Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
FOR ተማሪ avatar

FOR ተማሪ

ቀዳሚ የተማሪዎች የመረጃ ምንጭ 🇪🇹
Share and Support Us🙏
ማስታወቂያ ለማስነገር በዚህ ያናግሩን

@dailypromoter1



@a1gfdy

⚙️ ለመቀላቀል JOIN REQUEST ይጠይቁ !!
TGlist рейтинг
0
0
ТипАчык
Текшерүү
Текшерилбеген
Ишенимдүүлүк
Ишенимсиз
Орду
ТилиБашка
Канал түзүлгөн датаТрав 19, 2025
TGlistке кошулган дата
Січ 30, 2025
Тиркелген топ

Рекорддор

17.05.202510:31
141.2KКатталгандар
18.05.202515:28
200Цитация индекси
12.05.202515:28
6031 посттун көрүүлөрү
19.04.202515:28
6031 жарнама посттун көрүүлөрү
22.05.202502:11
4.11%ER
19.05.202515:28
0.43%ERR
Катталуучулар
Citation индекси
Бир посттун көрүүсү
Жарнамалык посттун көрүүсү
ER
ERR
16 ТРАВ '2518 ТРАВ '2520 ТРАВ '2522 ТРАВ '25

FOR ተማሪ популярдуу жазуулары

Өчүрүлгөн20.05.202515:50
Кайра бөлүшүлгөн:
LE
Learn English
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔

🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯

📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።

✈️ የቻናሉ Link👇
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/3778
ዶርም ውስጥ በጩቤ...

ትላንት ጠዋት በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ አንድ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ዶርም ውስጥ እጅግ ሰቅጣጭ በሆነ መልኩ በጩቤ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን ከዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ሰምተናል።

የግቢው ተማሪዎች ካምፓሱ ላይ ተማሪ ሲወጋ ይህ የመጀመሪያው አለመሆኑንና መወጋጋትም የተለመደ እየሆነ ነው ዩንቨርሲቲውም የተማሪዎቹን ደህንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ስራ እየሰራ አይደለም ሲሉ ስጋታቸውን አጋርተውናል።


ከደቂቃዎች በፊት የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የሚከተለውን የሃዘን መግለጫ አውጥቷል👇

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ- ትምህርትና  ሥነ-ባህርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የ2ኛ አመት ተማሪ የሆነው ናትናኤል ፀጉ አሰፋ  ከጓኛው ጋር በተፈጠረ የግል ፀብ በደረሰበት ጥቃት ዛሬ ጠዋት ሚያዚያ  28 ቀን 2017 ዓ/ም   ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል:: በመሆኑም ሕይወቱን ለማትረፍ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ በመቅረቱ ማምሻውን 12:30 ላይ ሕይወቱ አልፏል።

አደጋውን ያደረሰው ተማሪ በቁጥጥር ስር ውሎ አስፈላጊው ምርመራ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የሕግ ሂደቱን በመከታተል  ውሳኔውን ተከታትሎ በአጭር ጊዜ ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል::

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ናትናኤል ከዚህ አለም በሞት መለየት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።

@fortemarii
@fortemarii
" ለመጨረሻ ጊዜ ደዉሎልኝ ' ምግቡ ስላልተስማማኝ መጥተህ ዉሰደኝ ' ብሎ ነበር " - ወላጅ አባት

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ተማሪ የሆነዉ ለሚ አደም እስማኤል ከሚማርበት ዩኒቨርሲቲ ከጠፋ አንድ ሳምንት ማለፉን ወላጅ አባቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

" በ25/08/17 ዓ/ም ደዉሎልኝ ' ምግብ እየተስማማኝ ባለመሆኑ አልተመቸኝም መጥተህ ዉሰደኝ ' ብሎኝ ነበር " ያሉት ወላጅ አባቱ " ዐርብ በዚህ ልክ አዉርተን እኔ ቅዳሜ ወደ ዲላ እየመጣሁ ባለኩበት ጓደኞቹ ደዉለዉ መጥፋቱን ነገሩኝ " ሲሉ ገልፀዋል።

" አንድ ሳምንት ሙሉ ለዲላ ዩኒቨርሲቲና ለዲላ ከተማ ፖሊስ አሳዉቀን፣ የአፋልጉኝ ማስታወቂያም ለጥፈን ብናፈላልግም እስካሁን ልናገኘው አልቻልንም " ብለዋል።

ወላጅ አባቱ አሁንም ዲላ ሆነዉ ልጃቸውን እያፈላለጉ መሆናቸዉን ገልፀዋል።

" በዩኒቨርሲቲው ሚዲያ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ እንዲለቀቅ ደጋግመን ብንጠይቅም ተፈፃሚ አልሆነም " ሲሉም አክለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የዶርም ጓደኞቹም " በዕለቱ ዓርብ ምሽት ላይ ' እኔ ዶርም ልሁን ብሎ'ን እኛ ላይብረሪ ቆይተን ከምሽቱ አራት ሰዓት አከባቢ ስንመለስ ዶርም አጣነዉ " ብለዋል።

