06.05.202515:08
#ChampionsLeague
ባርሴሎና በዛሬው ጨዋታ በመጀመሪያው ዙር ጉዳት ያጋጠመው ተከላካዩ ጁሌስ ኩንዴን ግልጋሎት አያገኝም።
ይሁን እንጂ ጁሌስ ኩንዴ ቡድኑን ለማበረታታት ወደ ጣልያን ተጉዟል።
በተጨማሪም የግራ መስመር ተጨዋቹ አሌሀንድሮ ባልዴ ከጨዋታው ውጪ ነው።
በሌላ በኩል በጨዋታው ባርሴሎና አጥቂው ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ከቅርብ ጊዜ ጉዳቱ አገግሞ ይመለስለታል።
በኢንተር ሚላን በኩል በመጀመሪያው ዙር ጉዳት ያጋጠመው የቡድኑ ቁልፍ ተጨዋች ላውታሮ ማርቲኔዝ ለጨዋታው መድረሱ በግልጽ አልታወቀም።
አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ የላውታሮ ማርቲኔዝን በጨዋታው መድረስ የሚወስኑት ከልምምድ በኋላ ነው ብለው ነበር።
በሌላ በኩል የመጀመሪያው ዙር በጉዳት ያመለጠው ተከላካዩ ቤንጃሚን ፓቫርድ ባለፉት ቀናት ልምምድ ሰርቷል።
ተጨዋቹ በምሽቱ ጨዋታ የመድረስ እድል እንዳለው እየተነገረ ይገኛል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

06.05.202513:25
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ሻምፒዮን ሆነ !
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን የ 2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ዛሬ ከቦሌ ክ/ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 5ለ0 ማሸነፉን ተከትሎ አንድ ጨዋታ እየቀረው ከወዲሁ ሻምፒዮን ሆኗል።
በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ዋንጫን ለስምንተኛ ጊዜ አሳክቷል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በዚህ አመት እስካሁን ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ መጓዝ ችሏል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ለአምስተኛ ተከታታይ አመታት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊ ሆኗል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቀጣይ ሀገራችን ኢትዮጵያን በመወከል የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ላይ የሚሳተፍ ይሆናል።

05.05.202514:12
" የመልሱን ጨዋታ እናሸንፋለን “ ሜሪኖ
የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሚኬል ሜሪኖ ቡድናቸው ምንም ማድረግ እንደሚችል ያሳየ መሆኑን ገልጿል።
“ እኛ ከየትኛው የአለም ክለብ ጋር መፎካከር እና ማሸነፍ እንደምንችል አረጋግጠናል “ ሲል ሚኬል ሜሪኖ ተናግሯል።
አክሎም “ የመልሱን የፒኤሴጂ ጨዋታ እንደምናሸንፍ አልጠራጠርም “ ሲል ጥሩ ዝግጅት መደረጉን ተናግሯል።
አርሰናል እስካሁን በታሪኩ ዕለተ ረቡዕ ወደ ሀገረ ፈረንሳይ አቅንቶ ያደረጋቸውን ጨዋታዎች አልተሸነፈም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

05.05.202510:16
ሊቨርፑል ለአርኖልድ ከፍተኛ ደሞዝ አቅርቦ ነበር !
ሊቨርፑል አሌክሳንደር አርኖልድን በክለቡ ለማቆየት በፕርሚየር ሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ የመስመር ተጨዋች የሚያደርገውን ክፍያ አቅርበው እንደነበር ተገልጿል።
በተጨማሪም አርኖልድ ከአለም ከፍተኛ ተከፋይ እግርኳስ ተጨዋቾች አንዱ የሚያደርገው ደሞዝ ቀርቦለት ሳይቀበል መቅረቱ ተነግሯል።
አርኖልድ ለምን ሊቨርፑልን መልቀቅ ፈለገ ?
አሌክሳንደር አርኖልድ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ የወሰነው ከገንዘብ ጋር በተያያዘ ጉዳይ #አለመሆኑን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
አርኖልድ አዲስ ፈተና መጋፈጥ እንደፈለገ ሲገለፅ ራሱን በተለየ ቦታ ለመፈተሽ በማሰብ ውሳኔውን እንደወሰነ ተነግሯል።
አርኖልድ አዲስ ክለብ መቀላቀል ያለውን ሙሉ አቅም አውጥቶ እንዲጠቀም እገዛ እንደሚያደርግለት እንደሚያምን ተዘግቧል።
አሌክሳንደር አርኖልድ በሪያል ማድሪድ መጫወት እና ራሱን በድጋሜ ማሳየት እንደሚፈልግ ተገልጿል።

