Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™ avatar
ማንችስተር ሲቲ ኢትዮጵያ ™
"ጀርሚ ዶኩ እና ትሬንትልበ ፕሪምየርሊጉ ፊት ለፊት እይገናኙም 🥺!!!!

3 ግዜ ተገናኝተዋል

201 ንክኪ እደረገ

33 ግዜ ድሪብል እድርጎታል 😳

38 ግዜ የሊቨርፑል ሳጥን ውስጥ ገብታል

86% እደገኛ ፓሶች እድርጎል

7 ግዜ ሙከራ እድርጎል

ትሬንት በ ፕሪምየርሊግ ባናገኘውም

Champion league REAl MADRID ማግኘታችን እይቀርም

ትሬንት MADRID መሄዱ ለኛ በ Champion league ጉዞ ጥሩ ነው ከ ዶኩ ጋር 😁

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
"ለማደግያ የሰጠነው ልጃችን!!!

"እሁድ ላይ LYON vs LENSE የነበረው ጨዋታ በ LENSE 2-1 እሸናፊነት ተጠናቆ ነበር ?

🙄 ጉዳያችን እሱ እደለም 🙄

በውሰት LENSE ያለው ልጃችን የ 18 እመት CB ሴንተር ባክ ጁማ ባህ🇸🇱 እንቅስቃሴ እንመለከታለን

40 ግዛ ኳስዋን ነካ

17 ተፅእኖ ፈጣሪ ኳስ እቀበለ

100% ታክል ሰርታል

100% እየር ኳስ ተቆጣጥራል

100% እንድ ለ ለእንድ ኳስ እሸነፈ

100% ረጅም ኳስ እቀበለ

10 ቁልፍ ኳሶች በጭንቅላቱ እድናል

5 ግዜ ረጃጅም ኳሶችን ከተቃራኒ ቡድን በመብለጥ ተቆጣጥራል

3 ግዜ ከመጠቃት ወደ ማጥቃት እሻግራል

3 ግዜ ኳስ ነጥቃል

2 ኳስ ብሎክ እድርጎል

ይሄ ልጅ የሆነ ግዜ መምጣቱ እይቀርም ።

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🩵🩵 ታደረ ሲትዝንስ 🩵🩵

@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
04.05.202515:53
ማድሪዶች ለሮድሪጎ ዝዉዉር £100M ይፈልጋሉ ። ተጫዋቹ በሊቨርፑል እና አርሰናል ይፈለጋል ።


@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
Official

በክርስታል ፓላስ እና ማንችስተር ሲቲ መካከል የሚደረገው የኤፍ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ....

ቅዳሜ በፌረንጆቹ ግንቦት 17 አመሻሽ 12:30 ላይ እንደሚደረግ ይፋ ሆኗል ።

@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
🫤 እርሰናል ዘንድሮም እንተ ትብስ እያለችን ነው !!!

"እርሰናል ድፍን እስር እመታት ከኛ በላይ ሆኖ ማጠናቀቅ በሰማይ እንደ መራመድ ሆኖባቸው ቆይታል

"ዘንድሮ ታላቁ ማንቸስተር በሃዘኔታ እንቺ ትብሺ ቅደሚ ቢላትም እርሰናል እሻፈረኝ እንተ ትብስ ቅደም እያለች ነው 🤭

ምን ትላላቹ ምኞትዋ ብናሳካላት


@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
❗️ : ሪያል ማድሪድ ሮድሪጎን በ100 ሚሊዮን ዩሮ ለመሸጥ እያሰበ ነው። የለንደኑ አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ ብራዚላዊውን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

• አጥቂው ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት በቡድኑ ውስጥ ስላለው ሚና ውይይት ያደርጋል።

Relevo

@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
05.05.202514:38
አርሰናል ኬቨን ደብሮይን ከ ሲቲ ዉሉን ጨርሱ ሲወጣ ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል አቅደዋል እናም በዚ ጉዳይ ገፍተዉ ለመሄድ ቁርጠኛ ናቸዉ የሚሉ ዘገባዎች እየወጡ ነዉ Citizens ምን ትላላችሁ ?

