Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸 avatar

𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸

እንኳን በደህና ወደ ውዱ ክለባችሁ የፎቶ እና ምስል ቻናል መጣችሁ❤️🙏
በዚህ ቻናል የክለባችንን ቀደምት ጊዜያት የሚያወሱ ብሎም ወቅታዊ ሁነቶችን የሚዳስሱ ድንቅ ድንቅ የክለባችንን ምስል ያገኛሉ አብረውን ይቆዩ
ዩናይትዳዊነት መልካምነት🩸#GGMU
TGlist рейтинг
0
0
ТипАчык
Текшерүү
Текшерилбеген
Ишенимдүүлүк
Ишенимсиз
Орду
ТилиБашка
Канал түзүлгөн датаApr 15, 2025
TGlistке кошулган дата
Apr 15, 2025
Тиркелген топ

Рекорддор

26.04.202523:59
56.4KКатталгандар
13.04.202516:18
100Цитация индекси
15.03.202512:07
5531 посттун көрүүлөрү
15.04.202514:09
5531 жарнама посттун көрүүлөрү
24.04.202511:52
5.21%ER
14.04.202512:07
1.01%ERR
Катталуучулар
Citation индекси
Бир посттун көрүүсү
Жарнамалык посттун көрүүсү
ER
ERR
DEC '24JAN '25FEB '25MAR '25APR '25

𝐌𝐚𝐧 𝐔𝐧𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🩸 популярдуу жазуулары

እስኪ አንዴ ለ ዮሮ 50 ❤


@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
Өчүрүлгөн17.04.202515:19
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇
"ደጋፊዎች ለሁለት ተከፍለዋል"

ሩበን አሞሪም ላይ ደጋፊዎች ሁለት አመለካከት አላቸው አንደኞቹ ሩበን አሞሪም ቢያንስ ቅርፅ ያለው ቡድን አሳይተዋል ይላሉ ...

አንዳንዶች ደግሞ የለም የለም ሩበን ሲመጣ ከኤሪክ ቴን ሀግ ይልቅ አሪፍ ቡድን ያሳዩናል ብለን ጠብቀን ነበር ግን እውነታው ደረጃ እንኳን ከፍ አላደረጉም ይላሉ እርሶ ከየትኛው ኖት????

ሩበን አሪፍነገር ሰርተዋል(👍)
መጡም አልመጡም ምንም አላመጡም(👎)

ሀሳባቹህን ስጡበት🤔

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
😱🥺👀 ከላይ ያለውን ኒክ ኮኦስ ለማታውቁት ስለሱ እንድነግራችሁ ቢያንስ 50 react🔥🔥🔥

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
በልምምድ ጊዜ ገብሬል ቢያንቺሪ ተሳትፎ ነበር ።
ስለዚህ ልጅ እንድነግራቹህ ቢያንስ 20 react 🔥🔥🔥

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
በዩናይትድ ማልያ የናፈቀኝ ተጫዋች 🥹🥰😘😭

የእናንተን 👇

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ስሜቶቻችሁን አጋሩኝ እኔ አልቻልኩም ❤️❤️🔥🔥🔥


@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
እስኪ ይገባዋል የምትሉ ???

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
😱😱😱😱

አርሰናሎች ሪያል  ማድሪድ ሲያሸነፉ በ2 ቀን ውስጥ 1.8ሚሊዮን ሰው ሲያየው 😂👀
ክለባችን ሊዮንን በአስደናቂ come back ያሸነፈበት ጨዋታ 24 ሰአት ሳይሞላ  3.3 ሚሊዮን ሰው ተመልክቶታል🔥

የዩናይትድ ደጋፊዎች ምን ያህል ትልቅ ክለብ እንደምትደግፉ እዩ👀

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
This is Manchester united 🔴🔥❤️

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
25.04.202516:22
ትላንት ኦናናን እንዴት አያችሁት 🔥 ከ10 ሬት አድርጉት 🤔

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
🚨 ሩበን አሞሪም ማንቸስተር ዩናይትድ በክረምቱ ቡድናቸው ላይ ማሻሻያ ለማድረግ የሚከተሉትን ስድስት ተጫዋቾች እንዲሸጥ ፍቃዱን ሰጥቷል።

👋 ማርከስ ራሽፎርድ
👋 ጄደን ሳንቾ
👋 አንቶኒ
👋 ታይለር ማላሲያ
👋 አሌሀንድሮ ጋርናቾ
👋 ካሴሚሮ

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ዲዮጎ ዳሎት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከዚህ ውድድር ዓመት ውጪ ሆኖል ።

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
ብሩኖ ወይስ ዴብሩይኒ?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ስቦዝላይ?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ማዲሰን?
መልስ: ብሩኖ

ብሩኖ ወይስ ኦዴጋርድ?
መልስ: ብሩኖ

Wants to play with the greatest.🔥🤝🏼

@ManchesterUTDwallpapers
@ManchesterUTDwallpapers
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.