05.05.202509:04
ባርሴሎና ስብስቡን አሳውቋል !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በነገው የኢንተር ሚላን ጨዋታ የሚጠቀመውን ስብስብ አሳውቋል።
በስብስቡ የፊት መስመር አጥቂው ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ተካቷል።
በሌላ በኩል ጁሌስ ኩንዴ እና አሌሀንድሮ ባልዴ በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጪ ሆነዋል።
ሙሉ የቡድን ስብስቡ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በነገው የኢንተር ሚላን ጨዋታ የሚጠቀመውን ስብስብ አሳውቋል።
በስብስቡ የፊት መስመር አጥቂው ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ተካቷል።
በሌላ በኩል ጁሌስ ኩንዴ እና አሌሀንድሮ ባልዴ በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጪ ሆነዋል።
ሙሉ የቡድን ስብስቡ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

05.05.202506:49
" የኢንተር ሚላን ደጋፊ ነኝ " ጂያኒ ኢንፋንቲኖ
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በነገ ምሽቱ የሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የኢንተር ሚላን ደጋፊ መሆናቸውን ገልጸዋል።
“ እኔ የኢንተር ሚላን ደጋፊ እንደሆንኩ ሁሉም ሰው ያውቀዋል “ ሲሉ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ለማን ድጋፍ እንደሚሰጡ አሳውቀዋል።
በመጀመሪያው ዙር 3ለ3 የተለያዩት ባርሴሎና ኢንተር ሚላን ነገ ምሽት የመልስ ጨዋታቸውን ሳንሲሮ ላይ ያደርጋሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በነገ ምሽቱ የሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የኢንተር ሚላን ደጋፊ መሆናቸውን ገልጸዋል።
“ እኔ የኢንተር ሚላን ደጋፊ እንደሆንኩ ሁሉም ሰው ያውቀዋል “ ሲሉ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ለማን ድጋፍ እንደሚሰጡ አሳውቀዋል።
በመጀመሪያው ዙር 3ለ3 የተለያዩት ባርሴሎና ኢንተር ሚላን ነገ ምሽት የመልስ ጨዋታቸውን ሳንሲሮ ላይ ያደርጋሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

06.05.202514:50
የምሽቱ ጨዋታ የት ይካሄዳል ?
ኢንተር ሚላን እና ባርሴሎና ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ትልቅ ዝና ካላቸው ስታዲየሞች አንዱ በሆነው ሳንሲሮ ስታዲየም ይጫወታሉ።
በኮንክሪት ማማዎቹ የሚታወቀው የጣልያኑ ግዙፍ ስታዲየም ሳን ሲሮ 80,018 ተመልካቾችን ማስተናገድ ይችላል።
እ.ኤ.አ 1926 የተገነባው ሳን ሲሮ ስታዲየም የሁለቱም የሚላን ክለቦች የሜዳ መጫወቻ በመሆን እያገለገለ ይገኛል።
ባለፉት ዘጠና ዘጠኝ አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች እድሳት የተደረገለት ሳን ሲሮ ስታዲየም ዛሬ ምሽት ደምቆ እንደሚያመሽ ይጠበቃል።

06.05.202512:46
“ ዣቪ በእኔ እምነት አልነበረውም “ ራፊንሀ
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ራፊንሀ የቀድሞ የባርሴሎና አሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ በእሱ ላይ እምነት እንዳልነበራቸው ገልጿል።
አሰልጣኝ ዣቪ በእሱ አለማመናