Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ avatar
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ avatar
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ኮኔ በነገው ጨዋታ አይኖርም!

ወጣቱ አማካይ ሴኩ ኮኔ ለናሽናል ካፕ ጨዋታ ከ 21 ዓመት በታች ቡድናችን ጋር ሱተንን ለመግጠም አብሮ ተጉዟል።

ይህንን ተከትሎ ነገ በኦልድትራፎርድ ኢፕስዊች ታውንን በምንገጥምበት ጨዋታ የቡድኑ አካል አይሆንም።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
25.02.202518:22
☑️ በ 5ተኛ ዙር ተመልሰናል ☑️
OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን::

⭐️old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ❕

➡️2017 - 2023---የተከፈተ 2017-19------------የተከፈተ
➡️ 2020------------የተከፈተ 
➡️ 2021------------የተከፈተ 
➡️ 2022------------የተከፈተ 
➡️ 2023.............የተከፈተ

➡️በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት (ብዙ ላመጣ ገራሚ ቦነስ 🤑)

ለመሸጥ - @MickyXast ☑️
@MickyXast ☑️
25.02.202516:36
የላይኛው ፎቶ አብዛኞቹ የክለባችን ተጫዋቾች ከማጥቃት እና ኳስን ወደ ፊት progress ከማድረግ አንጻር ያለባቸውን ብርቱ ችግር ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው። የጩኸታም ጎረቤታችን አሰልጣኝ የሆነው ፔፕ ጋርዲዮላ በአንድ ወቅት በሰጠው ቃለ መጠይቅ በየጨዋታው ሰባት አማካዮችን ቢጠቀም እንደሚወድ ነገር ግን ሁኔታው እንደማይፈቅድለት ተናግሮ ነበር።

በብዙ አማካዮች መጫወትን እንዲመኝ ያደረገው ከአማካዮች የተለየ ፍቅር ስለያዘው አይደለም፣ ዋናው ምክንያት ከእነዚህ ቁጥራቸው ከበዛ አማካዮች ሊያገኝ የሚችለውን የpassing quality በማሰብ ነው።

እርግጥ ነው ጥራት ያለው ኳስ በመስጠቱ በኩል አማካዮችን የሚስተካከል የለም። ነገር ግን በዚህ ዘመን እግር ኳስ እንደ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እጅግ ከመራቀቁ የተነሳ ከግብ ጠባቂ አንስቶ እስከ ጨራሽ አጥቂ ድረስ የሚፈለገው quality እና standard እጅጉን ከፍ ብሏል።

አሁን ያለንበት  ዘመን  በረኞችን በእግር እንዲጫወቱ የሚያስገድድበት ምክንያት የተደራጀ እና የተቀናጀ build up ለማስጀመር እና ክፍት  space ሲገኝም ያንን space በጥሩ የpassing accuracy በመጠቀም የማጥቃት እድሎችን መፍጠር መቻል ነው። ተከላካዮችም ጥሩ የpassing ability ሲኖራቸው የማጥቃት እንቅስቃሴውም more የተሳለጠ ይሆናል።

በቀደመው ዘመን የተከላካዮች ዋነኛ ተልእኮ የነበረው ሳጥን መከላከል ሲሆን በዚህኛው ዘመን ግን ከኋላ የሚጀመር የኳስ እንቅስቃሴ በተቻለው መጠን ወደ ማጥቃት እንቅስቃሴ መቀየር መቻል ነው። በዚህ ዘመን ዘመናዊ የምንላቸው ተከላካዮች ይህንን quality ይላበሱ ዘንድ ግድ ነው።

እስኪ ለአብነት ያህል ቫርዲዮልን ተመልከቱት ከመከላከል ይልቅ ማጥቃቱ ላይ የበለጠ ያተኩራል። የአሞሪም የኋላ ደጀን የነበረው ጎንካሎ ኢናሲዮም ልብ ብላችሁ ብትመለከቱት የpassing ችሎታው እጅግ በጣም አስደናቂ ነው።

እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ተጫዋቾች ያላቸውን quality ዝም ብሎ የመጣ ሳይሆን በዘመናዊ እግር ኳስ design የተደረገ ነው። ስለአማካዮች እና ስለአጥቂዎች የpassing ችሎታ ብዙ ማለት አያስፈልግም በቀደመውም ሆነ በአሁኑም ዘመን ሊያሟሉት የሚገባ መሰረታዊ መስፈርት ነው።

በቀደመው ዘመን ስድስት ቁጥሮችን እንደ pure destroyer ብቻ መጠቀም ዝንባሌ ነበር በአሁኑ ጊዜስ? ፍሬንኪ ዲዮንግ፣ ሮድሪ፣ ጃኦ ኔቬዝን መመልከት የስድስት ቁጥር ሚና እንዴት ሌላ definition እንደተሰጠው አይነተኛ ማሳያ ነው።

ስለ 8 ቁጥሮች፣ አስር ቁጥሮች እንዲሁም ስለአጥቂዎች ለናንተ ማውራት ለቀባሪው እንደማርዳት ነው።

ከላይ የጠቀስኳቸውን የጥራት መመዘኛዎች አልፈው ለቡድናችን ብቁ መሆን የሚችሉ ተጫዋቾች እነማን ናቸው? 

በዚህ ጉዳይ መመለሱ አስፈላጊ አይደለም፣ ምክንያቱም መልሱ አንገት ስለሚያስደፋ ነው። እስቲ ዝም ብላችሁ ያለፉትን ከአስር በላይ የሚሆኑ ጨዋታዎችን ልብ ብላችሁ አስታውሱ ኳሱ በእኛ የመከላከያ ስፍራ ሲሆን እንዴት አሰቃቂ የሆነ አጨዋወት እንጫወት እንደነበር ግልጥ ይልላችኋል።

መጠናቸው እና ቁጥራቸው በበዙ horizontal እና back passኦች መማረራችሁም የማይቀር ነው። ደፍሮ ኳሱን ወደፊት የሚያሻግር ተጫዋች ከሊቻ በቀር ማንም የለንም። የዮሮ፣ ዴሊት፣ ማጓየር  progressive passing ability በጣም ያሳፍራል። ኡጋርቴ ደግሞ ነጣቂ ብቻ ነው። ማይኑ pass የማድረግ ችሎታው እስካሁን ሊታይ አልቻለም። የዳሎት ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰ ነው።

ከላይ እንደጠቀስኩት ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የቡድናችን ተጫዋቾች ጥሩ ይቅርና በቂ የሚባል የprogressive passing ability የላቸውም።

እና ከእነዚህ ምንድነው የምንጠብቀው?  እነዚህ ተጫዋቾች እንኳን ለአሞሪም 3-4-3 አሰላለፍ ይቅርና ዘመኑ የሚፈልገውን መስፈርት በጭራሽ አያሟሉም። ቴንሃግ Dutch centeric የሆኑ ተጫዋቾችን ሰብስቦ ፍልስፍናውን ለመተግበር ቢሞክርም፣ ተጫዋቾቹ ግን ለመባረሩ መንስኤ ሆነዋል። እነዚህ ተጫዋቾች physical presence ጎድሏቸው ሳይሆን በቂ የሆነ የpassing ችሎታን ስላልተካኑ ከዘመኑ ወደ ኋላ አስቀርተውታል።

በተመሳሳይ መንገድ አሞሪምንም እያቃጠሉት ይገኛሉ። አሞሪም ተሰናብቶ ሌላ አሰልጣኝ ቢተካ እንኳን እንደሚያስባርሩት መናገር ነብይ አያሰኝም። ምክንያቱም እነዚህ ተጫዋቾች ለክለቡ ሳይሆን ለዘመኑም አስተሳሰብ የማይመጥኑ ቆሞ ቀሮች ስለሆኑ ነው።

እንደመፍትሄ የማስቀምጠው ነገር ቢኖር ከነዚህ ተጫዋቾች የተለየ magic መጠበቁን አቁመን ለ quick fix የሚያገለግሉ ተጫዋቾችን መመልከት ነው። Paul pogba አንዱ ምሳሌ ሲሆን የሜሰን ማውንት ከጉዳት መመለስ እና available ሆኖ መገኘት መቻል ከpressing እና ከpassing quality አንጻር ቡድኑ ላይ የሚጨምረው value ቀላል የሚባል አይደለም።

እስከዚያ ግን.....

