Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ avatar
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
ስለ ኩኩሬላ አንድ መረጃ ተመልክቼ ያሳዘነኝን ነገር ላጋራቹ።

ማርክ እና ባለቤቱ የመጀመርያ ልጃቸው ማቲዮ የኦቲዝም ታማሚ መሆኑን ያወቁት ከአውሮፓ ዋንጫ በኋላ ነበር። የማቲዮ እናት ክላውዲያ ስለ ማቲዮ ስትናገር "በጣም ያለቅሳል እና ከወንድሞቹ ጋርም መግባባት አይችልም እነሱም የሱን ባህሪ አይረዱትም" በማለት ነበር የገለፀችው ማርክ ስለመጀመርያ ልጁ ሲናገር እንባ ይቀድመዋል ማውራትም አልቻለም ነበር።

እንደዛ ሲስቅና ሲቀልድ የምናውቀው ማርክ የልጁን መታመም መስማት ለሱ ከባድ ሀዘን ነበር። በውስጡ ምን ያህል ህመምን እንደተሸከመ ሚያውቀው እሱ ብቻ ነው።

አስቡት በዚህ ፋታ በማይሰጥ ሊግ ላይ የቼልሲ አቋም መዋዠቅ እንዳለ ሆኖ የሚዲያው ጫና ተጨምሮ በዛ ላይ ከአምናው አቋሙ ላይ ጥራት ጨምሮ መገኘቱ በእውነት የኩኩን የአዕምሮ ጥንካሬ አለማድነቅ ከባድ ነው። የመጀመሪያ ልጅን ህመም ማየት ደሞ ለወላጆች ምን ያክል ከባድ እንደሆነ መገመት አይከብድም።

ቪዲዮውን መመልከት ከፈለጋቹ "marc cucurella open up about life" ዩትዩብ ላይ ታገኙታላቹ በቴሌግራም ፖሊሲ ምክንያት መልቀቅ አንችልም!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ እንግሊዝ ላይ ከሊቨርፑል የተሻለ ክለብ የሚያደርገን ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ.....
.
.

ሊቨርፑል ሁሉንም ዋንጫ ማሳካት ሲችል ነገር ግን እኛ ከአንዴም ሁለቴ ያሳካነውን CUP WINNERS CUP ዋንጫ ማሳካት አልቻለም ! በዚህም ሁሉንም የአውሮፓ ዋንጫ የሚባሉትን ሁሉ ያሳኩት የእንግሊዝ ክለቦች ቼልሲ እና ማንችስተር ዩናይትድ ብቻ ናቸው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ስሎት

" በዚህ የውድድር አመት ቼልሲ ስጋት ይሆናሉ ብዬ ጠብቄ ነበር ! ምክንያቱንም በአንፊልድ ከኛ የተሻሉ ነበሩ ! እና በዛ ምክንያት እነሱን ስንገጥማቸው ምንም የተለየ ነገር አልተሰማኝም ። "

ስሎት እራሱ ጨዋታውን እንደሚከብደው አውቆ ነበር ብሪጅ የሄደው !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በጣም የሚጠበቅ ተጫዋችን ከማንኛው ተጫዋች ጋር ማወዳደር እኮ ኮልን ማስናቅ ነው !

:- የሳካ ምርጡ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት 2023/24 ሲሆን 25 የጎል ተሳትፎ አድርጓል ።

:- የፎደን ምርጡ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመት 2023/24 ሲሆን 27 የጎል ተሳትፎ አድርጓል ።

:- የፓልመር በጣም መጥፎ የውድድር አመት 2024/25 ሲሆን 23 የጎል ተሳትፎ አድርጓል ።

እሺ እኛን ምን እንበል 😴😁 ያውም ኮል ገና 3 ጨዋታ ይቀረዋል በመጥፎ የውድድር አመቱ የነሱን ምርጥ የውድድር አመት የጎል ተሳትፎ እኩል ሊጨርስም ይችላል !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ሌሎች የክለባችን ተጫዋቾች በነፃነት የሚጫወቱት ፓልመር በ 2 ተጫዋቾች ተይዞ ስለሚጫወት ነው ፣ ጎል እና አሲስት ባያደርግም እሱን ካስገባን ተቃራኒ ክለቦች ለሱ 2 ተጫዋች መመደብ ይኖርባቸዋል ያ ደሞ ለሌሎቹ ተጫዋቾች በተለይ ለጃክሰን በጣም ምርጥ ነው !

