

07.05.202512:20
🗣 | ሊዮ ሜሲ ፦
"ያ የአንፊልዱ ጨዋታ ሙሉ አመቱን ቀይሮታል ፤ በዛ ጨዋታ ምክንያት ብዙ ተጎድተን ነበር። ያ ጨዋታ በህይወቴ ካደረካቸው መጥፎ ጨዋታ ውስጥ አንዱ ነው"
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
"ያ የአንፊልዱ ጨዋታ ሙሉ አመቱን ቀይሮታል ፤ በዛ ጨዋታ ምክንያት ብዙ ተጎድተን ነበር። ያ ጨዋታ በህይወቴ ካደረካቸው መጥፎ ጨዋታ ውስጥ አንዱ ነው"
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Медиа контентке кире албай жатабыз
07.05.202510:33
We taking it back next year. 🏆
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


07.05.202506:29
ልክ በዚህች ቀን በ2019 አለምን በሙሉ ጉድ ያስባለ ቅልበሳ ተመለከትን !! 🤯
ሊቨርፑል 4 ባርሴሎና 0 ...! ሊቨርፑል በመጀመሪያውን ዙር የደረሰበት የ3-0 ሽንፈት በአስፈሪው በአንፊልድ ሮድ ስታድየም ጣፋጭ በቀልን አስመዘገበ ፤ ኦሪጊ እና ዋይናልደም ሁለት ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ለክለባችን ታላቅ ታሪክን ፃፉ !
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ሊቨርፑል 4 ባርሴሎና 0 ...! ሊቨርፑል በመጀመሪያውን ዙር የደረሰበት የ3-0 ሽንፈት በአስፈሪው በአንፊልድ ሮድ ስታድየም ጣፋጭ በቀልን አስመዘገበ ፤ ኦሪጊ እና ዋይናልደም ሁለት ሁለት ግቦችን በማስቆጠር ለክለባችን ታላቅ ታሪክን ፃፉ !
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202520:23
🗣 | ማካሊስተር :-
"በቀጣይ የውድድር አመት ለቻምፒየንስ ሊጉ እንፋለማለን" ⚔🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
"በቀጣይ የውድድር አመት ለቻምፒየንስ ሊጉ እንፋለማለን" ⚔🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202517:16
ሪያል ማድሪድ ኮንትራቱ ከማለቁ በፊት ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን ከሊቨርፑል ለመውሰድ ወደ 1 ሚሊየን ዩሮ አከባቢ (£850,000) ለማቅረብ እያጤነ ነው።
በተጨማሪም ሪያል ማድሪድ ለተጫዋቹ ሊቨርፑል ያለበትን ቀሪ ደሞዝ ለመሸፈን ፍቃደኛ ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል።
[ ሳሚ ሞክቤል ]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
በተጨማሪም ሪያል ማድሪድ ለተጫዋቹ ሊቨርፑል ያለበትን ቀሪ ደሞዝ ለመሸፈን ፍቃደኛ ሊሆን እንደሚችል ተነግሯል።
[ ሳሚ ሞክቤል ]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202514:27
Macca 🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


07.05.202512:10
🔻 | አርን ስሎት በክለቡ ውስጥ ባሉት አንዳንድ ነገሮች ላይ ከፍተኛ ትኩረት እየሰጠ ስለሚገኝ አንዳንድ የክለቡ አባላቶች በተግባሩ በጣም ተደንቀዋል። ባለፉት ሳምንታት አርን ስሎት እና ሊቨርፑል አዲስ ኮንትራት ያራዝማሉ የሚል ሹክሹክታ ነበር ፤ ይህም ጉዳይ የመከሰት እድል አለው።
[ Lewis Steele ]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
[ Lewis Steele ]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