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Press_Conference

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከነገው የኢፕስዊች ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

"በዚህ ሰአት አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ እንገኛለን ችግሮቻችንን ሁሉ መጋፈጥ ይኖርብናል እኛም ብንሆን የምንችለውን እያደረግን እንገኛለን ።"

"ይሄን ክለብ ማሻሻል እና ወደቀደመ ክብሩ የመመለስ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ ።"

"በኤቨርተኑ ጨዋታ የነበረን የጨዋታ አቀራረብ ጥሩ የሚባል አልነበረም ... በሁለተኛው አጋማሽ ግን ሜዳው ላይ የተሻልን የነበርነው እኛ ነን ።"

"ደጋፊዎቻችን ሁሌም አስገራሚ ናቸው እያስመዘገብን ያለነው ውጤት ምንም ይሁን ምንም እነርሱ ሁሌም ከጎናችን ናቸው ።"

"በነገው ጨዋታ በኦልድትራፎርድ ድንቅ ድባብ እንደሚኖር እንጠብቃለን ይሄንንም ጨዋታውን ለማሸነፍ እንጠቀምበታለን ።"

"ለነገው ጨዋታ የሚኖረን የቡድን ስብስብ ከኤቨርተኑ ጨዋታ የተለየ ይሆናል ብየ አልጠብቅም ።"

"ከጉዳቱ ያገገመ አዲስ ተጨዋች የለም ሆኖም ሁሉም ጉዳት ላይ የሚገኙ ተጨዋቾቻችን የማገገም ሂደታቸውን ቀጥለዋል ።"

"የሰራተኞች ቅነሳ በሁሉም የክለቡ ማህበረሰብ ላይ ጥሩ ያልሆነ ስሜትን ፈጥሯል ሆኖም ሁላችንም ስራችንን መስዋእት በማድረግ ጭምር ክለቡን መርዳት ይኖርብናል ።"

#ይቀጥላል

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ድረገፆችን ለማስተዋወቅ ታዋቂ ተፅእኖ ፈጣሪዎችን እየፈለጉ ነው?
ማራኪ ኮሚሽኖች እና የባለሙያ ድጋፍ 🌟
ለማግኘት ፍላጎት አለዎት?
ይህንን ሊንክ ይጫኑ ቅጹን ይሙሉ እና እናነጋግርዎታለን
💪🏻
https://did.li/WEBET-Affiliate
የክለባችን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች በፕሪሚየር ሊጉ ....

ብሩኖ ፈርናንዴዝ - 6
አማድ - 6
ማርከስ ራሽፎርድ - 4
ጆሹዋ ዚርክዚ - 3
አሌሀንድሮ ጋርናቾ - 3

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
"ጥሩ እድገት እያሳየሁ ያለሁ አሰልጣኝ እንደሆንኩ አምናለሁ ነገር ግን አሁንም ቢሆን በአሰልጣኝነት ህይወቴ አልረካሁም ።"

"አሁንም ለመሻሻል ክፍት ነኝ ማደግም እፈልጋለሁ ... ይሄንን ለማድረግም ጠንክሬ መስራቴን እቀጥላለሁ ።"

[ ኤሪክ ቴንሀግ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዚርክዚ ሲያቀነቅን ማይክል ጃክሰንን ያስንቃል!

ከሳምንታት በፊት የቡድን ትስስሩ ይበልጥ ይጠናከር ዘንድ የቡድን አባላት ተሰብስበው ጥሩ ጊዜ ማሳለፋቸውን ዘገብንላችሁ እንደነበር የሚታወስ ነው።

ሆናም ያ ወሳኝ ዝግጅት በክለባችን አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ የተዘጋጀ ሲሆን

