05.05.202504:55
ተምረን ተምረን ካልመጣ ውጤት አርሰን እንበላለን ሰፊነው መረቱ አለ የmatric ተፈታኝ🤣🤣


03.05.202514:07
እንኳን ደስ አላቹሁ ዲቪ የደረሳቹሁ✅
የሞሉትን የዲቪ ውጤት ለማየት ተቸግረዋል እንግዴውስ Join ይበሉ።
የሞሉትን የዲቪ ውጤት ለማየት ተቸግረዋል እንግዴውስ Join ይበሉ።
Өчүрүлгөн03.05.202514:09
03.05.202511:57
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
02.05.202518:47
ስራ ልቀጠር ኢንተርቪው ተጠርቼ ሄድኩ
ሌላም ቆንጅዬ ልጅ ለኢንተርቪው መጥታ ነበር
ጠያቂው ከልጅቷ ጀመረ
ጠያቂ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የህዝብ ብዛት አለ?
ልጅቷ፦ 100,000
ወደ እኔ መጣና
ጠያቂ፦ ስማቸውን ጥቀስ🙈🥹
ሌላም ቆንጅዬ ልጅ ለኢንተርቪው መጥታ ነበር
ጠያቂው ከልጅቷ ጀመረ
ጠያቂ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የህዝብ ብዛት አለ?
ልጅቷ፦ 100,000
ወደ እኔ መጣና
ጠያቂ፦ ስማቸውን ጥቀስ🙈🥹
01.05.202519:30
ካፌ ውስጥ ነኝ እኔ ቡና ጀለስ ወተት አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው....
ኧረ በፍፁም ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት😳😁
ኧረ በፍፁም ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት😳😁
01.05.202512:59
አጭር ሰው ግን ከሱ የበለጠ የሚያጥር ሰው ሲያገኝ ሚደሰተው ደስታ😁 🤩


04.05.202512:53
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇
JOin በል 👇👇
03.05.202513:58
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
03.05.202508:09
ሁለት ባልና ሚስት በመንገድ ላይ እየሄዱ
ሚስት=ዛሬ አስቤዛ የለም
ባል=10ብር እንኪ
ከዛ ሚስት ሁሉን ነገር ገዛዝታ ጠበቀችው
ባል=እንዴ ብር ከየት አመጣሽ
ሚስት =ጎረምሶቹ ሰጡኝ
ባል=እንዴት ?
ሚስት =ዛፍ ላይ ከወጣሽ 100 ብር እንሰጥሻለን አሉኝ
ባል=እና
ሚስት =ወጣው
ባል=አንቺ ጅል ፓንትሽን እኮ ሊያዩብሽ ነው
ሚስት =እኔኮ ብልጥ ነኝ ፓንቴን እንዳያዩ ፓንቴን አውልቄ ነው የወጣሁት😆😃
ሚስት=ዛሬ አስቤዛ የለም
ባል=10ብር እንኪ
ከዛ ሚስት ሁሉን ነገር ገዛዝታ ጠበቀችው
ባል=እንዴ ብር ከየት አመጣሽ
ሚስት =ጎረምሶቹ ሰጡኝ
ባል=እንዴት ?
ሚስት =ዛፍ ላይ ከወጣሽ 100 ብር እንሰጥሻለን አሉኝ
ባል=እና
ሚስት =ወጣው
ባል=አንቺ ጅል ፓንትሽን እኮ ሊያዩብሽ ነው
ሚስት =እኔኮ ብልጥ ነኝ ፓንቴን እንዳያዩ ፓንቴን አውልቄ ነው የወጣሁት😆😃
02.05.202517:42
Wi-Fi ለመጠቀም ብላ ፍቅረኛዋ ቤት ያደረችው ልጅ መብራት ቢጠፋም እሷ ግን ደስተኛ ነበረች... በምን ተጠቅማ ነው ?
.
.
.
.
.
በ Data 😈😁
.
.
.
.
.
በ Data 😈😁
01.05.202517:43
አንዱ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው 😢
ለሴት ልጅ ካርድ ከምልክ 7822 ላይ 'C' ብዬ text ልኬ Dog ማለት ውሻ ማለት ነው እያሉ ቢጫወቱብኝ ይሻለኛል🕺
እረ #like አይቆጥርም ተጫኑት 😭🤩
ለሴት ልጅ ካርድ ከምልክ 7822 ላይ 'C' ብዬ text ልኬ Dog ማለት ውሻ ማለት ነው እያሉ ቢጫወቱብኝ ይሻለኛል🕺
እረ #like አይቆጥርም ተጫኑት 😭🤩


