24.04.202520:13
ቢጫ ካርድ ከተመለከተ ኤል-ክላሲኮ ያመልጠዋል!
ፈረንሳያዊው አማካኙ ኦሪያን ቹአሚኒ በቀጣይ የስፔን ላሊጋ 34ተኛ ሳምንት ጨዋታ ከሴልታ ቪጎ ጋር ቢጫ ከተመለከተ በቅጣት ምክንያት ቀጣዩ በሊጉ የኤል-ክላሲኮ ጨዋታ ያመልጠዋል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ፈረንሳያዊው አማካኙ ኦሪያን ቹአሚኒ በቀጣይ የስፔን ላሊጋ 34ተኛ ሳምንት ጨዋታ ከሴልታ ቪጎ ጋር ቢጫ ከተመለከተ በቅጣት ምክንያት ቀጣዩ በሊጉ የኤል-ክላሲኮ ጨዋታ ያመልጠዋል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

24.04.202519:36
የክለቡ ጎል ድርቁ እንደከረመ 2 ወራት ሞሉ!
ሪያል ማድሪድ ከአንድ በላይ ጎል አስቆጥሮ እንዳሸነፈ እነሆ ዛሬ 15 ጨዋታ እና 60 ቀን ሆኖታል። ሪያል ማድሪድ ለመጨረሻ ጊዜ ከጎል በላይ አስቆጥሮ ያሸነፈው ፌብርዋሪ 23 ነው።
[LiveScore]
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ሪያል ማድሪድ ከአንድ በላይ ጎል አስቆጥሮ እንዳሸነፈ እነሆ ዛሬ 15 ጨዋታ እና 60 ቀን ሆኖታል። ሪያል ማድሪድ ለመጨረሻ ጊዜ ከጎል በላይ አስቆጥሮ ያሸነፈው ፌብርዋሪ 23 ነው።
[LiveScore]
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

24.04.202518:48
በዚህ የውድድር አመት በላሊጋው እንደ ኦሪሊዬን ቹአሜኒ የአየር ኳሶችን የማሸነፍ ንፃሬ ያለው አንድም ተጨዋች የለም(74.2% Aerial duels win rate)
93 የአየር ኳሶችን ተፋልሞ 69 ኳሶችን አሸንፏል🫡
[WhoScored]
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
93 የአየር ኳሶችን ተፋልሞ 69 ኳሶችን አሸንፏል🫡
[WhoScored]
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

24.04.202518:20
በላሊጋ የቻለው ሳያደርግ ኮፓ ፍፃሜ ደርሷል!
ሪያል ማድሪድ በስፔን ላሊጋ የቻለው ሁሉ ሳያደርግ አሁን ላይ የስፔን ኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ ደርሶ ዕለተ ቅዳሜ ተቀናቃኙ ክለብ ባርሴሎና ሊገጥም ነው።
የስፔን ኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ ወይም ኤል-ክላሲኮው ተጠባቂው ጨዋታ ማሸነፉ ከባድ ነው። ውጤቱ እንደተገመተው እና እንደተጠበቀው ነው።
ሪያል ማድሪድ አሁን ላይ ቢሸነፍ ምንም ነገር የሚያጣው ነገር ያለም። በቢልበኦ እና ሄታፌ ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ ጥሩ እንቅስቃሴ አሳይቶ ነበር።
ነገር ግን የሄታፌ ጨዋታ በኤድዋርዶ ካማቪንጋ ትንሽ ደቂቃ ባገኘበት ሰዓት በጉዳት ማጣትና በኮርቱዋ ባለቀ ደቂቃ አጀብ የሚያስብለው ኳስ ተጠናቋል።
ዘገባው የማርካ ጋዜጣ ነው!

24.04.202517:17
"ቹአሜኒ በግልፅ ኳሱን በማሸነፍ ከሄታፌ ተጨዋች ኳሱን ቢወስድም ዳኛው ግን በሰአቱ በግዴለሽነት ለቹአሜኒ ቢጫ ካርድ ሰጥተዋል ።"(JLSanchez)
በትላንቱ ጨዋታ ቹአሜኒ ቢጫ ያየበት ቅፅበት ዳኛውን ክፉኛ ያስተቸ ሲሆን የሪያል ማድሪድ ቴሌቪዥን ከጨዋታው በሗላ ቪዲዮውን አውጥቷል ከዚህ ጋር በተያያዘ ሪሌቮ እንደዘገበው ከሆነ ክለባችን ሪያል ማድሪድም የቹአሜኒ ቢጫ ካርድ አግባብ እንዳልሆነ እና ኳሱን ቀድሞ ካሸነፈ በሗላ ጥፋት የተሰራበት ራሱ ላይ እንደሆነ በማሳየት ካርዱ እንዲነሳለት ለላሊጋ ቅሬታውን ያቀርባል::

