19.01.202520:55
ትራምፕ ቲክቶክ በድጋሚ በአሜሪካ ስራ እንዲጀምር አድርገውታል!
Не удалось получить доступ
к медиа контенту
к медиа контенту
04.01.202506:17
🔥 🔥 🔥
በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ የተከሰተው
እሳተ ገሞራ
በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ የተከሰተው
እሳተ ገሞራ
26.10.202402:48
🔴 የኢራን ሚዲያዎች እንደዘገቡት ከሆነ የኢራን ጦር ከእስራኤል የተላከባቸውን የሰው አልባ አውሮፕላን (UAV) በሚገባ መክተዋል።

21.10.202419:19
በመርካቶ በተለምዶ ሸማ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ የእሳት አደጋ የተከሰተ ሲሆን አደጋው እስካሁን ሊጠፋ አልቻለም።
የከተማዋ ከንቲባ አዳነች በቦታው መኪኖች ለመግባት መቸገራቸውን በመግለፅ በሄሊኮፕተር ለማጥፋት ይሞከራል ብለዋል።

18.10.202419:11
የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት ከፍተኛ ጉዳት ሊደርስ እንደሚችል አስጠንቅቋል።
በተለይ በፈንታሌና በአዋሽ እንደዚሁም በከሰም ግድብ ዙሪያ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው ብሏል።
የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም አሊ የከሰም ግድብ በመሬት መንቀጥቀጡ የሆነ ነገር ከሆነ "ህዝቡን ጠራርጎ ይወስደዋል"ብለዋል።
በተለይ በፈንታሌና በአዋሽ እንደዚሁም በከሰም ግድብ ዙሪያ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው ብሏል።
የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም አሊ የከሰም ግድብ በመሬት መንቀጥቀጡ የሆነ ነገር ከሆነ "ህዝቡን ጠራርጎ ይወስደዋል"ብለዋል።
Не удалось получить доступ
к медиа контенту
к медиа контенту
10.01.202518:18
ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት የካፒታል ገበያን አስጀምራለች።
በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓል ገበያ ላይ LIST የሆነው የመጀመሪያው ድርጅትም ወጋገን ባንክ ሆኗል።
በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓል ገበያ ላይ LIST የሆነው የመጀመሪያው ድርጅትም ወጋገን ባንክ ሆኗል።
Не удалось получить доступ
к медиа контенту
к медиа контенту
17.12.202415:09
#News
"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።"
“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢት ኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶ ከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል። "
"ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል። “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል። "
https://ethiopiainsider.com/2024/14617/

26.10.202402:44

25.10.202407:15

19.10.202416:41
አዲሱ የመንግስት ስራተኞች ደመወዝ ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የገለፀው የገንዘብ ሚኒስትር ለዚህም የአፈፃፀም መመሪያ መዘጋጀቱን አስታወቀ
የገንዘብ ሚኒስትር እንደገለፀው የጥቅምት ወር የደመወዝ ክፍያ በአዲሱ በተሻሻለው የደመወዝ ስኬል መሰረት መሆን ይጀምራል ብሏል። ለዚህም በቂ ዝግጅት ከመደረጉ በላይ የአፈፃፀም መመሪያ መዘጋጀቱን አስታዉቋል ።
የገንዘብ ሚኒስቴር ደመወዝ ማሻሻያ ረቂቅ ለሚኒስትሮች ምክርቤት በቀን 28 /12/ 2016 ዓ.ም. ያቀረበዉ ከሰሞኑ በካቢኔው መፅደቁን አስታዉቋል ።
ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ እንዳስታወቁት " በአጠቃላይ ሪፎርሙ በህብረተሰቡ ላይ የተለየ ጫና አለማምጣቱን እና የተፈራው የዋጋ ንረት አለመድረሱን " የተናገሩት የካቢኔው የ 100 ቀን አፈፃፀም ግምገማ አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ነዉ።
Via capital