በዚያ ዝግጅት ላይም ዴሊት፣ ኡጋርቴ፣ ዚርክዚ፣ ሄቨን፣ ማዝራዊና ዶርጉ የማጀቢያ ሙዚቃ አቅራቢ እንደነበሩ ተመላክቷል።

በተለይም አመለ ሸጋውና መልከመልካሙ ጆሽዋ ዚርክዚ ያልታወቀበት ድምፀ መረዋ እንደሆነ የተዘገበ ሲሆን

በእጅጉ መሳጭ የሆነ የማጀቢያ ሙዚቃም እንዳቀረበ ተያይዞ ተዘግቧል።

የመረጃ ምንጫችን ሜል ስፖርት ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Breaking

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ክሪስቶፈር ቪቬልን የምልመላ ዳይሬክተር አድርጎ ሾሟል።

ቪቬል ከዚህ ቀደም ሚናውን በጊዜያዊነት እያስተዳደረ እንደነበር የሚታወስ ነው ።

[David Ornstein/The Athletic]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ራስሙስ ሆይሉን እና ቪክተር ኦሲምሄን በዚህ የውድድር ዓመት  በዩሮፓ ሊጉ ያላቸው ቁጥራዊ ንፅፅር!

(የላይኛው የሆይሉን ሲሆን የታችኛው ደግሞ የኦሲምሄን ነው)

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🎴ተወዳጁ ቢንጎ ጨዋታ በእጅ ስልኮ መጫወት እንደሚችሉ ያውቃሉ። 🎮አዲሱን የቢንጎ ኦላይን ጌም ከ10 ብር ጀምሮ መጫወት ይችላሉ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! 👉 ዌብሳይት :https://www.ethiobingo.com
"የኔ አስተሳሰብ ሁልጊዜም ተመሳሳይ ነበር ይኸውም ማጥቃትን መሰረት ያደረገ የጨዋታ ስልትን መከተል ነበር ።"

"ወደፊት በአያክስ ቤት እንደሰራሁት አይነት ሙሉ ዘጠና ደቂቃ የሚያጠቃ ቡድን እንደምገነባ አምናለሁ ።"

"ሁልጊዜም ቢሆን የሆነ ነገር ለማድረግ ስታስብ ያሉህ ነገሮች ለምታደርገው ነገር መሰረት ናቸው ።"

ማጥቃትን መሰራት ያደረገ ጨዋታ መጫወት ከፈለግክ ለዚህ የጨዋታ ስክት የሚመቹ ተጨዋቾች ሊኖሩህ ይገባል ።"

"ተጨዋቾች እኔን በምን መንገድ ሊገልፁኝ እንደሚችሉ አላውቅም ስለዚህ እነርሱን ብትጠይቋቸው የተሻለ ነው ።"

[ ኤሪክ ቴንሀግ ]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብሩኖ ያሰናዳው መዘጋጆ !!

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባሳለፍነው ሳምንት መላ የቡድን አጋሮቹን ያሳተፈ ዝግጅት አሰናድቶ እንደነበር ተገልጿል።

አማካዩ ባዘጋጀው ይኸው መሰናዶ ላይም አዳዲሶቹ ፈራሚዎች ጭምር መካፈላቸው ተዘግቧል።

በፕሮግራሙ ላይ ነባሮቹ እንዲሁም በቅርቡ ክለባችንን የተቀላቀሉ ተጨዋቾች ማቀንቀናቸውም ተመላክቷል።

ሙዚቃ ካቀናቀኑት ተጨዋቾች መካከልም ኔዘርላንዳዊው አጥቂ ጆሹዋ ዚርክዚ በብዙ ተጨዋቾች ላይ አግራሞትን የጫረ ብቃት ማሳየቱ ተነግሯል።

ዘገባው የሜል ስፖርት ነው ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በክለባችን ቤት በጊዜያዊነት ተቀጥሮ የነበረውና አሁን የተጫዋቾች ምልመላ ዋና ዳይሬክተር በመሆን ቋሚ ውል የፈረመው ቪቬል ያስፈረማቸው ተጫዋቾች:-

✅ ቺዶ ኦቢ (17)

✅ አይደን ሄቨን (18)

✅ ሴኩ ኮኔ (18)

✅ ዲዬጎ ሊዮን (17)

✅ ፓትሪክ ዶርጉ (20)

