10.05.202508:16
ባለ ቶ ምልክቶች
"ቶ እኛ እንጠቀመው እንደነበረ ምንም ማስረጃ ባይኖርም፣ ጣኦት አምላኪዎች የሚጠቀሙት ግን ከእኛ ወስደው ነው፣ ስለዚህ መጠቀም መጀመር አለብን
ቀጥሎ ደግሞ ጨረቃ እና ኮከብም እኮ እስላሞች የሚጠቀሙት ከኛ ወስደው ነው፣ እኛ እንጠቀምበት እንደነበረ ግን ምንም ማስረጃ ባይሆርም፣ ስለዚህ አሁን መጠቀም መጀመር አለብን "
ማለታቸው አይቀርም።

09.05.202519:02
ዶር መስከረም ቶ ምልክት ከክርስትና ጋር ለማገናኘት እጅግ እጅግ የወረዱ ተረቶች እና ለማስረጃነት የማይበቁ ተራ ወሬዎችን ነው እንደ መረጃ ያቀረበችው። ይሄ ማስረጃ ሊሆን አይችልም።
ማስረጃ ማለት ከቤተክርስቲያን የምትቀበላቸው ቅዱሳን መጻህፍት፣ ገድላት ድርሳናት እና ሌሎች አዋልድ መጻህፍት ፣ ከታሪክ ፣ የቤተክርስቲያን ሰእላት፣ ከብራና መጻህፍት ወዘት የሚታዩ የሚመረመሩ ማስረጃዎች ናቸው ማስረጃ የሚባሉት
አንድ ከቤተክርስቲያን የሚታይ ቦታ ላይ ቶ ምልክት ተደርጎ ታይቶ ያውቃል? ለምንድነው የቀደሙት አባቶች ክርስቶስን እንዴት መወከል እንዳለባቸው ሳያውቁ ቀርተው ነው እንዴ ቶ ያማይጠቀሙት? እንኳን በቤተክርስቲያን ወስጥ ይቅርና በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሁሉ ቶ የሚባል ምልክት ተነግሮም ታይቶይ አይታወቅም። በአሁኑ ዘመን ቅዱስ መስቀላችንን ለማስረሳት የመጣ ምልክት መሆኑን በመረዳት መንቃት አለብን።
ይህቺንም ሴትዮ(ዶር መስከረምን) ባልጠፋ ምልክት፣ ቅዱስ መስቀሉን የካዱትን የነ ደቂቀ ኤልያስ እና አይህዳዊያን የሚጠቀሙበትን ምልክት አርማዋ ማድረጓ ሳታውቅ ሳይሆን ሆን ብላ የምታደርገው እንደሆነ፣ በተጨማሪም የሆነ ነገር ከጀርባዋ እንዳለ መረዳት ይቻላል። ስለዚህ እንቺ ሴትዮ መጠርጠር ይገባል ።

08.05.202509:36
የቶ ምልክት እንኳን በቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ የማይታወቅ የጣኦት አምላኪዎች የሟርተኞች ምልክት ነው። ከክርስትና ጋር ምንም የሚያገናኘው የሌለ እንደውም የክርስቶስን መስቀል ለማስረሳት እና ለመሸፈን በክርስቶስ ጠላቶች በሆኑ በተረፈ አሁዳዊያን የሚተዋወቅ የጣኦት አምልኮ ምልክት ነው።

