Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Лёха в Short’ах Long’ует
Лёха в Short’ах Long’ует
90' ደቂቃ ስፖርት™ avatar
90' ደቂቃ ስፖርት™
Спорт
90' ደቂቃ ስፖርት™ avatar
90' ደቂቃ ስፖርት™
Спорт
Мөөнөт
Көрүүлөрдүн саны

Цитаталар

Посттор
Репостторду жашыруу
ክሪስትያኖ ሮናልዶ የክለብ ባለቤት...

በዕድሜው ምክንያት ከእግር ኳስ ሜዳ ለመራቅ እየተቃረበ ያለው ክሪስትያኖ ሮናልዶ ከሳውዲው ልዕል ጋር በመሆን

የስፔኑን ክለብ ቫሌንሲያን በባለቤትን ሊይዝ መሆኑ ተሰምቷል።

@zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
24.02.202521:01
ተጠባቂው የቱርኪሽ ሊግ ደርቢ ፌነባርቼ ከ ጋላታሳራይ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ያለምንም ግብ አቻ ውጤት ተጠናቋል። 🙌

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202520:47
የባርሴሎና አሰልጣኙ ሃንስ ፍሊክ የስፔን ላሊጋ የፌብርዋሪ/የካቲት ወር ምርጥ አሰልጣኝ ተመርጧል

ባርሴሎና በሃንስ ፍሊክ ስር በፌብርዋሪ ወር፡

- 4 ጨዋታዎች
- 4 ድሎች
- የሊጉ መሪ

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202514:21
የገጠምከው ከባድ ተጨዋች ?

🗣 የቼልሲው የግራ ተመላላሽ ማርክ ኩኩሬላ፡

"ሊዮኔል ሜሲ"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202514:01
🚨 ማንችስተር ሲቲ ኬቨን ዴብሮይን፣ በርናንዶ ሲልቫ፣ ኤልካይ ጎንዶጋን እና ማቲዮ ኮቫቺች በክረምቱ ሌላ ቡድን እንዲፈልጉ ነግሯቸዋል።

[Journalist - Sacha Tavolieri] 🥇

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Кайра бөлүшүлгөн:
Winball Betting avatar
Winball Betting
24.02.202508:41
የ ይገምቱ ያሸንፉ  ኣሸናፊዎች እንኳን ደስ ኣላቹ🎉🎉🎉
ከ 10 ኣሸናፊዎች 7 ብቻ ናቸው በትክክል የገመቱት!


በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
24.02.202521:13
የኔይማር የደስታ አገላለጽ አንድ ሰው ከዚህ በፊት ከተጠናቀመው ጋር ይመሳሰላል ? 🤔

- ESPN

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202520:57
በዚች ቀን የሊቨርፑሉ ሌጀንድ ስቴፋን ጄራርድ ለሊቨርፑል የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ኮንትራቱ ተፈራረመ። ከሪያል ማድሪድና ቼልሲ ጥያቄዎች ቢቀርብለትም ጥያቄዎቹ ውድቅ በማድረግ በቀዮቹ ቤት 17 ሲዝን አሰልፏል።

ስቴፋን ጄራርድ በቀዮቹ ቤት የነበረው ቁጥር፡

- 710 ጨዋታዎች
- 186 ጎሎች
- 155 አሲስቶች

🏆 1x Champions League
🏆 2x Super Cup
🏆 1x Community Shield
🏆 1x Europa League
🏆 1x FA Cup
🏆 3x Carbeo Cup
🏆 1x Best Player in the Europa

Ones A REDS. Forever Reds Legend. 🫡

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202514:41
ኤሪክ ቴን ሃግ:-

" አንድ በጣም የሚናፍቀኝ ኦልትራፎርድ ስቴድየም ነው።'

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202514:10
🗣 የቀድሞ የቀዮቹ ሌጀንድ ዳንኤል ስቱሬጅ ስለ መሀመድ ሳላህና ባሎንዶር እንዲ ሲል ይናገራል፡

"እኛ አሁን ስለባሎንዶር ሽልማት እናወራለን። የባሎንዶር ሽልማትን ማግኘት ካልቻለ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ ሊሄዱ አይችሉም። " በማለት ተናግሯል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202513:56
በሊጉ በ16 ጎሎች ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እኩል ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ፉክክር እያመራችሁ ነው?