:- የሱን ጥቅም የማይረዱ ሰዎች ግን ፓልመር ደካማ አቋም እያሳየ ነው ይላሉ ፣ ፓልመር ሁሌም ምርጥ ነው ፣ አምና ገና የመጀመሪያ አመቱ ስለነበር እና የትኛውም ክለብ እንደዛ ተፅእኖ ይፈጥራል ብለው ስላላሰቡ ማርክ አያደርጉትም ነበር ለዛም ነው 22 ጎል ይዞ የጨረሰው ፣ ከዛ አንፃር ስናየው ደሞ እንደዛ ፍሪ ሆኖ ተጫውቶ 22 የሊግ ጎል ነው ያስቆጠረው ዘንድሮ ግን ማርክ አርገውት እየተጫወተ 15 የሊግ ጎል ማስቆጠር ችሏል ! ከ 8 አሲስት ጋር ከ 2023/24 የውድድር አመት ጅማሮ አንስቶ በዚህ 2 የውድድር አመት ከፓልመር የበለጠ አማካኝ የለም !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ 3 ጨዋታ እየቀረን ማሬስካ አምና ፖቸቲኖ ይዞ ካጠናቀቀው 63 ነጥብ እኩል ማግኘት ችሏል !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ፓልመር ትናንት የጨዋታው ኮከብ የተባለው እሱ ጎል ከማስቆጠሩ በፊት ነበር

ጎልም ባያገባም ችግር የለውም ግን የትናንቱን ብቃቱን ሁልጊዜ ይድገመልን

We Love You Cole💙💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በእርግጠኝነት እነዚህ ሶስቱ አንድ ላይ ሲሰለፉ በፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ከሚገኙ የመሀል ሜዳ ጥምረት ሁሉ ቀዳሚ ናቸው አንዱ የሌለውን ጥራት ሌላው ይሸፍናል

ቼልሲ ግን ከላቪያ ቡድኑ ውስጥ ሲኖር እና ሳይኖር ሌላ ተጨዋች የቡድኑን ሚዛን የሚጠበቅ ድንቅ ተጨዋች

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
05.05.202510:50
የቼልሲ ወሳኝ ድል!

Alazar Asegdom

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ያለንን ቡድን ለማጠናከር ከነዚህ 2ቱ ውጭ ሌላ ተጫዋች ያስፈልገናል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

:- ፔትሮቪች እና ሳንቶስም በውሰት ነው የወጡት እንደሚመለሱ የታወቀ ነው ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የ10 አመት ታሪክ በሁለት ምስል ብቻ!⚔️

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ በዚህ ሲዝን ከሊቨርፑል (44) እና ማንችስተር ሲቲ (39) ቀጥሎ ክለባችን በሜዳው ብዙ (38) ነጥብ ማግኘት ችሏል ።

STAMFORD BRIDGE 💙

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
በትላንቱ ጨዋታ ድንቅ ስራ ሲሰራ የነበረውን ማርክ ኩኩሬላን በሚገባ ያወራንለት አይመስለኝም። ለGolden Boot እየተፎካከረ ያለውንና የሁል ጊዜ ፈተና የሆነብንን ሞሃመድ ሳላህን በሚገባ ተቆጣጥሮታል!👏

ልብ በሉ በትላንትናው ጨዋታ ሊቨርፑል ቀልደዋል ቢባል እንኳን ይሄ ሰው ከላይ ባልኳቹ ምክንያት እና በሌሎችም የግል ሪከርዶች ምክንያት ሊቀልድ አይችልም።