ይሄም የሆነዉ ዴብሮይን ከ ሲቲ ከወጣ ቦሀላ በሊጉ ለመቆየት ፍላጎት ማሳየቱን ተከትሎ ነዉ ተብሏል 😳


@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
የቀድሞ ተጫዋቻችን ቪንሰንት የቡንደስሊጋውን ዋንጫ ከፍ አድርጎ አንስቷል ።

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ጄሬሚ ዶኩ በዚህ የውድድር አመት በሊጉ ከ100 በላይ ድሪብልን ማከናውን የቻለ ብቸኛው ተጫዋች ነው።

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ፈርናንዲኒዮ 40ኛ አመቱን እያከበረ ነዉ ❤️❤️🩵🩵

𝚘𝚗𝚌𝚎 𝚊 𝚋𝚕𝚞𝚎 .....

@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
🤖


@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
🤗 🤗🤗ታማኝነት 🤗🤗🤗

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
ሁጎ ቪያና ለአካዳሚ ተጫዋቾች ቅድሚያ ይሰጣል ይህን ተከትሎ የአዳሚ ተጫዋቾችን የግል ብቃት እና የጨዋታ ግዜ ከአካዳሚ ተጫዋች አመራሮች ተቀብሏል ።


@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
ፓኬታ ደስተኛ እይመስልም🥺!!!

"ሉቃስ ፓኬታ ቢጫ ካርድ ሲመለከት እልቅሳል

"ሉቃስ ፓኬታ በ እሁኑ እና ወደ ፊት ስላለው የእግርኳስ ህይወቱ ደስተኛ እለመሆኑ ያመላክታል

"በባለፈው ውድድር አመት ክለባችን ፈልጎት ነበር ነገር ግን እልተሳካም ።

እንባው እብሰን 150ሺ ደሞዝ ለጥፈን ብናመጣውስ 🤔

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
በዚህ ቀን ከአራት ዓመት በፊት ፒኤሲጂን በድምር ውጤት ከቻምፕዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ውድድር 4-1 በማሽነፍ አሰናበትነው!

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
ለዛሬ በዚሁ አበቃን ሲቲያንስ 🩵

ነገ በአዳዲስ የክለባችን ዜናዎች እስክንመለስ ደህና እደሩልን 🥰🩵

@Manchestercity_Ethiopia
@Manchestercity_Ethiopia
የሆነ ሰዉ መጥቷል ተዘጋጁ 🙂‍↕️🤫


@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
📰 NEWS የግራ መስመር ተከላካይ በዛ!!!!

ስብ ሰውነት ላይ ሲበዛ ይጎዳል
እንዳይጎዳህ ስፓርት መስራት ይጠበቅብሃል ።

እኛ ግን ስፓርት እየሰራን እደለም ዝም ብሎ መብላት ብቻ , ሰውዬ እኔ ስለ መብላት እና ስብ ይጎዳል እደለም እያወራው ያለውት ።

ያሁሉ ተከላካይ ምን ሊሆን ነው ካምብያሱ ይባላል ይምጣ ያስፈልገናል ተፈጥራዊ RB የለንም ግራ ላይ ግን ብዙ ተጫዋቾች እሉን

ማንቸስተር የወልቭሱን የግራ መስመር ተከላካይ ብራየን እይት ኑሪ ለማስፈረም እየተንቀሳቀሴ ላይ ነው

ምንጭ [ GRAEME BAILEY ]

"እስቲ ሃሳባቹ እጋሩን በርግጥ ዜና ነው እርግጠኝነቱ 50/50 ነው ።ነገር ግን ያ ቦታ ተሸፍናል በኔ እይታ ኦሬሊ እለ ኣኬ ይመጣል ግቫ እለ ።


"ሃሳባቹ እጋሩን እስቲ በ ክለባቹ የዝውውር ሂደት ወይም እሰራር እኔ በግሌ ቅር እያለኝ ነው

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
የሲቲ አመራሮች ሞርጋን ላይ የሙጥኝ ብለዉ ቀርተዋል በተጫቹ አጨዋወት በጣም ደስተኞች ናቸዉ ። ነገር ግን ኖቲንግሀም ተጫዋቹን ይፈልጉታል ።


