Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лачен пише
Лачен пише
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лачен пише
Лачен пише
የፍቅር አለም avatar
የፍቅር አለም
የፍቅር አለም avatar
የፍቅር አለም
08.05.202513:56
07.05.202515:51
ሌሎች ከኛ የተሻለ ሂወትን እየኖሯት ይመስለናል አደል🤔

ተሳስተናል ጠጋ ብለህ ብታየው ሁሉ ፈተና ውስጥ ነው።በችግሮቾ መአት ዙሪቸው ተከቧል ልዩነታችኖ ባለን ነገር ረክቶ መኖሩ ላይ ነው።
Өчүрүлгөн08.05.202514:09
07.05.202512:13
1GB ስንት MB ነው?
06.05.202518:19
አንድም ቃል እዳትናገር
በቃ ዝም እንበል
ዝምታዎች ይናገራሉ ስንገናኝ🥰
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
05.05.202518:16
ዛሬ አሞኛል😔😔 እስኪ


#በካርድ ጠይቁኝ😁😁 አለበለዚያ አልፖስትም ምንም🙄😡
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
07.05.202515:33
ነገሮችን ቶሎ መርሳት መቻል
1.መጥፎ እድል🙈 ወይስ 2.መታደል🥰

1.🙈   2.🥰
Өчүрүлгөн08.05.202514:09
07.05.202512:13
🪀🪀የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር Live ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
06.05.202518:02
በህልማችን ለምን ሙተን ከዛ ቡሀላ ያለውን ነገር አናይም🤔

ተመራማሪዎች ባጠኑት ጥናት መሰረት የሰው ልጅ ከሞት ቡሀላ ስላለው ነገር በተጨባጭ የሚቀው ነገር ስለለ የሆነ አካል ሲገለው/ሲሞት እዳየ ቶሎ ይባንናል ብለዋል።

ስንቶቻችን ነው በሆነ ነገር ልንገድል ስንል ከእንቅልፋችን የምንባንን🤔
06.05.202511:28
እየተጫወትሽብኝም ከሆነ በቀላሉ አድርጊው💔

ምክኒያቱም ከዚ በላይ አልችልም😢
05.05.202518:15
🎧ዘፈን ከፍቼ አብሬው እየዘፈንኩ🗣 ዘፋኙ የሚሳሳተው ነገር ምርር ነው ያለኝ🎶

   Like👍 ማንን ገደለ
ዛሬ ዓለም አቀፍ የአህዮች ቀን ነው

በዓለም ላይ በአህያ ብዛት ኢትዮጵያ አንደኛ መሆኗ ይታወቃል።


እንኳን አደረሳቹ በሏቸው😂

#ፍቅር_አለም
Өчүрүлгөн08.05.202514:09
🌐 ሰበር ዜና 🌐

✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን  የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
06.05.202517:57
ይሄ ነገር እኔጋ ብቻ ነው🤔

በህልሜ የሆነ ገዳይ ወይም ሰይጣን ይከተለኛል ልሩጥ ብልም የኤሊ ሩጫ ነው የምሮጠው እዛው እዛው ሰው ስጣራም አይሰሙኝም😔ጭንቅ ጥብብ ይለኛል ስነቃ ላብ በላብ ኡፍፍፍፍ🙈

እደዚህ ያጋጠማቹ ብቻ👍
06.05.202510:08
በርሀ ነው ልቤ ፍቅር
ፍቅር አይበቅልበትም
እጅ ሰጥቶ ማደር አለመደበትም
አትመላለሺ ውጪልኝ ከይወቴ
ልቤ ሩቅ ነው በጣም ተራራ ነው ቤቴ
አትደውይም በቃ አትላኪም ደብዳቤ
ድንጋይ አለት ሁኖል ልቤ🫡
Өчүрүлгөн06.05.202512:33
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
07.05.202518:31
ቤተሰብ በአጭር ክፍል የሚጠናቀቅ አንድ በጣም የወደድኩት ታሪክ አለ አንብቤው ወድጄዋለሁ በዛላይ እውነተኛ ታሪክ ነው ምን ትላላችሁ ይለቀቅ