Cucu👏👏

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ የላቪያ እና ካይሴዶ ከኋላው በቋሚነት መሰለፋቸው ምርጡን ኤንዞ ፈርናንዴዝ እያሳየን ነው ፣ ገና በደንብ እናያለን !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ገና በ 22 አመቱ ከአምና 2023/24 የውድድር አመት ጅማሮ አንስቶ 66 የጎል ተሳትፎ ያደረገ የአጥቂ አማካኝ ተጫዋች !🥵😍

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ 3 ክለቦች ዲን ሁጅሰን ወደየትኛው ክለብ መቀላቀል ከመምረጡ በፊት ፕሮጀክታቸውን ሊያቀርቡ ነው ! ከቼልሲ ፣ ሊቨርፑል እና አርሰናል ውስጥ ሁጅሰን ቀጣዩ ክለቡን በዚህ ወር ይወስናል ብለው አንዳንድ ምንጮች ነግረውኛል ሲል ታማኙ Fabrizio Romano ገልጿል ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ እነዚህ ሁለት ከኳስ ጋር ምቾት ያላቸው ድንቅ አማካኞች 20 አመታቸው ነው ቢባል ማን ያምናል 😤

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ፓልመር vs የአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ከሚገኙ አማካኞች

የኮል ፓልመር የዘንድሮው መጥፎ የውድድር አመት እንግዲህ ይሄን ይመስላል

Via DataMB

HE IS HIM🥶🥶

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ አንዳንድ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች በፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ደስታ ሀንጎቨር ላይ የነበረን ክለብ ነው ያሸነፋችሁት ይላሉ ፣ እናስታውስ እንዴ ማንችስተር ሲቲን ኤፍኤ ካፑን እንዴት እንደቀማችሁት 😁

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ኤንዞ ፈርናንዴዝ ዘንድሮ ያለው ቁጥር.....

¶ በሊጉ 13 የጎል ተሳትፎ

¶ በሁሉም ውድድር 20 የጎል ተሳትፎ

¶ በሊጉ 15 ትልቅ የጎል እድል ፈጥሯል

¶ በሊጉ 75 የጎል እድል ፈጥሯል

¶ በሁለት የተለያዩ የሊግ ጨዋታዎች 5+ የጎል እድል የፈጠረ ብቸኛው ተጫዋች

¶ የመስመር አማካኝ ሆኖ ብዙ ቁልፍ ኳስ ያቀበለ ተጫዋች

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ተጨማሪ ነገር አምና ሁለቱ እንግሊዛዊዮች በሊጉ በቆዩበት አመታት ውስጥ ምርጥ ሲዝናቸውን ሲያሳልፉ ሁለቱም የመስመር አጥቂ ነበሩ ፣ ኮል ግን የአጥቂ አማካኝ ተጫዋች ሆኖ ነው በመጥፎ የውድድር አመቱ የነሱን ምርጥ የውድድር አመት ሊበልጥ ጫፍ የደረሰው !

:- በመጀመሪያ 2023/24 የውድድር አመት በ 22 ጎል እና 11 አሲስት 33 የጎል ተሳትፎ እንዳደረገ ይታወሳል !

በድጋሜ ልድገምልህ HE IS ATTACKING MIDFIELDER NOT A WINGER 😤

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ከትላንቱ ድል በኋላ ቻምፒዮንስ ሊግ የመሳተፍ 67% እድል ተሰጥቶናል !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
¶ ጤንነትህን ያብዛልን አንተ ካለክ ሁሌ ድል ድል ድል ብቻ ነው የሚታየን ሮሜኦ 🤗😍

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ 3 ጨዋታዎች ይቀሩታል፣ ከታች የምትመለከቱትን Copy በማድረግ Group section ላይ አስቀምጡልን:

የአመቱ ምርጥ ተጫዋች:

የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች:

ምርጡ ፈራሚ:

መጥፎ ፈራሚ:

ከአምናው ዓመት በጣም ተሻሽሎ የመጣ ተጫዋች:

የወረደ አቋም ያሳየ ተጫዋች:

የአመቱ ምርጥ የቼልሲ ጨዋታ:

የአመቱ መጥፎ የቼልሲ ጨዋታ:

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 5 071
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.