@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
"ትንሽ ለፈገግታ እምትሆን ሁኔታውም እምትገልፅ ምስል 😂

"ግን በጉዳዩ ላይ እንዳንድ ለማለት Manchester ዘንድሮ ከ <strike>ኣርሰናል</strike> በላይ ሆኖ ማጠናቀቅ ለ ቀጣይ እመት የሞራል ስንቅ ይሆነናል እንድ በሉ

"በዚህ እካየድ <strike>እርሰናል</strike> የኛ ስም ሲሰማ የ መራድ ስሜት ይፈጥራል ይሄ ደሞ ለኛ እንድ እድቫንቴጅ ነው ።

"ባጭሩ ዘንድሮ <strike>ከእርሰናል</strike> በላን መሆን ቀጣይ እመት እንድ ተቀናቃኝ ገድሎ እንደ መቆየት በሉት ።


@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
04.05.202506:11
🗣 |  ፔፕ ጋርዲዮላ፡-

"ኬቪን ስለ ጥራቱ ምንም ነገር ማረጋገጥ የለበትም፣ የኬቨንን ጥራት እና ደረጃ አውቃለሁ። ኬቨን አመሰግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ።ለዓመታት ያገኘናቸው ክብርዎች ያለ ኬቨን ሊሆኑ አይችሉም ነበር። እርሱን ለመተካት ፈጽሞ የማይቻል ነው። ስለ ትርኢቶች ወይም ዋንጫዎች ብቻ አይደለም ፣ ኬቨን ዲ ብሩይን በደጋፊዎይ ልቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። "


@ManchesterCity_Ethiopia
@ManchesterCity_Ethiopia
😳ክለባችን MANCHESTER 🩵 ከ እርሰናል የበለጠ ድል እድርጎል በ ፕሪምየርሊጉ [19] እርሰናል ደሞ [18] እሸንፈዋል


🤔ምን ጉድ ነው ይሄ ክለብ በቃ እልፋታ እለ እኮ በጥሩውም በመጥፎውም ይከተለናል

በፍቅራችን እብዳል
በቃ

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
🎙️ ጄሚ ጋላገር ስለ KDB እና የማንቸስተ ጥሩ ውሳኔ ይናገራል...

ማንችስተር ለዴብሩይን ኮንትራት አለማቅረባቸዉ ትክክል ነዉ - ጄሚ ካራገር

የቀድሞ ሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራገር  ማንችስተር የክለቡን ታሪካዊ ተጨዋች በዉድድር ዓመቱ መጨረሻ እንዲለቅ በማድረጋቸው ትክክለኛ ውሳኔ ወስኗል ሲል ተነግሯል።

ዴብሩይን አስር ዓመት የቆየበትን ክለብ መልቀቅ እንደምፈልግ ማሳወቁ የሚታወስ ስሆን ለዚህም ምክንያቱ ክለቡ ኮንትራት አለማቅረቡ እንደሆነ ተገልጿል።

ማንችስተር ዎልቭስን በራሱ ዴብሩይን ብቸኛ ግብ ባሸነፈበት ምሽት ለስካይ ስፖርት አስተያየቱን የሰጠው ካራገር '' ከፍተኛ ደሞዝ ይዞ በጉዳት በሚፈለገው ልክ አለመጫወቱ'' ክለቡ ውሳኔ ላይ እንዲደርሱ አድርጓል ሲል አስረድቷል።

''ከፍተኛ ደሞዝ ዘወትር ለሚጫወቱ ተጨዋቾች መከፈል አለበት'' ያለዉ ካራገር ''ምንም እንኳን ዴ ብሩይን አሁንም ድንቅ ተጫዋች ቢሆንም ማንቸስተር ብልህ ውሳኔ አድርጓል'' ሲል ተናግሯል።

ኬቨን ዴብሩይን በማንችስተር በሳምንት አራት መቶ ሺ ፓዉንድ የሚከፈል ተጨዋች ነዉ።

@MANCHESTERCITY_ETHIOPIA
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 2 854
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.