24.04.202516:05
በቻምፒየንስ ሊጉ ማሻሻያ ለማድረግ ተቅዷል!
የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በቀጣይ ሲዝን በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ማሻሻያ ለማድረግ በይፋ ማቀዳቸው ጀርመኑ ጋዜጣ ቢልድ ዘግቧል።
ማሻሻያው በጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በመጀመሪያና በመልስ ዙር እኩል ውጤት ካገኙ በመልሱ ጨዋታ ወደ ፔናልቲ መለያ ምት እንዲያመራ አቅደዋል።
አሁን እና እስከዛሬ ዛለው ሁኔታ በጥሎ ማለፍ ሁለት ቡድኖች በሁለቱም ዙር አቻ ከተለያዩ ወደ ጭማሪ ደቂቃ እንደሚያመሩ የታወቀ ነገር ነው
እና ይህ ህግ የታሰበው ተጫዋቾች እየደከሙ በመሆኑ እና ጭማሪው ደቂቃ ሲሄዱ የበለጠ ሃይል ስለሚያወጡ እንዳይጎዱ ሲባል እንደሆነ ተገልጿል።

24.04.202520:09
ትብብር ከ ሙሌ ስፖርት የመጣ
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ290ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk

24.04.202519:21
በሚሰጠው መጫወቻ ደቂቃዎች እራሱን ያሳያል!
ቱርካዊው ባለተሰጥኦ አማካኙ አርዳ ጉለር በስፔን ላሊጋ የተጫወተው ደቂቃዎች ብዛት 864 ደቂቃዎች ብቻ ሲሆን ይህ ማለት 23 ጨዋታ ነው።
በ23 ጨዋታዎች ተቀይሮ የገበባቸው ጨዋታዎች ያሉበት ሲሆን በ23 ጨዋታዎቹ 2 ጎሎች ማስቆጠርና 4 ኳሶች አመቻችቶ መቀበል ችሏል።
ጉለር እንደ መሀል ተጫዋችነት ስራው በማጥቃቱ ረገድ ላይ ምንግዜም የሚገኝ ነው። እናም ይህ ጨዋታ በመፍጠረው ስራው ተፅዕኖ አላሳደረም።
ይህም ዳግሞ ተፅዕኖ አለመፍጠሩ ተጫዋቹ ከባለፎ ሲዝን ጀምሮ ትኩረቱ ጎል ማስቆጠር ላይ እንዲሆን የበለጠ ረድሞታል ሲል ሬሌቮ ዘግቧል።

24.04.202518:36
አርዳ ጉለር የሪያል ማድሪድ ባህሪ መገለጫ!
የሪያል ማድሪድ ባህሪ ጠንካራ የተከላከይ ክፍል፣ የመጀመሪያ አጋማሽ የማሳመን እና በቁጥጥር መያዝ፣ ከታች ኳስ ይዞ ተጭኖ መጫወት ነው።
ሪያል ማድሪድ የሚተማመንበት አርዳ ጉለር እንደመሀል ሜዳ ተጫዋች ሀላፊነት ኳስን የመውጣት ችሎታ እንዳለው ማሳየት ችሏል።
ከዚህ ባለፈ እስከ ተከላከይ አማኞቹ ጋር አብሮ መጫወት የደረሰ ነው። ከቱርካዊው ተጫዋች የበለጠ ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረገ ተጫዋች ያለም።
ዘገባው የማርካ ጋዜጣ ነው!
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
የሪያል ማድሪድ ባህሪ ጠንካራ የተከላከይ ክፍል፣ የመጀመሪያ አጋማሽ የማሳመን እና በቁጥጥር መያዝ፣ ከታች ኳስ ይዞ ተጭኖ መጫወት ነው።
ሪያል ማድሪድ የሚተማመንበት አርዳ ጉለር እንደመሀል ሜዳ ተጫዋች ሀላፊነት ኳስን የመውጣት ችሎታ እንዳለው ማሳየት ችሏል።
ከዚህ ባለፈ እስከ ተከላከይ አማኞቹ ጋር አብሮ መጫወት የደረሰ ነው። ከቱርካዊው ተጫዋች የበለጠ ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረገ ተጫዋች ያለም።
ዘገባው የማርካ ጋዜጣ ነው!
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
post.deleted24.04.202519:08

