31.03.202511:32
Men........ i really miss the time whrn
"ሮዝ አበባ ላይ አሞኝ ተኝቻለው" was elite rizz🚶♀🍂
"ሮዝ አበባ ላይ አሞኝ ተኝቻለው" was elite rizz🚶♀🍂
29.03.202504:46
ነይ ሶሊያና 🤲🏾☦🤍
28.03.202516:49
ብሸሺኝ ባሰ መንደዴ 🥹
ፍቅር ተይዞ ይጠፋል እንዴ 🙁🤕
ፍቅር ተይዞ ይጠፋል እንዴ 🙁🤕


28.03.202516:00
አንድ ቀን ይመጣል ነጮችን ልክ እንደርሳቸው የሚያሠግድ መሪ ይመጣልን ይሆናል በመከፋፈል ሳዮን በአንድነት የሚያምን የሀገራችን የቀብር ሳጥን ሣይሆን የትንሳኤ ብስራት ይዞ የሚመጣ መሪ ይመጣል ይሄን ሁላችንም ምናቀው እና በተስፋ መንጠብቀዉ ከፈጣሪ ለሀገራችን የተገባላት ቃል ነው ያሁኑ ትውልድ ምንም እንኳ ተስፋ የቆረጥን ቢሆንም ይህ ግን ወደድንም ጠለንም ማይቀር ነገር ነው አሁን የምናየው የስልጣን ሽኩቻ የመሪው መንግስት የህዝብ ጭቆና ተስፋችን ያጨለመው ቢሆንም ግን ሊነጋ ሲል ጨለማው ሁሌም ይበረታል በክልል እና በዘር ደከፋፈሉን አንድ ሀገር እኖናለን
28.03.202503:36
"ቆሻሻ ውኃ አንድን ዛፍ ከማደግ ሊያስቆመው አይችልም፤ ስለዚህ አንተም ብትሆን ቆሻሻ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ከእድገትህ እንዲያስቆሙህ አትፍቀድ!!"
Good morning 🥹❤️🔥


27.03.202503:16
Good morning ppl 🥹❤️🔥
Медиа контентке кире албай жатабыз
31.03.202511:29
አንቺ ማለት >>✨
29.03.202503:24
ወገንታት እና ህዝበታት እንደ ኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር ከጠዋቱ 12: 24 ሆንዋል እንድተነሱ በአክብሮት ጠይቃለው ❤️🔥🫶🏻🤭
28.03.202516:33
Ruth የኔ ፍቅር 😍😍
28.03.202515:14
🐆+🐈=🫀🫠❤️🔥😭
27.03.202504:39
“ፈተና ሆኖብኛል ፈተና ሆኖብኛል ""
“እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ ቁጣሽም ናፍቆኛል"
“ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል "
“ስትሄጂ የኔ አለም ከፍቶኛል
እናቴ 🥹🤕
26.03.202519:59
መሞት ትፈልጋለህ❓
ራስህን ወንዝ ውስጥ ክተትና እንዴት ራስህን ለማዳን እንደምትፍጨረጨር ታየዋለህ
ራስህን ከማጥፋት ይልቅ ውስጥህ ያለውን ነገር ለማጥፋት ሞክር።
ካነበብኩት📚
ራስህን ወንዝ ውስጥ ክተትና እንዴት ራስህን ለማዳን እንደምትፍጨረጨር ታየዋለህ
ራስህን ከማጥፋት ይልቅ ውስጥህ ያለውን ነገር ለማጥፋት ሞክር።
ካነበብኩት📚
31.03.202504:25
የምር ዛሬ class የለም እንዴ 😭🙄
Өчүрүлгөн29.03.202504:54
Кайра бөлүшүлгөн:
𝑫𝒂𝒓𝒌 𝒍𝒊𝒈𝒉𝒕🩶

28.03.202519:32
Pov : it's Saturday night on 2008 e.c
U took shower
Hair done for school
እራት
coffee ceremony
This intro ያለበት program
Marichoy እስኪጀምር
የ ebs program
Guest
Unending ወሬ with ur siblings
Late night ብጥበጣ w them
ቤቶች ድራማ😭
thinking u still have ነገ school የሌለበት day😂
#time 💋✨
Peace fully sleep
Preparation for sunday🥹
Who remember ? ደጉን ጊዜ
U took shower
Hair done for school
እራት
coffee ceremony
This intro ያለበት program
Marichoy እስኪጀምር
የ ebs program
Guest
Unending ወሬ with ur siblings
Late night ብጥበጣ w them
ቤቶች ድራማ😭
thinking u still have ነገ school የሌለበት day😂
#time 💋✨
Peace fully sleep
Preparation for sunday🥹
Who remember ? ደጉን ጊዜ