" ደጋግመን ብንደዉልም ስልኩ ዝግ ስለነበር ተነጋግረን ጠዋት ካጣነዉ ለቤተሰብ እንደዉላለን በማለት በማግስቱ ጠዋት ለአባቱ ደዉለን አሳወቅናቸዉ " ሲሉ ተናግረዋል።

" ተማሪዉ ከግቢ ወጪ የመዉጣት ፍፁም ልምድ የለዉም " የሚሉት ጓደኞቹ ' የተለየ ባህሪ ስለሌለው ወዲያዉ ግቢ ዉስጥ እናገኘዋለን ብለን የነበረ ቢሆንም ከጠፋ አንድ ሳምንት ሆነዉ " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።

[ዘገባው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው]

@fortemarii
@fortemarii
Өчүрүлгөн19.05.202515:27
18.05.202510:27
📚 ለ2017 ዓ. ም ተማሪዎች የተከፈቱ ምርጥ የቴሌግራም ቻናሎች:: 🤗
--------------------------------------------------

1⃣• FOR ተማሪ
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ

2⃣• TEMHERT BEBETE
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ

3⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ

4⃣• TOP STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ

5⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ

6⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ

Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌
Өчүрүлгөн19.05.202516:14
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
           ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
⚡️የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ያህል ተማሪዎች ይወስዳሉ?

👉በአገር አቀፍ ደረጃ 608 ሺህ 588 ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል

👉309 ሺህ 547 የተፈጥሮ ሳይጓስ ተፈታኞች

👉299 ሺህ 41 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች

👉150 ሺህ ተማሪዎች በኦላይን (በይነ መረብ) ፈተናቸውን ይወስዳሉ

@fortemarii
@fortemarii
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎት ጥሪ አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።

መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው።

@fortemarii
@fortemarii
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሻሽሎ ባወጣው የአካዳሚክ ካላንደር የ2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም መሆኑን ያሳያል።

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ሰኔ 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

(የተሻሻለው የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

@fortemarii
@fortemarii
#ጥቆማ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡

አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆኑ ልዩ ታለንት ያላቸውን በመመልመል ለማሰልጠን ዝግጅት ማጠናቀቁን ግልጿል።

በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ለመመዝገብ 👇
https://talent.insa.gov.et

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመመለመለና በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል።

  @fortemarii
@fortemarii
✌️DV-2026 Lottery የአፍሪካ ውጤት

Diversity Visa 2026 selections from Africa Countries.

ለዲቪ (Diversity Visa) 2026 ማመልከቻ የሞሉ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

@fortemarii
@fortemarii
ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይዘጋጁ!

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈታና ተፈታኝ ተማሪ ከሆኑ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተና በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ።

በትምህርት ሚኒሰቴር የተዘጋጁ የሁሉም ትምህርት አይነቶች የቲቶርያል ቪዲዮዎችን ለማግኘት 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides

@fortemarii
@fortemarii
🎓 አውሮፓ ሙሉ የስኮላርሺፕ እድል!

🇪🇺🇪🇺ምዝገባ ጀምረናል🇪🇺🇪🇺

የስኮላርሺፕ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

🌎በ አውሮፓ ነፆ የትምህርት እድል
✍️ በባችለር እና በማስተርስ እንዲሁም ብሄራዊ ፈተና ያጠናቀቃችሁ የዚህ እድል ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።
💸 ሙሉ በሙሉ የትምህርት ወጪ ተሸፍኖ የሚማሩበት
✈️ የ Schengen ቪዛን ያካትታል - በመላው አውሮፓ ይጓዙ!

መቼ ? 📅 ግንቦት 16 እና 17
የት?📍የሲኤምሲ ዋና መሥሪያ ቤት በ ኢን አፍሪካ ህንፃ ከሲቪል ሰርቪስ ፊት ለፊት

✅መግቢያ፡ በ ነፃ

✨ወደፊቶትን የሚለውጡበት ወርቃማ እድል እንዳያመልጦ!

🔗አሁኑኑ ይመዝገቡ - https://forms.gle/5Que9jrVGDb4xxch6
23.05.202506:30
👉City View luxury Apartments
Bole, Main Road. Mega
📌 ቦሌ ሜጋ 90% የተጠናቀቀ አፓርትመንት
ውድ ደንበኞቻችን ቦሌ ሜጋ የሺ ህንፃ አካባቢ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን የያዘ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።
📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው
🧐Sound and light protection system
🧐Quality material where you can see sample house
🧐High End luxury Hotels Standard
🧐High ROI and Rental Valuation
🧐Title Deed in Hand
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
👉 በወለል 3/4 ቤት ብቻ (2 Buildings)
👉 4 ዘመናዊ ሊፍቶች
👉 ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
👉 የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ
👉 የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
👉 እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ከነመታጠቢያው ያካተተ
👉 ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት
👉 የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
👉 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ (ሰገነት) 
ለበለጠ መረጃ - 09 37 78 45 84
Website – platinum.et
#RemedialExam

የሪሚዲያል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም በኦንላይን እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

በዚህም ተማሪዎቹ ለኦንላይን ፈተናው ዝግጁ እንዲሆኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ እና በደሴ ግቢ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ከ2000 በላይ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ መስጠት ጀምሯል።

@fortemarii
@fortemarii
Өчүрүлгөн23.05.202506:31
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.