ርህሱ ፦ ለሎጊያው ጂኒ ራሴን ዳርኩ ይሰኛል።


ምን ታስባላችሁ አሳባችሁን በር comment አሳውቁኝ✍
Өчүрүлгөн08.05.202514:09
07.05.202512:14
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ
በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
See More
06.05.202519:03
👨ሀይ
👨ሰላም
👩አቤት
👨ሰላም ሰልሽ አቤት😂
👩እሺ ሰላም🙈
👨እደሱ ነው የሚባለው
👩እሺ ምን ነበር?
👨ግሩፕ ላይ ታሪክሽን አየሁት እና በቃ በጣም ነበር ያሳዘንሽኝ ልጁ ደግሞ ጭራቅ ነው
👩ምንም አደል ያው ታሪክ ለሰው ስታካፍለው ይቀልሀል ከዛ ቡሀላ ከራሴ ላይ ምን ያህል ሸክም እደቀለለኝ ልነግርህ አልችልም
👨ዋው ደስ ይላል ደሞ ድምጽሽ ሀዘንሽን ከማስተላለፍ አልፎ ሀዘን ያጭራል ምርጥ ድምጽ እዳለሽም ልነግርሽ እወዳለሁ
👩ኦኦኦ አመሰግናለሁ
👨አንቺ ከምልሽ ስምሽን ብትነግሪኝ🙏
👩ሀኑን
👨ዋው ደስ ይላል ትርጉም ይኖረው ይሆን
👩
ሁለት አይነት ትርጉም አለው
👨ማለት
👩በአረበኛ እና በሱማለኛ
👨እና ትርጉሙስ
👩ሀኑን ማለት ደስተኛ ህመም እደማለት ነው
👨ስምን መልዐክ ያወጣዋል ባንቺ ነው ያየሁት ገራሚ ስም ነው ዋው🥰
👩አመሰግናለሁ እኔም እደዛ ነው የማስበው ግን አንተን ማን ልበል
👨ሙባረክ ግን ሙቤ ብለው ሲጠረኝ በፍቅር ይመቸኛል
👩እሺ ሙቤ እና ከየት ነው
👨የድሬ ልጅ ነኝ አንቺስ
👩ድሬ ደስ ሲል በጣም የምወዳት ሀገር ነች
👨እዴታ እኔም ወዳታለሁ የፍቅር ሀገር ነች ድሬ🥰
👩ሀረር
👨ያንቺ የበለጠ የፍቅር ሀገር ነው ከኛ
👩እዴት እደዚህ ልትል ቻልክ?
👨እናንተኮ ማለት እንኳን ሰውን ጅብን ያላመዳችሁ የፍቅር ወላጆች ናቹሁ።
👩በሀረር ስም ምስጋናህን ተቀብያለሁ
👨ትውውቃችንን ከፍ እናድርገው 🙏
👩እሺ ይቻላል
👨እና ፎቶ ትልኪልኝ
👩እሺ
👨በፋጣሪ ስም ሀኑን አንቺ እዴት አስችሎት ጎዳሽ ውበት አንቺ ጋር ሲደርስ በብዙ ሺ ካልተባዛ አይደርስብሽም ሞደል አደለሽ እዴ😱
👩እደዛ ብዬንኮን አላስብም ግን አመሰግናለሁ ያንተስ
👨እሺ
👩አካበድሽ እዳትለኝ በጣም ቆንጆ ነህ ጂም ትሞክራለህ ልበል?
👨ሲክስ ፓክ ነኝ አየሺው እ ወጥሪ ነው የምሰራው
👩😂😂😂ደስ ይላል