20.01.202510:30
16.01.202508:46
28.12.202412:31
ቫቲካንን በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችውን ን ሴራ ተኮል እና የሚያጋልጥ መጽሃፍ።መጽሃፉ ካቶሊካውያን ሚሽነሪዎች (የሱሳውያን) የኢትዮጵያን ታሪክ አዛብተው ለጻፉት መልስ የሚሰጥ ነው።
ያጋሩንን Libanose Gere እግዚአብሔር ይስጥልን
ያጋሩንን Libanose Gere እግዚአብሔር ይስጥልን
10.05.202507:17
"ቶ" ምልክት ቅዱስ መስቀል ላይ የተነሳሳው ከስሙ ጭምር ነው፣ መስቀል ሳይሆን "ቶ መስቀል" የሚባል ስያሜ እንዲሰጠው ያደረጉት.... ይሄም መስቀል ሳይሆን ምልክት ብቻ ሆኖ ሳለ፣ በመስቀል ቦታ እንዲቀመጥ ከዛም ቅዱስ መስቀልን ገፍቶ መማውጣት የተሰራ ተንኮለኞች ምልክት ነው።
09.05.202519:02
ደቂቀ ኤልያሳዊያን ማለት፣ አሁዳዊ ሆነው ድርቅ ብለው ክርስቲያን ነን የሚሉ አስመሳዮች ሰዎች ማለት ናቸው፣እና እነዚህ ሰዎች በክርስቶስ አያምኑም፣ በቤተክርስቲያን አያምኑም፣ ቅዱሳን መፃህፍትን ሁሉ አይቀበሉም፣ ቅዱስ መስቀሉንም አይቀበሉም... እነዚህ ሰዎች ባሉበት ቦታ እንድም መስቀል የለም። የመስቀል ጠላቶች ናቸው። በመስቀል ቦታ ግን "ቶ" ምልክትን ያደርጋሉ። ይሄም እነዚህን ከጀርባ የሚገፋቸው የአሁድ መንፋስ መገለጫ ነው።
እኛ በዘወትር ጸሎት "መስቀል ኃይልነ፥ መስቀል ጽንእነ፥ መስቀል ቤዛነ፥ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ፥ አይሁድ ክህዱ ንሕነሰ አመነ ወእለ አመነ በኃይለ መስቀሉ ድኅነ።" እንላለን አይሁድ መስቀሉን ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛም ድነናል ማለታችን ነው፣ ይሄም ክርስቲያኖች ባሉበት ቦታ ሁሉ ቅዱስ መስቀል እንዳለ፣ ሃይላችን እንደሆነ የሚያሳይ ነው። መስቀልን ለማየት የማፈልጉ ደግሞ አይሁዳውያን ናቸው ማለት ነው።

10.04.202519:31
ቀጥሎ መፍትሄአቸው ይቀርባል...

18.01.202506:00
16.01.202508:46

09.05.202519:06
09.05.202519:02
ይሄ "ቶ" ምልክት የኢትዮጵያውያን ወይም የቤተክርስቲያን አትቀበለውም የኛ የክርቲያኖች ምልክት አይደለም፣ የግብጽ የጣኦት አምላኪዮች ቀጥሎም የመስቀል ጠላቶች የሆኑ ሰዎች፣ ቅዱስ መስቀልን ለመሸፈን ቀጥሎም ለማፋት የመጣ ሴራ ነው፣
ይሄንንም የጠላት ተንኮል ወጣቱ አንገቱ ላይ ያለውን የማህተቡን መስቀል እያወለቀ "ቶ" ምልክት እያደረገ ወጣቱን እና መስቀልን የማለያየት ሥራ በብዙ ተሠርቷል።
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያናችን ምንም አይጎድላትም፣ ሁሉም ነገር አባቶቻችን አስተካክለው ሥርዓትን ሰርተውልን አልፈዋል፣መስቀል ከፈለግን በብዙ አይነት ቅርጽ የተሠሩ የመስቀል አይነቶች አሉ ከነዛ ውስጥ መጠቀም እንችላለን... ነገር ግን የጣኦት አምላኪዎች የሆነውን የአይሁድን ክህደት የሚያሳየውን "ቶ" ምልክትን እያደረጉ መቀላወጥ ምንም አያፈልገንም።

03.04.202519:24
እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ይላል...
ይህ ማለት ወደ ውስጥችሁ የምታስገቡትን የምትበሉትን ፣ የምትነኩትን ነገሮች ላይ ትልክ ጥንቃቄ አድርጉ... ጥንቃቄ ካላደረጋችሁ እነዛ ንገሮች በጥገኛ ተዋህስያን የተሞሉ ስለሆኑ ያረክሷችኋል፣ ወይም ተዋህስያኑ ወደ ውስጣችሁ ይገባሉ፣ ውስጥ ግብተው ይቆጣጥሯቹሃል ያሳምሙአቹሃል፣ ይማይሆን ሃሳብ ያመጡባቹሃል፣ የማትፈልጉትን ሃጢያት ያሠሩአችኋል ፣ ከኔ ጋር ያጣሏችኋል ማለት ነው።

