Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
Manchester United Fans avatar
Manchester United Fans
BREAKING:
ዲዮጎ ዳሎት የ ጡንቻ ጉዳት አጋጥሞታል እና 'ቀሪውን የውድድር ዘመን ሊያመልጠው ይችላል ሲል አሞሪም ተናግሯል።

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns


@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
The Special One!🙌😍

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ዘንድሮ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች በሁሉም ውድድሮች በርካታ ደቂቃዎችን የተጫወቱ ተጫዋቾች በዱረጃ ሲቀመጡ ዲዮጎ ዳሎት እና ብሩኖ ፈርናንዴስ 3 ኛ እና 4 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል !

🤖 🇵🇹

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🚨🇦🇷 ማንቸስተር ዩናይትድ ፍራንኮ ማስታንቱኖ ነሀሴ ወር ላይ 18 አመት ሲሞላው £38m (38 ሚሊዮን ፓውንድ) የውል ማፍረሻውን ክፍያ ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።

© [FOXSportsArg ]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

አማድ ዲያሎ በቀጣይ ሳምንት ሙሉ ለሙሉ ወደ ልምምድ ይመለሳል!

[Fabrizio Romano]🇮🇹

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🔴 Press conference time.

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🔴 Manu 🫡🇺🇾

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
♦️ማንችስተር ዩናይትድ ጃን ኦብላክን ከአትሌቲኮ ማድሪድ ለማስፈረም እያሰቡ ነው ።

[Football Trasnsfer]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🔥በእያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ 5️⃣0️⃣💰ብር ነፃ ጉርሻዎች ይቀበሉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35076&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻
https://t.me/lalibet_et
Contact Us on 👉- +251978051653
🚨 ዩናይትድ አሌሃንድሮ ጋርናቾ ትልቅ እምቅ ችሎታ ያለው ጠቃሚ ተጫዋች እንደሆነ ያምናሉ። ክለቡን እሱን እንዲሸጥ ለማሳመን ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ያስፈልጋል። እሱ የ30-35 ሚሊዮን ተጫዋች አይደለም።

© FABRIZIO ROMANO

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
JUST IN

ማንቸስተር ዩናይትድ ድንቁን ቲዳጊ የሆነውን ኤንዞ ካና-ቢዩክን ከሌሀቭር ለማስፈረም ንግግር አድርጓል።

የ18 አመቱ አጥቂ በ INEOS ባለቤትነት ወደሚመራው ሎዛን እንዲቀላቀል ውይይቶች በመካሄድ ላይ ናቸው፣ ገና የተጠናቀቀ ነገር ባይኖርም ነገር ግን ውይይት እየተደረገ ነው።

Fabrizo Romano

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
አንድሬ ኦናና አሁንም ከክለባችን የመውጣት እድል አለው፣ ምክንያቱም ከሳውዲ ፕሮ ሊግ የበረኛው ፈላጊ ክለቦች አሉ።

ዩናይትድ ጥሩ የዝውውር ገንዘብ ከቀረበላቸው ብቻ እሱን ለመሸጥ ሊያስቡ ይችላሉ።

[FabrizioRomano,podcastherewego]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ የኤስፓኞሉን ግብ ጠባቂ ዮኣን ጋርሺያን ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ነው።

♦️ክለባችን ቀደም ሲል ከወኪሎቹ ጋር ግንኑኝነት ያደረገ ሲሆን የተጫዋቹም የውል ማፍረሻ 25 m€ ሲሆን በመጨረሻዎቹ የዝውውር ቀናት ግን እስከ 30 ሚሊዮን ዩሮ ሊደርስ ይችላል እንዲሁም ለብሄራዊ ቡድን ጨዋታ የሚያረግ ከሆነ ተጨማሪ 5 m€ እንደሚያስከፍል ዉሉ ላይ ሰፍሯል።

©️ [COPE , El Partidazo]

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Кайра бөлүшүлгөн:
Hulusport avatar
Hulusport
🎁በሁሉስፖርት መጀመሪያ ዲፖዚት የ100% ቦነስ ያግኙ!🎁

ተመዝግበው ከሚያገኙት 20 ብር ተጨማሪ በመጀመሪያው ዲፖዚት እጥፍ ቦነስ ይዞንላችሁ መጥተናል!

አሁኑኑ ወደ ድህረ ገጻችን 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ ይመዝግቡ ፣ ዲፖዚት ያድርጉ!

@hulusport_et
አዲሱን የግምት የቻሌንጅ ወቅት በድምቀት እየጀመርን ነው! 🔥⚽

የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እየጀመርነው ነው።

𝐁𝐚𝐫𝐜𝐞𝐥𝐨𝐧𝐚🆚 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝 | El Clásico

📅 ኤፕሪል 26 | 🕙 22:00
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!

👐👐

🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:

✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ  ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ

BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!

📌https://sshortly.net/d2b07b5

📱http://t.me/betwinwinset
🚨 JUST IN TIME !

አማድ ዲያሎ በዩሮፓ ሊጉ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመርያው ዙር ወይም ደግሞ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ላይ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል ! 🤩

Fabrizio Romano 📰

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
ከለሊቱ የአድሚኖች ጨዋታ 😂

ቤተሰብ እናንተስ ብትሆኑ 😂
በግል ጉዳዮች ዙርያ ማንችስተር ዩናይትድ እና ማቲያስ ኩንሃ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል! የወኪል ክፍያ እና የፊርማ ክፍያ የውይይቱ አካል ናቸው!

SullyTalkz

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
Sekou Kone 🤝 Chido Obi
Chido Obi's Dance Will Make Your Day 🕺 😭😂😂

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
HAPPY 32nd BIRTHDAY RAPHAEL VARANE 🎊

@Manchester_Unitedfanns
@Manchester_Unitedfanns
🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEBET40 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
WEBET- YOU WIN, WE PAY!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ! https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=5
🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth
🔸በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች በአውሮፓ ታላላቅ 5 ሊጎች ከዳሎት እና ከብሩኖ በላይ ብዙ ደቂቃ የተጫወተው ተጫዋች የማድሪዱ ፌዲ ቫልቬርዴ ብቻ ነው።  

⏰ ዳሎት: 4,423 ደቂቃ ተጫወተ
⏰ ብሩኖ: 4,311 ደቂቃ ተጫወተ

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
ራስመስ ሆይሉንድ ማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ መቆየት እና ለቦታው መፋለም ይፈልጋል።

ነገር ግን ክለቡ አዲስ አጥቂ ሚያስፈርም ከሆነ ለመልቀቅ ሊያስብ ይችላል የወደፊት ዕጣው ገና ባይወሰንም እንደ ናፖሊ እና ጁቬንቱስ ያሉ ክለቦች ተጫዊቹን እየተከታተሉት ይገኛሉ።

[Fabrizio Romano]

@Manchester_unitedfanns
@Manchester_unitedfanns
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 13308
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.