24.04.202517:39
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

24.04.202517:00
🚨ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን በተመለከተ ከሰሞኑ መለያውን በማውጣት ደስታውን የገለፀበት አጋጣሚ ቢኖርም የዝውውር ሁኔታውን በተመለከተ ምንም የተለወጠ ነገር የለም።
በቅርቡ ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል!
ፋብሪዚዮ ሮማኖ በYou tube ገፁ ላይ ከተናገረው የተወሰደ!
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
በቅርቡ ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል!
ፋብሪዚዮ ሮማኖ በYou tube ገፁ ላይ ከተናገረው የተወሰደ!
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

24.04.202515:41
በኮፓው ፍፃሜ እንደሚገኝ እርግጠኞች ናቸው!
በሪያል ማድሪድ ያሉ ሰዎች ፈረንሳያዊው የግራ መስመር ተመላላሽ ተጫዋቹ ፌርላንድ ሜንዲ ለኮፓው ፍፃሜ እንደሚገኝ እርግጠኛ ናቸው።
ከኤድዋርዶ ካማቪንጋ ትላንት ጉዳት ማስተናገድ በኋላ ብዙዎች በፌራን ጋርሲያ እምነት ስሌላቸው ሜንዲ በቶሎ እንዲመለስ ይፈልጋሉ።
ዘገባው የጋዜጣኛው ሆሴ ሳንቼዝ ነው!

24.04.202520:03
ህመም ካልተሰማው ከቡድኑ ጋር ሴቪያ ያመራል!
ኦስትሪያዊው የመሀል ተከላከይ ዴቪድ አላባ ትላንት ክለቡ ሪያል ማድሪድ በስፔን ላሊጋ 33ተኛ ሳምንት ከሄታፌ ጋር በነበረው ጨዋታ በህመም ምክንያት ተቀይሮ መውጣቱ መናገሩ ይታወቃል።
እና የኦስትሪያዊው ተከላከዩ ሁኔታ መጥፎ አይደለም። ነገ የህመም ሰሰሜት ካልተሰማው ከቡድኑ አባላቱ ጋር አብሮ ሴቪያ ያመራል።
[COPE]

24.04.202519:06
በኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ እንደሚገኝ እርግጠኛ ነው!
ሪያል ማድሪድ ፈረንሳያዊው የግራ መስመር ተመላላሽ ተጫዋቹ ፌርላንድ ሜንዲ በዕለተ ቅዳሜ የኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ እንደሚመለስ እርግጠኛ ነው።
ፌርላንድ ሜንዲ በፍፃሜ ብቁ መሎኑ ነገ ይፋ በሚደረገው የቡድኑ ስብስብ ዝርዝር የሚረጋገጥ ሲሆን ተጫዋቹ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል።
መረጃው የCHTV ጋዜጣኛ ልዊስ ሳንቼዝ ነው!

post.deleted24.04.202520:14

24.04.202518:21
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
post.deleted24.04.202519:08

24.04.202517:38
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

24.04.202516:41
በትላንትናው ዕለት በሴባዮስ የተሰሙት ፉጨቶች!
ትላንት ምሽት በነበረው ጨዋታ ስፔናዊው አማካኝ ዳኒ ሴባዮስ ተቀይሮ ሲገባ የሄታፌ ደጋፊዎች " ሞት ለሴባዮስ ፣ ሞት ለሴባዮስ " ሲሉ እንደነበር እኛም በጨዋታ መሀል መናገራችን የሚታወስ ሲሆን...
የሄታፌ ደጋፊዎች ይህ ሊያስብላቸው የተገዳዱበት ምክንያት ዳኒ ሴባዮስ እ.ኤ.አ. በ2016 በሪያል ቤቲስ ሳለ በአንድ ኢንተርቪው "እስኪ ወደ ሁለተኛ ሊግ ዲቪዚዮን ለመውረድ ትታገሉ እንደሆነ አብረን እናያለን።" በማለቱ እንደነበር ተገልልጿል።
መረጃው የሬሌቮ ጋዜጣ ነው!

+1
24.04.202515:21
ተጫዋቾቻችን በኢንስታግራም ገፃቸው ላይ፡
🗣 ቪኒሲየስ ዡንየር፡ "ድል ✅!"
🗣 ጁድ ቤሊንግሃም፡ "3 ተጨማሪ ነጥቦች!"
🗣 ሮድሪጎ ጎኤስ፡ "ሃላ ማድሪድ!" 🤍
🗣 ኢንድሪክ፡ "3 ተጨማሪ ነጥቦች!" ➕🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
🗣 ቪኒሲየስ ዡንየር፡ "ድል ✅!"
🗣 ጁድ ቤሊንግሃም፡ "3 ተጨማሪ ነጥቦች!"
🗣 ሮድሪጎ ጎኤስ፡ "ሃላ ማድሪድ!" 🤍
🗣 ኢንድሪክ፡ "3 ተጨማሪ ነጥቦች!" ➕🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