16.01.202509:18

16.01.202508:46

09.05.202519:06
09.05.202519:02
የቶ ምልክት አቀንቃኞች፣ ቶ የሚለው ፊደል ክርስቶስ የሚለው ስም ውስጥ ስላለ ክርስቶስን ይወክላል ይላሉ፣ ያላስተዋሉት ነገር ግን ክርስቶስ የሚለው ቃል ውስጥ "ክ" "ር" "ስ" የሚሉት ፊደሎችም አሉ እነዚህም ክርስቶስን ይወክላሉ ማለት ነው? "ቶ" ከሌሎቹ ተለይቶ ክርስቶስን የመክልበት መንገድ የለም፣ ክርስቶስም እንደዚህ ሲወከል በቅዱሳን መጻህፍት ተጽፎም ታይቶ አይታወቅም።ክርስቶስ በ "ቶ" ፊደል ቢወከል እንድ ገድል ወይ ድርሳን ላይ ተጽፎ የገኝ ነበር። ሰለዚህ ክርስቶስ በ "ቶ" ፊደል ይቀከላል የሚለው የፈጠራ ተረት ነው።
ሌላኛው ከአዳም ጀምሮ ያሉት አበው የሚይዙት በትር የ"ቶ" ቅርጽ ያለው ነው የሚል ነው። ይሄም ተረት ነው እንጂ እንድም ይሄንን ሃሳብ የሚያረጋግጥ ከቅዱሳን መጻህፍት እንድ አረፍተ ነገር አይገኝም።
ለሌላኛው መጀመሪያ ቅዱሳን መላእክት ከዲያቢሎስ ጋር ሲዋጉ ስላልቻሉት እግዚአብሔር የ "ቶ" ምልክት በመላእክቱ ክንፍ ላይ እትሞባቸዋል በዚህም ምልክት ዲያቢሎስን ሊያሸንፉት ችለዋል የሚል ማስረጃ ያቀርባሉ። በቤተክርስቲያን መጻህፍት ግን እግዚአብሔር በቅዱሳን መላእክት ክንፍ ላይ ትእምርተ መስቀል ። የመስቀል ምልክት አደረገባቸው ይላል እንጂ "ቶ" ምልክት አደረገባቸው አይለም
በዚህም የ"ቶ" ምልክት የመጣበትን ትክክለኛ አላማ መረዳት እንችላለን፣ እሱም ቅዱስ መስቀሉን ለማጥፋት እና ለመሸፈን የመጣ የጠላት ተንኮል ነው።

25.01.202506:21

16.01.202508:46
Не удалось получить доступ
к медиа контенту
к медиа контенту
11.01.202513:49
አንድ ፕሮግራም በጣም ሆይሆይታ ሲበዛበት... በጣም ሲተዋወቅ... ሚዲያዎች በጣም ሲያራግቡት... ትንሽ መጠርጠር ጥሩ ነው...
ምክንያቱም በሚስጥራዊ ማህበራት አሠራር... መጀመሪያ አንድ ሰው ከፍ ያደርጉታል... የሱን ጥሩ ብቻ በጣም እንዲተዋወቅ ይደረጋል... ከዛ ያ ሰው ትንሽ ቆየት ብሎ ጠምዘዝ እያለ አዳዲስ ነገሮችን ማምጣት ይጀምራል... ከዛ እሱን የሚቃወም ሰው... አረ ይሄ ሰው የሚሠራው ትክክል አይደልም የሚል ሰው ልክ እንደጠላት እንዲታይ ያደርጉታል...(ይሄ አሠራር በተደጋጋሚ የታየ የሚታወቅ አሠራር ነው... እስኪ ዞር ብለን ያለፉትን ነገሮች እናስታወስ)
ስለዚህ አንድ ነገር ባድ ጊዜ ከፍ ከፍ ሲል ብዙ ሚዲያ ሽፋን ሲያገኝ፣ ሁሉም ደጋፊው ሲሆን፣ ትንሽ ቆም ብሎ መጠርጠር እና ቀጥሎ የሚያመጡትን ነገር በጥንቃቄ መመልከት አስፈላጊ ነው

Показано 1 - 21 из 21
Войдите, чтобы разблокировать больше функциональности.