Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
KB CREATIVES™ avatar

KB CREATIVES™

KB CREATIVES™ - Deal with us and We will introduce your brand to the door step of your preferred customer Aesthetically.
✔Logo
✔Brochures(Flyers)
✔Posters
✔YouTube Thumbnails
✔Photoshops
✔Business Cards
✔Illustrations
📞CONTACT👇
0991505697 & 0965235692
TGlist рейтинг
0
0
ТипАчык
Текшерүү
Текшерилбеген
Ишенимдүүлүк
Ишенимсиз
Орду
ТилиБашка
Канал түзүлгөн датаТрав 28, 2021
TGlistке кошулган дата
Лют 11, 2025
Тиркелген топ
Катталуучулар
Citation индекси
Бир посттун көрүүсү
Жарнамалык посттун көрүүсү
ER
ERR
БЕР '25КВІТ '25

KB CREATIVES™ популярдуу жазуулары

ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም እም ይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም


#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
28.03.202509:54
3 ነገሮች ሁሌም ያስደንቁኛል:

1.አባቱ የማይቀድመው ልጅ
2.እናቱን የፈጠረ ልጅ
3.የፈጠራትን የወለደች እናት
- ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ -

#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
#Match_Poster⚽️
#London_Derby
#CHETOT
#Ethio_Chelsea

✨@KB_Creatives✨

ለማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን 👇

📞 0991505697
📞 0965235692
ፀሎተ ሐሙስ 🙏🏻
✝ ☦ ✝
ቀዳም ስዑር

@KB_Creatives
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም(2)
መድኃኒዓለም ...

#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቶአል።(1ኛ ቆሮ 15:20)


#ትንሣኤ 😍✨

እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
#ሕማማት🙏🏻
#ሰኞ

መርገመ በለስ

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
ልጄ ሆይ በሕማማቱ ይህንን አስተውል ...👆🏻💯

ያጨበጨቡልህ ሰዎች አጨብጭበው ሊሰቅሉህ ይችላሉ❗️

✝@KB_CREATIVES✝
መዝሙር ምዕ 117:25


🌿🌿ሆሳዕና በአርያም🌿🌿

በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!


#Orthodox
#Quote
#Profile
#Post
#Story

✨@KB_Creatives✨
#Match_Poster⚽️
#London_Derby
#CHETOT
#Ethio_Chelsea

✨@KB_Creatives✨

ለማሰራት ከፈለጉ ይደውሉልን 👇

📞 0991505697
📞 0965235692
#ሕማማት🙏🏻
#ሰኞ

●አንጽሖተ ቤተክርስቲያን●

አቤቱ ጌታ ሆይ በድለናል ማረን ይቅር በለን🙏🏻


✝@KB_CREATIVES✝
#ትንሣኤ 😍✨

ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ☦


እንኳን ለብርሐነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን🙏

✨ @KB_CREATIVES ✨
6.ገብርሔር

ይህ የስድስተኛው ሳምንት ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ለጌታው ታማኝና በጎ የሆነው ባርያ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ ተብሎ እንደተመሰገነ የሚነገርበት ዕለት ነው፡፡

#ዐቢይ_ፆም
#ገብርሔር✨

@KB_Creatives
7. ኒቆዲሞስ

ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበር የሚታሰብበት ዕለት ነው

#ዐቢይ_ፆም
#ኒቆዲሞስ✨

@KB_Creatives
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.