Кайра бөлүшүлгөн:
Islamic



08.05.202516:31
🌹ከማር የጣፈጠ፣ ከወተት የነጣ፣ ከሚስክ በላይ የሚያውድ ከሱ አንዴ የጠጣ ሰው ለዘላለሙ የማይጠማ የሆነ ለነብዩ🌷 ﷺ🌷 የተሰጠ የውሃ አካል (ኩሬ) 🌹?
ትክክለኛውን መልስ ሲነኩ ሊንክ📎 ይሰጣችኋል !!!
ትክክለኛውን መልስ ሲነኩ ሊንክ📎 ይሰጣችኋል !!!
Free wave ~~~~~~ @sudii20
Кайра бөлүшүлгөн:
ጠቃሚ ቻናሎች 💚✨



07.05.202516:21
‼️‼️‼️DSTV ቤት መሆድ ቀረረረረረ‼️‼️‼️
⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩
🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⚡️የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ🤩
🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥🫥
𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥


06.05.202516:27
الله أكبر🫀
05.05.202518:57
"ለኔ መደወል ስትፈልግ፣ መደወልህ በ አዛንና ኢቃም መሃል ይሁን፣ ወይም ከፈጅር ሰላት በፊት።
ንግግራችንን በዱዓእ እቋጫለሁ፤ ዱዓዬም ተቀባይነት በሚያገኝበት ሰአት ይሆናል።"
ሀላሌ🤍
ንግግራችንን በዱዓእ እቋጫለሁ፤ ዱዓዬም ተቀባይነት በሚያገኝበት ሰአት ይሆናል።"
ሀላሌ🤍


05.05.202516:20
አጋሰስ🙂😁
07.05.202514:32
〰ከመንጠቅ መለገስ ፥ ከመግፋት መደገፍ
አያጎድልብንም ፥ መልካም ሰርቶ ማለፍ
ይህ አለም ለሁሉም ፥ ጊዜያዊ ነውና
ጠማማውን ትተን ፥ እንሂድ በቀና🤎〰
አያጎድልብንም ፥ መልካም ሰርቶ ማለፍ
ይህ አለም ለሁሉም ፥ ጊዜያዊ ነውና
ጠማማውን ትተን ፥ እንሂድ በቀና🤎〰
06.05.202519:03
ሀላሌ በሙያ ጉዳይ መጨነቅ የለብህም
ከእንጀራ መጋገር ውጪ ሁሉንም እችላለው❤️
ከእንጀራ መጋገር ውጪ ሁሉንም እችላለው❤️
06.05.202514:01
የራስህን ውሃ መሸከም ስትጀምር ነው የእያንዳንዱ ጠብታ ዋጋ የሚገባህ
05.05.202518:38
💚 አንድ ሰው ለራሱ እየተቸገረ
ከረዳቹ እርዳታ አይደለም ሚባለው ።
....''ፍቅር ነው'' ....🥹❣
ከረዳቹ እርዳታ አይደለም ሚባለው ።
....''ፍቅር ነው'' ....🥹❣
04.05.202519:36
React አድርጉ እስቲ ደህንነታቹ አሳሰበኝ😱
07.05.202518:03
ሰዎች React አድርጉ ፈልጌው ነው 😢
06.05.202513:53
ዛሬ የሀዘናችሁ መጨረሻ ነገ የደስታቹ መጀመርያ ያርግላችሁ🤲🏼❤️🩹
05.05.202517:30
Like adrgulet ሊንኩ ውስጥ ገብታችሁ mashallah his Quran Voice በላይክ አበረታቱት
Кайра бөлүшүлгөн:
HudHud Promotion🕊



04.05.202519:13
🚫ከ30 ደቅቃ ቦኃላ ይጠፋል
♻️ የአቡ-በክር(ረ.ዐ)ሌላኛ መጠሪያ ሥሙ ማን ነበር⁉️
♨️ ፍጠኑ ፍጠኑ.....
♻️ የአቡ-በክር(ረ.ዐ)ሌላኛ መጠሪያ ሥሙ ማን ነበር⁉️
♨️ ፍጠኑ ፍጠኑ.....
07.05.202516:42
ወንድ ልጅ ሁኔታው አይስተካከልለትም
እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም
በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ😀
.....አላህ ይወፍቃችሁ ሸባቦች💕
እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም
በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ😀
.....አላህ ይወፍቃችሁ ሸባቦች💕
07.05.202509:41
አላህ ነጻ አድርጎ ፈጥሮህ ሳለ
ለሰዎች ባርያ አትሁን!
አልይ(ረ.ዐ)
ለሰዎች ባርያ አትሁን!
አልይ(ረ.ዐ)


06.05.202518:11
ሁለተኛ ሚስት🙄
05.05.202517:29
04.05.202518:38
ያሸማቀቁንን፣ ያሳፈሩንን፣ ያዋረዱንን፣ የተዉንን፣ የተጠራጠሩንን፣ የሰደቡንን፣ የናቁንን፣ የሰበሩንን፣ ያገለሉንን፣ ሥማችንን ያጠፉትን ... ሁሉ የምናመሰግንበት ጊዜ ይመጣል ።
ምክንያቱም ይህን ያደረጉ ሰዎች ለመቶበታችን፣ ለመሻሻላችን፣ ቀና ለማለታችን፣ በርትተን ለመሥራታችንና ለመጠንከራችን ምክንያት ሆነዋልና።💗
ምክንያቱም ይህን ያደረጉ ሰዎች ለመቶበታችን፣ ለመሻሻላችን፣ ቀና ለማለታችን፣ በርትተን ለመሥራታችንና ለመጠንከራችን ምክንያት ሆነዋልና።💗
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 288
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.