07.05.202510:32
📢 የሜዳ ቤት አዲስ ሳምንታዊ ጊቨዌይ ይሳተፉ ! 🏆
✅ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ይሳተፉ፣ ይወዳደሩ እና በየሳምንቱ ማክሰኞ ይሸለሙ!
ይህንን እድል የራሶ ያድርጉ! 👉 https://t.me/medabetet
website :- MedaBet.et
@medabetet
✅ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ይሳተፉ፣ ይወዳደሩ እና በየሳምንቱ ማክሰኞ ይሸለሙ!
ይህንን እድል የራሶ ያድርጉ! 👉 https://t.me/medabetet
website :- MedaBet.et
@medabetet


07.05.202506:01
🗣 | ኬኒ ዳግሊሽ :-
"በሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ሰዎች እዚህ መሆን የሚፈልጉ ናቸው። ❤️
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
"በሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ሰዎች እዚህ መሆን የሚፈልጉ ናቸው። ❤️
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202519:59
አሌክሲስ ማካሊስተር የ PFA የወሩ ምርጥ ተጫዋቾች እጩዎች ውስጥ መካተት ችሏል ! 👏
What a season for alexis 😍🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
What a season for alexis 😍🔥
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202516:54
ኮኖር ብራድሌይ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የቡድኑ ቋሚ የቀኝ ተከላካይ ሆኖ ቦታውን እንዲያጠናክር እድል ይሰጠዋል::
ነገር ግን ቀያዮቹ የዚህን ቦታ በጥልቀት ለማጠናከር አዲስ ተጫዋች ማስፈረማቸው ከሞላ ጎደል እርግጥ ነው።
[ ኢያን ዶይል ] 🥇
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ነገር ግን ቀያዮቹ የዚህን ቦታ በጥልቀት ለማጠናከር አዲስ ተጫዋች ማስፈረማቸው ከሞላ ጎደል እርግጥ ነው።
[ ኢያን ዶይል ] 🥇
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202514:06
ሊቨርፑል ለፍሪምፖንግ የዝውውር ጥያቄ ካቀረበ ወደ ሊቨርፑል የመሄድ ፍላጎት አለው።
[ዴቪድ ኦርንስታይን]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
[ዴቪድ ኦርንስታይን]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Кайра бөлүшүлгөн:
Hulusport



07.05.202512:07
🎉🔥 የደስታ ሰዓት 🔥🎉
በሁሉስፖርት የደስታ ሰዓት ጊዜ ይወራረዱ ፣ 100% የዲፖዚት ቦነስዎን ያግኙ! 🤑
⏰ እንዳያመልጥዎ - በየቀኑ ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ፣ ከቀኑ 8፡30 እስከ 10፡30 እና ከምሽቱ 1:00 እስከ 4:00 ድረስ
🎯 ተጨማሪ ውርርድ፣ ብዙ ድሎች፣ የበለጠ ደስታ! 💥
አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እየተጫወቱ ፣ ዲፖዚት እያደረጉ የደስታው ቦነስ ተካፋይ ይሁኑ 🎉
@hulusport_et
በሁሉስፖርት የደስታ ሰዓት ጊዜ ይወራረዱ ፣ 100% የዲፖዚት ቦነስዎን ያግኙ! 🤑
⏰ እንዳያመልጥዎ - በየቀኑ ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡00 ፣ ከቀኑ 8፡30 እስከ 10፡30 እና ከምሽቱ 1:00 እስከ 4:00 ድረስ
🎯 ተጨማሪ ውርርድ፣ ብዙ ድሎች፣ የበለጠ ደስታ! 💥
አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ እየተጫወቱ ፣ ዲፖዚት እያደረጉ የደስታው ቦነስ ተካፋይ ይሁኑ 🎉
@hulusport_et


07.05.202507:54
መልካም ልደት ለክለባችን ተጫዋች ለሆነው ኮዲ ማቲያስ ጋክፖ ! 🥳
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