28.03.202516:25
Dandelions
🫴🏼💜
28.03.202508:39
ስናዝን ሁኔ ከፈጣሪ ጋር ግብ ግብ ስናጣ እሱን መውቀስ ልክ አምላክ እንዳጠፋ እኛ ልክ የሆንን ይመስል አንዳንዴ በተናገርኩት ልክ እንደሰው ቢያስከፍለኝስ ምንድነው ምሆነው የምር ግን መኖር ይገባኛል መሞትስ ቀላል ነው ከስራችን አንፃር እስቲ ከኔ ጀምሮ ማነው ሰዉ ተናገረኝ ብሎ የማይበሳጭ መጥፎ መልስ የማይሰጥ ግን ፈጣሪን ከሱም የከፋ ነገር አድርገን አለን ምክንያቱም እሱ በኛ ተስፋ ሊቆርጥ አይችልም እንድንመለስ በተለይ ፈተና ሊያስተምረን ቢሞክር እኛ ነን ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ የሆንበት ከፈተናው መማር ሲገባን እሱ ላይ መልሰን እናባርቃለን እንጣላለን ግን ግን እሱ አደለም የተጣላን እኛው እራሳችን ሊያውም እኮ በገዛ ጥፋታችን ግን እሱ ሰው አደለም በራቅነው ቁጥር እየቀረበን መጥፎውንም እያራቀልን አለን እሱ ከኛ ጋር ባይሆንስ እስካሁን ያሳለፍናቸው ሁሉ አያልፉም እኛ ነበርን ምናልፈው ግን አለን በሱ መሀሪ ይቅርባይነት እሱን ከመዉቀሳችን በፊት እራሳችንን እንይ ያ ነገር አልተሳካም ግን ከሱ በላይ የሚያስደስት ነገር አለን እኛ ካለን ነገር ይልቅ የሌለን የበዛ ስለሚመስለን ነዉ ብቻ #ፈጣሪ_እንደሰው_አደለም የእኛ ተስፋ መቁረጥን በሱ ጥበብ እየቀጠለ ያኖረናል 😊🩶
27.03.202503:52
አረ አስታራቂ የለም ወይ ሀይ የሚለን ሰው ገላጋይ......🥺🤕
26.03.202518:51
እንቁዎቼ>> 🫣✨❤️🔥
30.03.202519:42
አዳሜ... 😭 ለኔ ብቅጡ ቴምር ሳታመጡ ፆም ተፈታ 😒ለዛ ነው Eid ሙባረክ ያላልኩዋችሁ ለማንኛዉም Eid ሙባረክ ባረፍድም ✨❤️🔥


28.03.202517:22
ፍቅር መስጠትና መቀበል ነው ። ተደጋግፎ ማደግ ነው ። በፍቅር ውስጥ አንዱ ስጪና ሌላው ተቀባይ ሳይሆኑ ሁለቱም ሰጪዎች ናቸው ። በመስጠታቸው የሚደሰቱ ናቸው ። የሚሰጡት ስለሚቀበሉ ነው ። የሚቀበሉት የሚሰጡትን ነው ።
✍🏼 ትእግስት እና ቴውድሮስ
📖 ምን ሆኛለው ?¿


28.03.202516:13
ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም።
ደስታ የስኬት ቁልፍ ነው።
የምትሰራውን የምትወደው ከሆነ,
ስኬታማ ትሆናለህ..
ደህና ዋላችሁ ዉዶቼ ✨🤌🏼
28.03.202505:42
ነገ የሚባል ቀን የለም የነገን እሱ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ታዲያ ዛሬን መልካም ሰረተን እንለፈዉ🙏😥
መልካም ቀን🥰🥺
መልካም ቀን🥰🥺
27.03.202503:42
Take responsibility
Morning y'all ⛅have a nice day ❤️🔥🥀
Of course, you in the present are the result not only of your choices and decisions, but also of your parents. However, childhood is over, it cannot be changed. This means that you should not look for those to blame, but take responsibility for your life into your own hands. Understand and accept that the past and some circumstances that were beyond your control cannot be changed. This way you will stop fighting with yourself, and you will be able to begin to change smoothly, carefully towards yourself. After all, internal conflict does not solve problems.
Morning y'all ⛅have a nice day ❤️🔥🥀
26.03.202518:12
ምን ይሆን ቅጣቴ
አንቺን በመግፋቴ
፡
ምን ይሆን ንስሃው
ለኔ ሀጢያት ውሃው
፡
ፍቅሩንም ልቡንም የሸኘ ሰው ብናይ
ማን ይሆን ምንለው? በዳይ ነው ተበዳይ?
አለሜን ሸኝቼ በማላውቀው ድፍረት
ስቀጣ ለዘመን በናፍቆቷ ጅረት
አልላቀቅ ብሎኝ ከላዬ መንፈሷ
ስቸገር ለኑሮኩት…
ማን ይሆን ተበዳይ እኔ ወይስ እሷ
አዎን አውቀዋለው፥
እንድትሄድ መፍቀዴ ነበር የኔ ጥፋት
ግን…፥
በጤና እንዳሆነ እሷ እንደምን ጠፋት
✍ነጋ ገዙ
አንቺን በመግፋቴ
፡
ምን ይሆን ንስሃው
ለኔ ሀጢያት ውሃው
፡
ፍቅሩንም ልቡንም የሸኘ ሰው ብናይ
ማን ይሆን ምንለው? በዳይ ነው ተበዳይ?
አለሜን ሸኝቼ በማላውቀው ድፍረት
ስቀጣ ለዘመን በናፍቆቷ ጅረት
አልላቀቅ ብሎኝ ከላዬ መንፈሷ
ስቸገር ለኑሮኩት…
ማን ይሆን ተበዳይ እኔ ወይስ እሷ
አዎን አውቀዋለው፥
እንድትሄድ መፍቀዴ ነበር የኔ ጥፋት
ግን…፥
በጤና እንዳሆነ እሷ እንደምን ጠፋት
✍ነጋ ገዙ
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 153
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.