24.04.202519:52
በግራ ተመላላሽ ቦታ እንደአማራጭ ይያዛል!
ፍራን ጋርሲያ ዕለተ ቅዳሜ በስፔን ኮፓ ዴላሬ ፍፃሜ ከባርሴሎና ለሚደረገው ጨዋታ በግራ መስመር ተመላላሽ ቦታ እንደ አማራጭ ይያዛል።
ሜንዲ ተጋጣሚው ባርሴሎና የሚገጥመው ቡድን ስብስብ ይካተታል ተብሆ የሚጠበቅ ሲሆን ሆኖም ግን ቤንች ሆኖ ይጀምራል።
[ሆሴ ፊሊክስ ዲያዝ - ጋዜጣኛ]

24.04.202518:51
ሶስቱም ኮከቦች አመታዊ ደሞዛቸው እኩል ነው!
ቪኒሲየስ ዡንየር፤ ኬልያን ኤምባፔ እና ጁድ ቤሊንግሃም አሁን ላይ በንጉሱ ቤት እየተከፈላቸው ያለው አመታዊ ደሞዝ 15 ሚሊዮን ዩሮ ነው።
የቪኒሲየስ ዡንየር አመታዊ ደሞዝ አሁን ከፍ የሚል ይሆናል። ይህም ወርሀዊ ደሞዙ ከ20 እስከ 25 ሚሊዮን ዩሮ እንዲደርስ እንደሚረዳው ተገልጿል።
ነገር ግን ይህ ከቦነስ ዋጋ ጋር ነው። በጣም ትርፋማ ተጫዋች ኬልያን ኤምባፔ ሲሆን ቪኒሲየስ ዡንየር ዳግሞ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ይሆናል።
መረጃው የSER ጋዜጣኛ ማኖ ካሪንሆ ነው!
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ቪኒሲየስ ዡንየር፤ ኬልያን ኤምባፔ እና ጁድ ቤሊንግሃም አሁን ላይ በንጉሱ ቤት እየተከፈላቸው ያለው አመታዊ ደሞዝ 15 ሚሊዮን ዩሮ ነው።
የቪኒሲየስ ዡንየር አመታዊ ደሞዝ አሁን ከፍ የሚል ይሆናል። ይህም ወርሀዊ ደሞዙ ከ20 እስከ 25 ሚሊዮን ዩሮ እንዲደርስ እንደሚረዳው ተገልጿል።
ነገር ግን ይህ ከቦነስ ዋጋ ጋር ነው። በጣም ትርፋማ ተጫዋች ኬልያን ኤምባፔ ሲሆን ቪኒሲየስ ዡንየር ዳግሞ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ይሆናል።
መረጃው የSER ጋዜጣኛ ማኖ ካሪንሆ ነው!
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
post.deleted24.04.202520:14

24.04.202518:20
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ TOP 6 የታላቆቹ ክለቦች የTELEGRAM ቻናል ተከፈተ!
❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
❓የማን ደጋፊ ኖት የሚደግፉት ክለብ መረጃ ለማግኘት መርጠው ይቀላቀላሉ ✔️👇👇👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk

24.04.202517:35
በዚህ የውድድር አመት ከክለባችን አጠቃላይ ስኳድ ውስጥ እስካሁን ምንም አይነት ጉዳት ያላስተናገዱ ተጨዋቾች እነዚህ አራቱ ብቻ ናቸው::
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

24.04.202516:22
#መጠይቅ ...
ማድሪዲስታ በፌራን ጋርሲያ እምነት አላችሁ ?
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ማድሪዲስታ በፌራን ጋርሲያ እምነት አላችሁ ?
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

24.04.202515:11
⚔️ ፍፃሜው የሚፃፈው በእሳት ነው፤ ማድሪድ እና ባርሳ የሚፋለሙት ለዋንጫ ሳይሆን ለክብር ነው!
✅ | #ቀጣይ_ጨዋታ | #NEXT_MATCH ...
🏆 የ2024/25 ሲዝን የስፔን ኮፓ ዴል ሬይ ፍፃሜ ተጠባቂ ጨዋታ መርሐግብር! [#EL_CLASICO]
⚪️ ሪያል ማድሪድ 🆚 ባርሴሎና 🔴
📆 ቀን | ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 18 (ኤፕሪል 26)
⏰ ሰዓት | ምሽት 5:00 ሰዓት ላይ
🏟 ሜዳ | ኢስታድዮ ዴ ላ ካርቱጃ ስታድየም (ሴቪያ)
ድል ያለ ድል ለታላቁ ክለባችን ሪያል ማድሪድ ይሁን!

Показано 1 - 24 из 3466
Войдите, чтобы разблокировать больше функциональности.