🗣 ካሪም ቤንዜማ፡ "እግር ኳስን እጫወታለሁ፤ እራሴን ግን ከሌለ ተጨዋች ጋር አላነፃፅርም።"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202508:00
በረራውን አሁኑኑ ✈️ይቀላቀሉ እና በAVIATRIX ትልቅ ብር ያሸንፉ💰!
1️⃣0️⃣ ነጻ ጨዋታዎችዎ እነሆ 🆓!
🔥 ኮዱን AVI25 ብለው ይሙሉና ይጫወቱ!🔥
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
24.02.202521:10
መሀመድ ሳላህ በሊጉ በሌላ ጨዋታ በአንድ ጨዋታ ጎል ማስቆጠርና አሲስት ማድረግ የሚችል ከሆነ የሊዮኔል ሜሲን በአኔድ ሲዝን በአንድ ጨዋታ ብዙ ጎልና አሲስት የማድረግ ሪከርድን የሚያልፍ ይሆናል። ሪከርዱን የጎሉም ማድረግ ይችላል። 🚀👀

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202520:53
ፍሊክ ዛሬ ቀኑን ፈጋግ በማለት አሳልፏል 🥳❤

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ቱርካዊው የእግር ኳስ ተስፋኛው አርዳ ጉለር ባለፉት 5 ጨዋታዎች ምንም ደቂቃ አላገኘም።

በአንፃሩ ኤንድሪክ ባለፉት 5 ጨዋታዎች 5 ደቂቃዎችን አግኝቷል... 2ቱ ደቂቃዎች በባለቃ ደቂቃ በተጨመረው ጭማሪ ደቂቃ ያገኘው ነው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202514:07
🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!

💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEB40 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ!
https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=6

🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth
24.02.202513:47
የ55 አመቱ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ በነገው ማክሰኞ ዕለት በአንድ ፖድካስት ተገኝቶ በማንችስተር ዩናይትድ ያሳለፈው ጊዜን ይናገራል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Өчүрүлгөн24.02.202509:35
Кайра бөлүшүлгөн:
Winball Betting avatar
Winball Betting
የ ይገምቱ ያሸንፉ  ኣሸናፊዎች እንኳን ደስ ኣላቹ🎉🎉🎉
ከ 10 ኣሸናፊዎች 7 ብቻ ናቸው በትክክል የገመቱት!


በ ዊንቦል ካሲኖ እየተዝናኑ፣ ገንዘብዎትን ያብዙ!
24.02.202521:07
🗣 ቨርጂል ቫን ዳይክ፡

"ስንት ጨዋታዎች በሜዳችን ይቀረናል ? ከ11 ጨዋታዎች 7 ጨዋታዎች ነው።"

"በሉ ጨዋታዎችን ምርጥ እናድርጋቸው። በአንፊልድ ድምፃችን ከፍ በማድረግ እንጩህ። አንፊልድን ለተጋጣሚ ቡድኖች የገሃነም ወይም የሚያስፈራ ስታድየም እናድርግባቸው።" 🥶

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202520:50
🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ፡

"በዚህ ሲዝን ከክለቦች የቀረቡልኝ ሁሉም የእናስፈርምህ ጥያቄዎች ውድቅ አድርጌያለሁ። እስከሚቀጥለው ሲዝን መጀመሪያ ድረስ ምንም አይነት ክለብን አላሰለጥንም።" በማለት ተናግሯል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202514:31
🗣 የማንችስተር ሲቲ አማካኝ ኒኮ ጎንዛሌዝ፡

"በትክክለኛ መንገድ ላይ የሆንን ይመስለኛል። እና የውድድር አመቱ ወደ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በማለፍ እንደምናጠናቅቅ እርግጠኛ ነኝ።" 🙌

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
24.02.202514:05
ትላንት ፔፕ ጋርዲዮላ ከሊቨርፑል ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ በእረፍት ሰዓት ላይ ወደ መልበሻ ክፍል ሳያመራ እዛው በሜዳው መቀመጫ ወንበር ላይ ተቀምጦ ሙሉውን ጨዋታውን ጨርሶ ነበር።

እናም በዚህ የተገረመው አንድ ጠያቂ ጋዜጣኛ ፔፕ ጋርዲዮላ ለምን በእረፍት ሰዓት ወደ መልበሻ ክፍል አልሄድክም ብሎ ለጠየቀው ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል።

"የምንናገረው ምንም ነገር ያለም። የሚደጋገም ነገር ኖርማል ነገር ይሆናል። ነገር ግን ነገሩ በጥሩ ሁኔታ ይቀየራል።" በማለት ምላሽ ሰጥቷል። 😅💔

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🎉የትኛው ቡድን ያሸንፋል ብለው ያስባሉ❓

በዚህ ፖስት (1️⃣𝗫2️⃣) ላይ የእርስዎን ትንበያ
ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ይስጡ እና በትክክል ከተነበዩት የ200 💰ነፃ ውርርድ ያገኛሉ!🎉
በየቀኑ በ2 ጨዋታ 2 አሸናፊዎች ይኖረናል ፣ስለዚህ እኛን መከታተልዎን ይቀጥሉ እና ብዙ ነፃ ጨዋታዎችን ያሸንፉ !!!
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦 𝗡𝗢𝗪!
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35060&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on 👉- +251978051653
24.02.202506:59
ሙሀመድ ሳላህ እና ፔፕ😍😁

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 9660
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.