Notcoin Community
Notcoin Community
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
Proxy MTProto | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
iRo Proxy | پروکسی
Ethio Sigma avatar

Ethio Sigma

ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹
ወንድ ሁን!!!👿
For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn
For promotion - @Ethiopiansigmabot
ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group />Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0
TGlist рейтинг
0
0
ТипАчык
Текшерүү
Текшерилбеген
Ишенимдүүлүк
Ишенимсиз
ОрдуЕфіопія
ТилиБашка
Канал түзүлгөн датаЛют 23, 2025
TGlistке кошулган дата
Лют 16, 2025
Тиркелген топ

Рекорддор

26.02.202503:07
105.6K
Катталгандар
18.02.202523:59
0
Цитация индекси
17.02.202512:41
1.9K
1 посттун көрүүлөрү
24.01.202512:42
1.9K
1 жарнама посттун көрүүлөрү
24.02.202523:59
12.14%
ER
23.02.202512:41
1.83%
ERR
Катталуучулар
Citation индекси
Бир посттун көрүүсү
Жарнамалык посттун көрүүсү
ER
ERR
19 ЛЮТ '2521 ЛЮТ '2523 ЛЮТ '2525 ЛЮТ '25

Ethio Sigma популярдуу жазуулары

የዛሬ ውሎህ እንዴት ነበር ጀግናው ፤ በኢሞጂ ግለፀው ?

የኔ - 🙏

📲 @ETHIO_SIGMA_ET
የፀብ ምክሮች

1 ተደባዳቢህ ወፍራም ከሆኑ ጉልበቱን ምታው

2 ተዳባዳቢህ ሀይለኛ ከሆኑ ከሆዱ አከባቢ እና በመተንፈሻ አካላቱ ላይ ምታው

3 ተደባዳቢህ ረዥም ከሆኑ እግሮቹን ሳበው እና ሰንዝር

4 ተደባዳቢህ አጭር ከሆነ it is easy በኩርኩም በለው

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
ፍቅር ሊይዛቹ ይገባል!!! ከገንዘብ እና ከስኬት!!💀💀


Share"@ETHIO_SIGMA_ET"
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ....
እንኳን ለታላቁ የዐብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ፡፡

መልካም ጾም
🙏


Share:@ETHIO_SIGMA_ET
ጥንቸል ከ ኤሊ ጋር የተሸነፈው ጉረኛ ሆኖ ሳይሆን መጀመሪያም ቢያሸንፍም ጎበዝ እንደማይባል ስለሚያውቅ ነው።🤝
Share:https://t.me/Ethio_Sigma_Et
1% ወንዶች የምንለይበት ምክንያት
(ሴቶች የሚወዱህ ለዚህ ነው)

👿 ከሴት በፊት የራሳችን ቅድመ ተከተል አለን

እንዴት ጊዜያችንን ከማን ጋር እንዴት ማሳለፍ እንዳለብን እናውቃለን

👿በራሳችን እንተማመናለን ጠንካራ ነን

👿በስሜታችን አንገዛም ከሱስ የራቅን ነን

👿ከሰዎች ጋር ባለን ግኑኝነት ሁሉንም በገደብ ነው የምናስኬደው

👿የሰዎችን መብት እናከብራለን የኛንም እናስከብራለን

👿ማድረግ የማንፈልገውን ነገር አናደርግም

ወንድ ሁን።😈😈

React ማድረግ አቁማችኃል🤒 ብዙ ሪአክት በማድረግ አበረታቱን🙏

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_Et
በስንት ችጋር ያመጣውን ብር ለቫላንታይን day ስጦታ ለመግዛት ከሚያወጣ ወንድ በላይ ደደብ የለም

የዛሬው በአል የሀብታሞች እንጂ የአንተ አይደለም ጀግናው ወጥረህ ስራ 😎🫡

SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
መረጋጋት እና ስሜትን መቆጣጠር የትልቅ ሰው ምልክት ነው!

Silence 🤫


"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
ከነቃህ እንደ ነቃህ አታስነቃ 💀

Share:https://t.me/Ethio_Sigma_Et
ምንም ያክል ሞዴሉ ቢያምርህ እንኳን ብዙ የተነዳ መኪና እንዳትገዛ። የጋራዥ ሰራተኛ አይደለህም የማንንም ዘይት አትቀይር። ስለ መኪና አላወራሁም☠!
t.me/ETHIO_SIGMA_ET
ስትወለድ እኮ
አባትክ :ወንድ ልጅ ነው ነበር ያለው

ወንድሜ ጊዜው አልረፈደም
ወንድ ሁንና አሳያቸው 🥶🥶

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ
Share:@ETHIO_SIGMA_ET😈
25.02.202517:56
ጀግናው የዛሬህን ውሎ እንዴት ውለከዋል?

ምንጊዜም ቢሆን ነገን በነፃነት ኑረው ይህን ማድረግ የምትችለው ዛሬ ጠንክረህ ስትሰራ ብቻ ነው

አስብ ቤተሰብህ በችግር ውስጥ እንዲኖሩ ትፈቅድላቸዋለህ?

አስብ በኪስህ/በአካውንትህ መሳቀቅ ትፈልጋለህ?

ሁሉም ቤተሰብ ውስጥ የድህነትን ገመድ የሚበጥስላቸው አንድ ጀግና ልጅ አለ እሱም አንተ ነህ ያም በቅርብ ጊዜ ይሆናል

ስለዚህ ጀግና ሆነ ጠንክረህ ስራ

Share @ETHIO_SIGMA_ET
ጠንካራ ሰው ምንም አይነት ኃይል አያስፈልገውም ምክንያቱም አስተሳሰቡ በቂ ነው 🖐
Share:@ETHIO_SIGMA_ET
🗣️ከፈጣሪክ ቀጥሎ አንድ የሚያድንክ ሰው አለ እሱም..........ሂድና መስታወት ላይ ተመልከተው😈
ወንድ ሁን አትምሰምል💀
Share:@ETHIO_SIGMA_ET
ትኩረት ሰጡኝ አልሰጡኝ ብለህ አትጨነቅ
ስኬት እንጂ ትኩረት አይደለም የሚያስፈልግህ!!

share: @ETHIO_SIGMA_ET
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.