ክሪስቶፈር ቪቬል 🤝 ወሳኝ ሰው

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ብዙ ሰዎች ቫሌሮ ኢነርጂን በመቀላቀል ገንዘብ አግኝተዋል፣ ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው? ቫሌሮ ኢነርጂን ሲቀላቀሉ በማንኛውም ጊዜ ከቤት ገንዘብ ማግኘት ይችላሉ። ገንዘብ ማግኘት እንደ መተንፈስ ቀላል ነው። ወደ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ቫሌሮ ኢነርጂ እንኳን በደህና መጡ። በቫሌሮ ኢነርጂ ለነገ ይዘጋጁ። ከዘመኑ ጋር ለመለወጥ ፈቃደኛ ካልሆናችሁ ጊዜ ያለፈበት ትሆናላችሁ። የቫሌሮ ኢነርጂን ይቀላቀሉ እና የራስዎን የገንዘብ ነፃነት ያግኙ። አሁን ይመዝገቡ እና 50 ETB ያግኙ።
በየቀኑ 1000ETB ያግኙ
ኦፊሴላዊ የምዝገባ አድራሻ፡- https://www.valerosn.com/?invitation_code=A6A19

ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/Valero1
ለቱርክ ቅርብ የሆነው የመረጃ ምንጭ Yagiz Sabuncuoglu እንደዘገበው ከሆነ ቪክተር ኦሲምሄን ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
እንድ ስማችን ዩኒክ ነን! ትላልቅ ኦዶች፣ እስከ 1300% ካሽ ባክ አዲስ ተመዝግበው ለሚጫወቱ ልዩ ሽልማትቶች
በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ተጨማሪ ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
ገንዘብ ገቢ አርገው ለሚጫወቱ ተጨማሪ ልዩ የገንዘብ ስጦታዎች በየወሩ
ከ5 ጨዋታ አንዱ ጨዋታ ባይሳካ 100% ገንዘብ
አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! 👉 ዌብሳይት :https://www.uniquebetsport.com
የፌስቦክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ!! https://facebook.com/UniqueSportBetting
Nahhhhh .... 😄❤️

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
በጆሴፍ ጁኒየር ችሎታ በእጅጉ ተደንቀዋል!

የ14 አመቱ ተስፈኛ ታዳጊ ጋብሬል ጆሴፍ ጁኒየር በክለባችን ቤት ጥሩ እድገት እያሳየ ይገኛል።

ተጫዋቹ ከ18 አመት በታች ቡድን ጋር ዘወትር አብሮ ልምምድ የሚያደርግ ሲሆን

የቡድን አጋሮቹም በተጫዋቹ ቴክኒካዊ ብቃት በእጅጉ እንደተደነቁና ይህ ተስፈኛም ከ18 አመት በታች ቡድን ስብስብ ውስጥ በመካተት የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማድረግ በእጅጉ እንደተቃረበ ተዘግቧል።

ዘገባው የሜል ስፖርት ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የ 38 አመቱ ስፔሻሊስት ለረጅም ጊዜ በዩናይትድ ቁልፍ ሚና የመጫወት ፍላጎት እንዳለው ተናግሯል።

እንዲሁም ደሞዙን በመቀነስ ከክለባችን ጋር የብዙ አመት ውል ተፈራርሟል።

ዳይሬክተሩም ዓለም አቀፍ የተጨዋቾች ምልመላ፣ የስካውቲንግ መዋቅር እና የተጨዋቾችን ብቃት መልሶ ማግኘት ላይ እንደሚሰራም መረጃዎች ያመላክታሉ።

[David Ornstein/The Athletic]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🔥አዲስ የነፃ ውርርድ ኮዶች!
4️⃣0️⃣ ብር ነፃ ውርርድ ለሁሉም ሰው!
🎁 ኮድዎ: LALI10
ኮድዎን ያስገቡ ፣ነፃ ውርርድዎን ይጠቀሙና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ! 𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653
የሰር ጂም ራትክሊፍ አወዛጋቢ የሆኑ አዳዲስ ውሳኔዎችን ተከትሎ ለተጫዋቾች አዲስ ሳምንታዊ የደሞዝ ክፍያ ዝርዝር ወጥቷል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
#Press_Conference

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከነገው የኢፕስዊች ጨዋታ በፊት በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጡ ይሆናል !!

የመግለጫውን ሙሉ ይዘት ከማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ይጠብቁ ።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 2124
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.