልጉ እና ከዚህ በፊት ያልተመዘገባችሁ ይህን እድል ተጠቀሙበት ለተወሰነ ሰው ብዛት ብቻ ነው።
100 ተማሪዎች ከሞሉ እናቆማለን።
መፈተን የምትፈልጉ እና ከዚህ በፊት ያልተመዘገባችሁ ይህን እድል ተጠቀሙበት ለተወሰነ ሰው ብዛት ብቻ ነው።
100 ተማሪዎች ከሞሉ እናቆማለን።
15.04.202518:45
ይህን ቻናል ቢያንስ 10 ጓደኞቻችሁ Join እንዲያደርጉ በማድረግ ፈተናውን በነፃ መፈተን ትችላላችሁ።
ለክፍል ጓደኞቻቸው Share በማድረግ፣
Class Group post በማድረግ አልያም፣
share ማድረጋችሁን የሚያሳይ photo ( screenshot) እና ስልክ ቁጥራችሁን በዚህ ላኩልን👇
@EntrancehubAdminbot
ለክፍል ጓደኞቻቸው Share በማድረግ፣
Class Group post በማድረግ አልያም፣
share ማድረጋችሁን የሚያሳይ photo ( screenshot) እና ስልክ ቁጥራችሁን በዚህ ላኩልን👇
@EntrancehubAdminbot
15.04.202518:37
የሆነ ትንሽ Task በመስራት ይህን Model Exam በነፃ መስራት ትፈልጋላችሁ?😍
15.04.202517:47
⚠️ATTENTION!
You have a model exam tomorrow.
🔰 Natural Science: Chemistry
🔰Social Science: History
Exam will open 2:00 Local time. You can access after 2:00 any time for 24 hours.
---------------------------------------
🟢ማሳሰቢያ:
ነገ የመጀመሪያውን Model Exam የምንጀምርበት ቀን ስለሆነ ለፈተና ዝግጁ ሆኑ።
ፈተናውን ከ2:00 ጀምሮ በ Application ማግኘት ትችላላችሁ፣ ለ24 ሰዓት ውስጥ በሚመቻችሁ ሰዓት መስራት ትችላላችሁ።

13.04.202511:15
የተገለፁትን Topic ተዘጋጁ።
@EntrancehubEthiopia
@EntrancehubEthiopia
13.04.202511:09
MODEL EXAM schedule.
🟢Wednesday :
➻ Chemistry
➻History
🟢Thursday :
➭English
➭ Aptitude
🟢 Friday :
➭Economics
➭Physics
🟢 Saturday
➥ Biology
➥ Geography
Total Mark:- 500
የፈተናው ሰዓት ከጧቱ 1:00 ጀምሮ ለ24 ሰዓት ክፍት ስለምሆን በሚመቻችሁ ሰዓት መፈተን ትችላላችሁ። ውጤት ፈተናው ስያልቅ የሚታዩት ይሆናል።

09.04.202519:32
Model exam is for only registered students.
🟢 Alpha plan registered ✔️
🟢 Standard plan student ✔️
Also you can enroll for only model exam(50ETB)
🟢 Alpha plan registered ✔️
🟢 Standard plan student ✔️
Also you can enroll for only model exam(50ETB)
09.04.202519:25
ቀጣይ ሳምንት
ሐሙስ፣ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ
Model Exam 1
ይኖራችኋል።
የፈተናው ይዘት: 100% Entrance Exam Questions.
አጠቃላይ ከ500 ( Excepts Maths ) ውጤት ይያዛል።
ስለፈተናው ይዛት እና የሚያጠቃልለው Topic በዚህ Weekend እናሳውቃለን
ሐሙስ፣ አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ
Model Exam 1
ይኖራችኋል።
የፈተናው ይዘት: 100% Entrance Exam Questions.
አጠቃላይ ከ500 ( Excepts Maths ) ውጤት ይያዛል።
ስለፈተናው ይዛት እና የሚያጠቃልለው Topic በዚህ Weekend እናሳውቃለን
Рекорды
17.04.202509:53
19.8KПодписчиков26.03.202513:37
500Индекс цитирования30.09.202423:59
2.4KОхват одного поста17.04.202519:38
1.3KОхват рекламного поста15.04.202518:20
5.42%ER17.04.202523:59
6.09%ERRВойдите, чтобы разблокировать больше функциональности.