Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™ avatar
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™ avatar
ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™
ማን ሲቲ ከ አሰንቶን ቪላ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
ፔፕ ጋርዲዮላ ፦🎤“በመጨረሻው ጨዋታችን እና በዛሬው ጨዋታ መካከል ብዙ የእረፍት ጊዜ አላሳለፍንም።

ለእኛ፣ በደንብ የማገገም፣ በደንብ የመተኛት፣ በደንብ የመብላት እና የምንችለውን ያህል የመዘጋጀት ብዙ ጊዜ አላገኘንም ፤ እንዲህም ሆኖ ግን ተጫዋቾቼ ድንቅ ናቸው...”

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Өчүрүлгөн22.04.202519:01
22.04.202517:44
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
ፔፕ ጋርዲዮላ፡ ስለ ማንሲቲ ተጫዋቾች🎤

  እኔ እዚህ (ማን ሲቲ ) ከደረስኩበት ጊዜ ጀምሮ  እስካሁን ድረስ ላደረጉት ለእያንዳንዱ ነገር በጣም አመስጋኝ ነኝ፣ በተለይም በዚህ የውድድር ዘመን።

   ችግሮች አጋጥመውን ነበር አሁን ግን ተረጋግተናል እና አምስት ጨዋታዎች እየቀሩት የ UCL ተሳትፎ ቦታ በእጃችን እንዳለ እናውቃለን እናም እሱን ለማሳካት በትጋት እየሰራን እንገኛለን...”

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
በሁሉም ማለት ይቻላል ሲጫወት ማየት ያልናፈቀ የለም AK45 ዛሬስ....?

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🎙ፔፕ ጋርዲዮላ

"ዛሬ ደጋፊዎቻችን በጣም ያስፈልጉናል! ድምፃቸውን ከፍ አድርገው እንዲደግፉን እንፈልጋለን።"

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
22.04.202518:14
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
የተጋጣሚ አሰላለፍ

4:00|:|ማን ሲቲ ከ አስቶን ቪላ

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Өчүрүлгөн22.04.202519:01
22.04.202517:44
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
🚨ማንቸስተር ሲቲ እና ባየር ሊቨርኩሰን በጀምስ ማካቲ የዝውውር ጉዳይ ላይ  እየተነጋገሩ ይገኛሉ።

በተጨማሪም ሌሎች የጣሊያን ሴሪ ኤ እና ፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም በተጫዋቹ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይተዋል፣ ሆኖም ተጫዋቹ እስካሁን ከየትኛውም ክለብ ጋር ስምምነት አላደረገም።

ፔፕ ተጫዋቹ እንዲቆይ ቢፈልግም ማካቲ ተጨማሪ  የጨዋታ እድሎችን ለማግኘት ሲል ለዝውውር ክፍት ነው።

[Florian Plettenberg]
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🚨  ዲዮጎ ኮስታ ወደ ማንቸስተር ሲቲ እንዲሄድ በመርህ ደረጃ ስምምነቱን ሰጥቷል።

[ 🥈Santi ona ]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ልክ በዛሬዋ እለት ከሰባት አመት በፊት የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች ሊሮይ ሳኔ የPFA የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸንፎ ነበር::

The Germany star boy💫

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ፔፕ

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
የ ክለባችን አሰላለፍ

4:00|:|ማን ሲቲ ከ አስቶን ቪላ

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🚨✅ ኢቼቬሪ ዛሬ ምሽት ለመጀመሪያ ጊዜ በማንችስተር ሲቲ ቡድን ውስጥ የሚካተት ይሆናል ።🇦🇷
⌛️3ስዓት ብቻ ቀርቷል

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
አሌን ሺረር የሳምንቱን ምርጥ 11 ሲያወጣ ከክለባችን ኒኮ ኦ. ሬልይ ተካቷል

ኒኮ 💫

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ሁሌም የምናስታውሰው ቀን 🩵🥶

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
እንደኔ ሃሳብ ግን ከኑኔስ ይልቅ ኩሳኖቭ ይሻላል ባይ ነኝ ምክንያቱም
በቪኒሸስ ተፈተነ ✅
በ አይሳክ ተፈተነ ✅
የሊቨርፑል ጨዋታ ላይ ደግሞ ምናስታውሰው ነው እሱ ባይኖር እንደአርሰናሉ ጨዋታ ከባድ ሽንፈት ይደርስብን ነበር ዛሬ ደግሞ ራሽፎርድ ነው እስቲ ኑኔስ ይቆጣጠረው ይሁን
ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ ንገሩን

እንደኔ ግን ኩሳኖቭ Is Best ✅

ፔፕ ምን እንዳስበ አናቅም he is boss pep🧠

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🚨 ፔፕ ጋርዲዮላ፡ ስለ ኡናይ ኤምሬ

በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ካሉ በጣም ምርጥ አሰልጣኞች ውስጥ አንዱ ነው።
ከቪላ ጋር እየሰራ ያለው ስራ በጣም አስደናቂ ነው።

ከእንደዚህ አይነት ቡድን ጋር መጫወት ሁል ጊዜ አስደሳች ነው ምክንያቱም አዲስ ነገር ትማርበታለህ እና ለተሻለ ፈተና ትዘጋጃለህ። ለዚህ ነውእግር ኳስን የምወደው...”

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Etihad 📍 🏟️🏟️

ዝግጁ ነው ❤❤
🚨፡ማይክል ኦሊቨር እሁድ እለት ማን ሲቲ  ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር የሚያደርገውን ኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን በመሀል ዳኝነት ይመራል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
🚨BREAKING:-

"ማንቸስተር ሲቲ ዣቪ ሲሞንስን ለማስፈረም £60M አካባቢ ለRB Leipzig ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።"

[GiveMeSport]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
ጂል ሩርድ አሁን 28ኛ አመቷን እያከበረች ነው!

መልካም ልደት ! 🥳🩵


@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 9644
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.