07.05.202505:01
📱ኮናቴ በ ig story ላይ!
የትላንቱን ጨዋታ እየተመለከተ ነበር::
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
የትላንቱን ጨዋታ እየተመለከተ ነበር::
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202518:43
🗣 | አርቴታ ከአርሰናል የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ፡-
"ጀግንነት የሚወሰነው በትክክለኛው ቦታ ላይ እና በትክክለኛው ጊዜ ላይ ነው ፤ ሊቨርፑል ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ከነበረን ያነሰ ነጥብ በማግኘቱ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ችሏል። "ይህ ማለት በሌሎች የውድድር ዘመናት ከሊቨርፑል ተመሳሳይ ነጥብ ብናገኝ ኖሮ አሁን ሁለት የፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮናዎች ይኖረን ነበር።"
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
"ጀግንነት የሚወሰነው በትክክለኛው ቦታ ላይ እና በትክክለኛው ጊዜ ላይ ነው ፤ ሊቨርፑል ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ከነበረን ያነሰ ነጥብ በማግኘቱ የሊጉን ዋንጫ ማንሳት ችሏል። "ይህ ማለት በሌሎች የውድድር ዘመናት ከሊቨርፑል ተመሳሳይ ነጥብ ብናገኝ ኖሮ አሁን ሁለት የፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮናዎች ይኖረን ነበር።"
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202515:56
በ2004 ማይክል ኦውን ሊቨርፑልን ለቀቀ
በ2005 ሊቨርፑል ቻምፒየንስ ሊግ አነሳ
በ2018 ኩቲንሆ ሊቨርፑልን ለቀቀ
በ2019 ሊቨርፑል ቻምፒየንስ ሊግ አነሳ
በ2025 ትሬንት ሊቨርፑልን ለቀቀ
በ2026 ቻምፒየንስ ሊግ 🏆👀
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
በ2005 ሊቨርፑል ቻምፒየንስ ሊግ አነሳ
በ2018 ኩቲንሆ ሊቨርፑልን ለቀቀ
በ2019 ሊቨርፑል ቻምፒየንስ ሊግ አነሳ
በ2025 ትሬንት ሊቨርፑልን ለቀቀ
በ2026 ቻምፒየንስ ሊግ 🏆👀
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202513:56
ለሊቨርፑል ሁለተኛ ካፒቴን ከነዚህ ካሉት ውስጥ ማን ሚሆን ይመስላቹሃል?
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


07.05.202511:44
NEWS 🚨
በግብፅ እየተካሄደ ባለው ከ20 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ሊቨርፑል ስካውት ልኳል።
[ Lewis Steele ] 🥇
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
በግብፅ እየተካሄደ ባለው ከ20 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ሊቨርፑል ስካውት ልኳል።
[ Lewis Steele ] 🥇
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


07.05.202506:35
የዚህን ድንቅ ጨዋታ ሀይላይት በቪድዮ ቻናላችን ይመልከቱ ! 👇🔥
https://t.me/+M9e6GlJi8vBiZTBk
https://t.me/+M9e6GlJi8vBiZTBk
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
https://t.me/+M9e6GlJi8vBiZTBk
https://t.me/+M9e6GlJi8vBiZTBk
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202520:48
መልካም ምሽት ቤተሰቦች ! ❤️
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202518:35
ሃርቬይ ኤሊዮት የበርካታ የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን ትኩረት ቢስብም ሊቨርፑል ለኤልዮት ከ40 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ እንደሚፈልግ ተነግሯል።
[አሌክስ ክሩክ]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
[አሌክስ ክሩክ]
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202515:41
coming soon 👏🏿👏🏿👏🏿
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club


06.05.202513:46
🎙 አሌክስ ክሩክ:
ሊቨርፑል ምናልባት በዚህ ክረምት የ ዝውውር መስኮት ብዙ ወጪ ሊያደርግ ይችላል።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ሊቨርፑል ምናልባት በዚህ ክረምት የ ዝውውር መስኮት ብዙ ወጪ ሊያደርግ ይችላል።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 3 917
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.