Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL avatar
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL avatar
ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
ዛሬ ማለትም እሮብ አርሰናል ከ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሰናበት
እሁድ ደሞ ለኛ ያጨበጭባል👏👏
ማነኝ ማነኝ?

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
06.05.202517:59
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
እስቲ ከነዚ 6 አማካዮቻችን መሀል ሶስቱን አጣምሩ ብትባሉ ማን ማንን ታጣምራላቹ👇👇👇

ለኔ : ጄራርድ
አሎንሶ
ማካሊስተር


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች
#MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።

እንዲሁም እየተከታተሉን ከሆነ Reaction❤️👍😊🙏 በማረግ አበረታቱን በቅንነት ላይክ የምታረጉ ሁሌም የምትኮምቱ ክበሩልን
ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ አመሰገንን❤️

መልካም አዳር❤️የነገ ሰው ይበለን
🙏


🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
Өчүрүлгөн06.05.202518:06
Кайра бөлүшүлгөн:
YW
Y.W
✅💙❤️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
07.05.202521:36
በተጨማሪ

ሊቨርፑል ለ ዴብሮይንን ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቦለታል

Di marzio

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
እንደኔ ይሄን ማየት የሚፈልግ✋🤚

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
📊| እንደ CNBC ዘገባ ከሆነ

በአሁኑ ሰአት የአለማችን ውድ የሆኑ ክለቦች በደረጃ ሲያስቀምጥ...

ሊቨርፑል በ5.4 ቢሊዮን ዶላር አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ሁሉም ሰው ለትሬንት በ IG ገፃቸው መልካም ምኞታቸውን እየገለፁለት ይገኛሉ።

ማካ ግን ሌላ ታሪክ 😂

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
አንድ የሊቨርፑል ደጋፊ ያለው የአርኖልድ ማልያ ብዛት❤️

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ማድሪድ ለትሬንት በአመት £7.67M የሚከፍሉት ይህ ማለት በሳምንት £150,000 ማለት ነው።

[ The times ]

ሊቨርፑል እኮ በሳምንት £350,000 በላይ አቅርቦለት ነበር።ለምንድነው ግን መልቀቅ የፈለገው🤔

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
07.05.202521:16
ሊቨርፑል ኬቨን ዴብሮይናን ለማስፍፈረም እያነጋገረው
የሊቨርፑል ደጋፊ እንደነበር አይዘነጋም

Joe

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ማድሪድ ነፃ ኮንትራት ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን ማሳደዱን ቀጥሏል።ቀጣይ ኢላማቸው በ2026 ኮንትራቱ የሚያልቀውን ኮናቴን ማስፈረም ነወ።

[ marca ]

ለምንድነው ግን ይሄ ሙጠሙጢያም ክለብ የማይፈታን🤔😡

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
ማካ ለኤፕሪል PFA የፕሪሚየር ሊግ የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ታጭቷል👏🇦🇷

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
▷ ሞሃመድ ሳላህ የአርኖልድን ከሊቨርፑል መልቀቅ አስመልክቶ በ X ገፁ ላይ፡-

"ከአንተ ጋር ልዩ ጓደኝነት መመሥረት እና ከአንተ ጋር መጫወት ትልቅ ክብር ነበር። መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ እና እንደገና እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ።"

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
Өчүрүлгөн06.05.202518:06
Кайра бөлүшүлгөн:
YW
Y.W
05.05.202518:43
ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇

https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk
Өчүрүлгөн05.05.202518:44
Кайра бөлүшүлгөн:
YW
Y.W
✅💙❤️ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
ሀርቪ ኤሊዮት በበርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አይን ውስጥ ገብቷል።ሊቨርፑል ለኤሊዮት ከ£40M በላይ ዋጋ አለው ብሎ ያስባል።

[ alex crook ]

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🔜 ቀጣይ ጨዋታ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 36ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ !

🔴 ሊቨርፑል ከ አርሰናል ⚫

📆 እሁድ ፣ ግንቦት 3

⏰ አመሻሽ 12:30

🏟 አንፊልድ ሮድ ስታድየም

📲 ቀጥታ ስርጭት በ ኢትዮ ሊቨርፑል ቻናል

🔴 ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ለሆነው ሊቨርፑል

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

መልካም ዕለተ ማክሰኞን ተመኘንላችሁ ❤️❤️❤️

የቪድዮ ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
JOIN

🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
Өчүрүлгөн06.05.202518:06
ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
ቨርጂል ቫንዳይክ ለሊቨርፑል ካስቆጠራቸው 21 የPL ጎሎች ውስጥ 19ኙ በጭንቅላት የተቆጠሩ ሲሆን በPL ታሪክ ብዙ የጭንቅላት ግቦችን ያስቆጠረ ተጫዋች ያደርገዋል።(19)🔥🔥🔥

🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 6 147
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.