01.05.202511:34
የታክሲ ረዳቱ በስተት ሳሪስ እላለው ብሎ ፓሪስ ሲል🥲🤣🤣
ህዝቤ አገኘው ብላ🤣🤣
ህዝቤ አገኘው ብላ🤣🤣
Өчүрүлгөн03.05.202514:09
03.05.202513:01
ተማሪ ነህ/ሽ
03.05.202505:11
አስተማሪ የሆነ አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ!!!🥲😘
በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡
በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን
ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡
በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት"
ብሎ ይነግረዋል፡፡
ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው
ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደ ተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ
ይሳሳቃሉ🥶
እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡ በኔ ላይ ሌላ
ወንድ ? ሲል ይናደዳል🤯፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች
ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን
በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ
ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡
ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ
ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር
ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ
የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡
"ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግንተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡
በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ
ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት
ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡
እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ
እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡🥰፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን
ያደረኩት ዶክተሩ ባለብኝ ካንሰር ምክንያት ለመሞት ቢበዛ 30ቀን ብቻ
እንደቀረኝ ስለነገረኝ ነው፡፡"
ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡ ምክራችንን ከወደደቹ like ማድረግ እንዳይረሳ🥰😇
02.05.202513:50
ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ አባቴ መብራት የቆጠረብንን እንድከፍል ብር ይሠጠኛል
.
.
.
.
እኔ ደሞ በብሩ መኪና የሚያሸልም ሎተሪ ገዝቼበት ተመለስኩ።
.
.
.
.
ለአባቴ ያደረኩትን ስነግረው ቀበቶውን አውጥቶ ሠምበር በሠምበር እስክሆን ገረፈኝ።
.
.
በበነገታው ጠዋት እናቴ ተነስታ በሩን ስትከፍተው አዲስ መኪና በራችን ላይ ቆሟል።
.
..
ሁላችንም አለቀስን በተለይ እኔ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ምክኒያቱም የቆመው መኪና
.
.
.
.
የመብራት ኃይል ነበር መብራታችንን ሊቆርጡት ፤ አባቴ እንዳዲስ ተናዶ አስገብቶ አይኔ እስኪፈርጥ በርበሬ አጠነኝ።😂😂😂
.
.
.
.
እኔ ደሞ በብሩ መኪና የሚያሸልም ሎተሪ ገዝቼበት ተመለስኩ።
.
.
.
.
ለአባቴ ያደረኩትን ስነግረው ቀበቶውን አውጥቶ ሠምበር በሠምበር እስክሆን ገረፈኝ።
.
.
በበነገታው ጠዋት እናቴ ተነስታ በሩን ስትከፍተው አዲስ መኪና በራችን ላይ ቆሟል።
.
..
ሁላችንም አለቀስን በተለይ እኔ እንባዬ ሊቆም አልቻለም ምክኒያቱም የቆመው መኪና
.
.
.
.
የመብራት ኃይል ነበር መብራታችንን ሊቆርጡት ፤ አባቴ እንዳዲስ ተናዶ አስገብቶ አይኔ እስኪፈርጥ በርበሬ አጠነኝ።😂😂😂
01.05.202515:28
አስጌ say....😐
ትክክል ነው የምትሉ ❤️🔥
ትክክል ነው የምትሉ ❤️🔥
01.05.202510:52
ዛሬ አንዷ 2000 ብር መንገድ ላይ ጥላ ቆማ ስታለቅስ አይቻት መሬት ላይ ካገነሁት 2ሺ ብር ላይ 500 ብር ሰጥቻት አለፍኩ...
ፈጣሪ ሲደርስልህ አንተም ለሌሎች መድረስ አለብህ😜😁
ፈጣሪ ሲደርስልህ አንተም ለሌሎች መድረስ አለብህ😜😁


04.05.202505:08
እቤትህ እንደዚህ ተጣልተህ እማታውቅ ከሆነ እመነኝ የቤቱ ብቸኛ ልጅ ነህ 💔
እስኪ በሪሞት ከወንድሙ ወይም ከእቱጋ ተጣልቶ የሚያውቅ🤣👍
እስኪ በሪሞት ከወንድሙ ወይም ከእቱጋ ተጣልቶ የሚያውቅ🤣👍
Өчүрүлгөн03.05.202514:09


03.05.202512:11
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
02.05.202519:50
Like ማንን ገደለ🥹😁😡
02.05.202505:17
የምንፓስተውን በዝምታ እያነበባቹ ላይክና ኮመንት የማትሰጡ ሰዎች ወይ አስነጥሱ ወይም አስሉ ብቻ የሆነ ነገር አድርጉ..ደህንነታቹ ሰላሳሰበኝ ነው😂😁
☁️መልካም ቀን☀️
☁️መልካም ቀን☀️
01.05.202515:25
imagine
የድሬ ልጅ አፍቅረሽ
👩🦱ካለኔ መኖር አትችልም ስትይው
.
.
.
👨እራስሽን እንደ ''ጫት'' ነው እንዴ ምታይው
የድሬ ልጅ አፍቅረሽ
👩🦱ካለኔ መኖር አትችልም ስትይው
.
.
.
👨እራስሽን እንደ ''ጫት'' ነው እንዴ ምታይው
01.05.202509:17
የ china ምርት በሙሉ
Fake ነው ብለውህ
መርዛቸውን ጠጥተህ ስትሞት😭
Fake ነው ብለውህ
መርዛቸውን ጠጥተህ ስትሞት😭
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 273
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.