18.10.202408:21
Graphic content ⚠️
የያህያ ሲንዋር ግድያ
የያህያ ሲንዋር ግድያ
05.01.202508:48
ብሄራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሬ ግብይት መሠማራት ለሚፈልጉ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ለጊዜው ፍቃድ መስጠት አቁሟል።
ባንኩ ለግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ፍቃድ መስጠት ያቆመው፣ ካሁን ቀደም ፍቃድ የወሰዱ አምስት ቢሮዎችን የሥራ አፈጻጸም በቅድሚያ መገምገም ስለፈለገ መሆኑ ታውቋል።
ባንኩ ለግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ፍቃድ መስጠት ያቆመው፣ ካሁን ቀደም ፍቃድ የወሰዱ አምስት ቢሮዎችን የሥራ አፈጻጸም በቅድሚያ መገምገም ስለፈለገ መሆኑ ታውቋል።
Не удалось получить доступ
к медиа контенту
к медиа контенту
01.11.202413:30
የአሜሪካ ኢኮኖሚ ከ2021 በኋላ ዝቅተኛውን ስራ የያዙ ሰዎች ቁጥር አስመዝግቧል።
ወሩ በገባ በመጀመሪያው አርብ ይፋ የሚሆነው የNON FARM PAYROLL DATA በአሜሪካ የኢኮኖሚው ማሳያ ተደርገው ከሚወሰዱ ዋና ዋና ማሳያዎች ውስጥ አንዱ ነው።
NFP በየወሩ ከግብርና፣ከመንግስትና በግል ከሚሰሩ ሰዎች ውጪ በወሩ ምንያህል ሰዎች ስራ እንደያዙ የሚገልፅ Data ሲሆን በዚህ ወር ለ106,000 ሰዎች ስራ ይፈጠራል ተብሎ ቢጠበቅም ከደቂቃዎች በፊት በወጣው report ግን የተፈጠረው ለ12,000 ሰዎች ብቻ ነው።
ይህንን ተከትሎም FED በቀጣይ ሳምንት ሌላ የወለድ ምጣኔ ቅነሳ ሊያደረግ እንደሚችል ተነግሯል።
FED ከወር በፊት በ0.5% የወለድ ምጣኔውን የቀነሰ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ሌላ የ0.25% ቅነሳ ሊያደርግ እንደሚችል ተነግሯል።
FED ይህንን እርምጃ ከወሰደ የአሜሪካ ዶላር ከሌሎች ASSETS ጋር ያለውን ዋጋ ሊያዳክም እንደሚችል ተተንብይዋል።

26.10.202402:26

23.10.202408:53

19.10.202414:25
በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ስራዎችን ለማከናወን ሲባል ከጥቅምት 9-30 2017 ዓ.ም በዕቅድ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት እንደሚኖር የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
የሚቋረጥባቸው ሠፈሮች እና ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች ከላይ ተያይዘዋል።

17.10.202418:10
Не удалось получить доступ
к медиа контенту
к медиа контенту
04.01.202509:25
ሮማኒያ የሸንገን ሃገር ከሆነች በኋላ የሃንጋሪን ድንበር ያቋረጠው የመጀመሪያ ፍጥረት ውሻ ሆኗል።
ሸንገን 29 የአውሮፓ ሃገራተ የመሰረቱት ጥምረት ሲሆን የአባል ሃገራቱ ዜጎች ባሻቸው ጊዜ ወደፈለጉት አባል ሃገር መንቀሳቀስ ይችላሉ።
ይህንን ተከትሎም ውሻው ከሮማኒያ ወደ ሃንጋሪ በነፃነት ገብቷል።

26.10.202407:42

22.10.202407:54

19.10.202409:04
ሄዝቦላህ በእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒሰትር ቤንያሚን ኔታንያሁ መኖሪያ ቤት ላይ የድሮን ጥቃት ፈፅሟል።
ጥቃቱ በተፈፀመበት ወቅት ግን ጠቅላይ ሚንስትሩና ቤተሰቦቻቸው በቤቱ ውስጥ እንዳልነበሩና በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ IDF አስታውቋል።
ጥቃቱ በተፈፀመበት ወቅት ግን ጠቅላይ ሚንስትሩና ቤተሰቦቻቸው በቤቱ ውስጥ እንዳልነበሩና በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ IDF አስታውቋል።

17.10.202418:10
የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ በይፋ በቴሌ ብር መተግበሪያ ተጀምሯል።
መግዛት የምትፈልጉ ከታች የተያያዘውን Prospectus በማንበብ መግዛት ትችላላችሁ።

Показано 1 - 24 из 26
Войдите, чтобы разблокировать больше функциональности.