👨ሀረር ልመጣ እያሰብኩ ነው ትቀበይኛለሽ
👩እቀብልሀለሁ እደውም የሀረር ለማዳ ጅቦችን አስጎበኝሀለሁ
👨በደስታ በንቺ ከሆነማ ለምን የአንበሳ መንጋን እራሱ አልጎበኝም
👩ኧረ😂😂
👨እና ወደ ፍቅር የመግባት ፍላጎቱ አለሽ ከዛ ቡሀላ
👩በፍጹም
👨ሁሉም ሰው አንድ አደለም ብትሞክሪ አይሻልም
👩ሁሉም አድ አደለም ግን ከሁሉም በላይ የምወደው እሱ ከጎዳኝ ሌላ ሰው ደግሞ ምን ሊደርገኝ ይችላል የሚለውን ማሰብ አልፈልግም
👨መሞከሩ አይከፋም
👩ዝግጁ አደለሁም
👨እሺ በቃ አብረን እናያለን
👩ግን እያሰብክ እዳይሆን
👨ምን
👩በፍቅር እኔን ስለማጥመድ
👨ብሞክር ችግር አለ
👩አወ ሁለተኛ በዚህ መንገድ ላልፍ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ድጋሜ የርቀት ፍቅር የonline ፍቅር አልሞክረውም
👨እዴት
👩ቆይ እኔ ምኔ ደስ አለህ
👨አንቺ ውበትሽ ቁመትሽ ዳሌሽ ድምጽ
👩አንተ የጠቀስካቸው ሁሉ ፍቅር ሳይሆን የሚመሰርቱት ገደል ነው የሚከቱት አንተ ቆንጆ ነህ ስትጫወትም ትችላለህ ግን በዚህ የተነሳ ወደ ፍቅር መግባት አይታሰብም።
👨እዴ ምን ችግር አለው
👩አለው አንተ የፈለከው ገብቶኛል ያንን ከኔ ለማግኘት መሞከርህ ግን ስህተት ነው
👨እደምታስቢው አደለም
👩ጓደኛ ብቻ ከፈለክ ችግር የለውም ግን ፍቅርን ከፈለክ ጥሩ አፍቃሪ ድሬ ላይ አታጣም እደውም ሊኖርህም ይችላል።
👨ቀለል አድርጊው
👩😂😂😂አይ ወንዶች የኛ ህመም በትክክል ገብቷቹ መቼ ይሆን እኛን ከመጉዳት የማትቆጠቡት ተጎዳሁ ብዬ ነው tg ላይ post ያደረኩት አሁንም ድጋሜ ልጉዳሽ ማለት አይከብድም ትላለህ
👨አካበድሺው
👩አንተ ብቻ አደለህም ከ50 በላይ ወንዶች ናቸው እዳንተ ሁነው ለመቅረብ የሞከሩት
👨😱😱😱😱😱
👩ሴት ልጅ ተጎዳሁ ስትል ከቻልክ መፍትሄ አሳያት ካልቻልክ አጽናናት ካልሆነ ግን ዝም በል እጂ ለዳግም መጎዳት አትጋብዛት
👨አየር ያዝሽ በቃ እህት ደህና ሁኚ🤔🤔
👩ብዙ ሴቶችን ልብ እየሰባበርክ አደሆነ ይገባኛል ለነሱም አዝናለሁ😔😔
👨ጠብ እርግፍ ብለው እኔ እደፈለኩ የምጫወትባቸው በቁጥረሰ ቀጥረሽ ለመድረስ ትቸገሪለሽ😁😁😁
👩ጀግንነት መስሎሀል😂😂ርካሽ እቃን ፈላጊው ብዙ መሆኑን የረሳህ መሰለኝ
👨ምን😡😡😡😡
👩ረክሰሀል ከቻልክ ለመንጻት ሞክር
👨ገና ነኝ ብዙ እኔን የሚጠብቁ ሴቶች አሉ
👩ለሴቶች ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ
👨አንቺስ መጫወቻ ሁነሽ አልነበር አሁን ለምን እደ ንጹህ ሰው ያጫውትሻል?
👩ያ ግዜ አልፏል ለኔ ትልቅ ትምህርት ሰቶ ከአሁን ቡሀላ አይደገምም😔😔
👨ቻውውውውውውውው block
06.05.202512:15
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
06.05.202509:18
👨የወደደ አበደ ሲባል የሰማሁት
ባንቺ ነው ዘንድሮ ደርሶብኝ ያየሁት
እስኪ በይ ንገሪኝ እባክሽ መውደዴ
በፍቅር ይሙት ብለሽ ፈረድሽብኝ እዴ😔
👩‍🦰ለግዜው ነውጂ የወደደ ቢያብድም
አይስትም እራሱን ጨርቁን ጥሎ አይሄድም
ትከሳለህ እጂ ባይሆን ትጠቁራለህ
ማን ወዶ እደሞተ አንተስ ትሞታለህ
😢
👨ካላየሽኝማ እያለሽ ባገሩ
መች ይቀራል ብለሽ ልቤ መጠርጠሩ
ልቤ ስለሚስብ ላንቺ ዙሮ ዙሮ
አንድ ሀሙስ ቀርቶኛል ቀናት ተጨምሮ💔
👩‍🦰ዝግብለህ ያዘው እደው በማባበል
እደዘንድሮ ፍቅር ጥድፍ ጥድፍ አትበል
ማውራት አይቸግር ሀሙስን ታልፍና
እዳንተዛዘብ አርብ አገኝህ እና😍
👨ጠይቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ😢
👩‍🦰አካሌ ያዘኝ እዳመሌ😍
Өчүрүлгөн06.05.202512:33
በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል??

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 684
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.