Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™ avatar
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™ avatar
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ™
አስቶን ቪላ ነጥባቸውን ወደ 63 ከፍ ማድረግ ችለዋል

SHARE 📲 @EthioEpl
የ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

              ⏰ እረፍት !

   ሳውዝሃፕተን 0 - 0 ማን ሲቲ

      ፉልሃም 1 - 1 ኤቨርተን

    ኢፕስዊች 0 - 1 ብሬንትፎርድ 

      ወልቭስ 0 - 1 ብራይተን

SHARE 📲 @EthioEpl
🚨 አርሰናል ከዊልያም ሳሊባ ጋር በአዲስ ኮንትራት ስምምነት ላይ ድርድር አድርጓል። ✍️🇫🇷

ፈረንሳዊው በክለቡ ደስተኛ ነው ነገርግን አቋሙን የሚያንፀባርቅ ደሞዝ ይፈልጋል። 🤑

🎖 David Ornstein

SHARE 📲
@EthioEpl
ስተርሊንግ በአንድ ወቅት🥶

SHARE 📲 @EthioEpl
Кайра бөлүшүлгөн:
Hulusport avatar
Hulusport
🎉 ይገምቱ ይሸለሙ 🎉

🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

01:30-ማታ | በርንማውዝ ከ አስቶን ቪላ ❓

ለማሸነፍ :

1️⃣ Hulusport ላይ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመግባት በርንማውዝ ከ አስቶን ቪላ ጨዋታ ላይ ከ 10 ብር ጀምሮ በ "Correct score" መወራረድ ፣
2️⃣ የHulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et
3️⃣ የተወራረዱትን "correct score screenshot" በማድረግ በቴሌግራም ገጻችን በዚህ 👉 https://t.me/hulusport_et/3659 ፖስት ኮሜንት ላይማስቀመጥ
4️⃣ በትክክል ቀድመው መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ

ማስጠንቀቂያ
፡ በአንድ አካውንት ከአንድ በላይ screenshot መላክ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል
፡ በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ የሚያስቀምጡጥ screenshot ግልፅ እና በደንብ የሚታይ መሆን አለበት

መልካም እድል!🎉
ዛሬ የሚደረጉ የ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

11:00 || ሳውዛምፕተን ከ ማን ሲቲ
11:00 || ፉልሀም ከ ኤቨርተን
11:00 || ኢፕስዊች ከ ብሬንትፎርድ
11:00 || ዎልቭስ ከ ብራይተን
01:30 || በርንማውዝ ከ አስቶን ቪላ

SHARE 📲 @EthioEpl
ዋትኪንስ ለአስቶንቪላ በፕሪሚየር ሊጉ 75 ጎሎችን በማስቆጠር የክለቡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል

SHARE 📲 @EthioEpl
የ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

⏰ተጀመሩ !

ሳውዝሃፕተን 0 - 0 ማን ሲቲ

ፉልሃም 0 - 0 ኤቨርተን

ኢፕስዊች 0 - 0 ብሬንትፎርድ

ወልቭስ 0 - 0 ብራይተን

SHARE 📲 @EthioEpl
ከኮንፍረንስ የፍጻሜ ተፋላሚዎች የተውጣጡ ምርጥ 11 ተጫዋቾች

SHARE 📲 @EthioEpl
የሚሸጥ ቻናል አሎት ?

ጥሩ ተመልካች ያለው የሚሸጥ የእግርኳስ ቻናል እንዲሁም የቪዲዮ ቻናል ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን 👇

CONTACT US @Yafet_junior
ኦፕታ ሱፐር ኮምፒውተር የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ከ38ኛው ሳምንት በኋላ የሚኖራቸውን ደረጃ ግምቱን አስቀምጧል

SHARE 📲 @EthioEpl
በቀጣይ የውድድር ዘመን 6 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቡድን በቻምፒየንስ ሊጉ ይሳተፋል🥶

SHARE 📲 @EthioEpl
ማን ዩናይትድ በዚህ ሲዝን በዩሮፓ ሊጉ

👕 14 games
✅ 9 wins
🤝 5 draws
❌ 0 losses
⚽️ 35 goals scored
🥅 18 goals conceded

SHARE 📲 @EthioEpl
የጨዋታ አሰላለፍ

11:00 || ሳውዛምፕተን ከ ማን ሲቲ

SHARE 📲 @EthioEpl
ከዩሮፓ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚዎች የተውጣጡ ምርጥ 11 ተጫዋቾች

SHARE 📲 @EthioEpl
ማርቲን ዙቢሜንዲ ወደ አርሰናል

Here We Go !

SHARE 📲 @EthioEpl
ሀላንድ ለዛሬው ጨዋታ ብቁ መሆኑን ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል

SHARE 📲 @EthioEpl
ካርሎስ ባልባ ዌስትሃም ላይ ያስቆጠራት ጎል የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ግብ ተብላ ተመርጣለች ።

SHARE 📲 @EthioEpl
የ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

             ⏰ተጠናቀቀ'

ሳውዝሃፕተን 0-0 ማን ሲቲ

      ፉልሃም 1-3 ኤቨርተን

    ኢፕስዊች 0-1 ብሬንትፎርድ 

      ወልቭስ 0-1 ብራይተን

SHARE 📲 @EthioEpl
The Real Sociedad-Arsenal connection continues 🤝

SHARE 📲 @EthioEpl
Кайра бөлүшүлгөн:
Hulusport avatar
Hulusport
⚽️🔥 Ready to turn your football knowledge into real wins?
💰 Win Upto 80,000 Birr 💰

Join 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates Fantasy Game now on HeroPicks in Hulusport!

📊 Pick your dream team, earn points, and compete for awesome prizes!

Let the games begin! 🏆👑

@hulusport_et
የማን ዩናይትዶች አሰልጣኝ አል ሂላል በብሩኖ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው አረጋግጠዋል ነገርግን ብሩኖን ለክለቡ የማይነካ ተጫዋች መሆኑን አስታውቀዋል።

"ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዩናይትድ ይቆያል አይሸጥም " ሲል ሩበን አሞሪም ተናግሯል

SHARE 📲 @EthioEpl
ቼልሲ ኮንፍረንስ ሊግ እንዲሁም ማን ሲቲ ካራባኦ ካፕ የሚያሳኩ ከሆነ በዚህ የውድድር ዘመን 5ቱ ውስጥ ሆኖ ዋንጫ ያላሳካ ብቸኛው ቡድን አርሰናል ይሆናል

1: Liverpool (🏆Premier League)
2: Arsenal
3: Manchester City (⏳FA CUP)
4: Newcastle United (🏆Carabao Cup)
5: Chelsea (⏳Conference League)

SHARE 📲 @EthioEpl
የቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11

SHARE 📲 @EthioEpl
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 5 484
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.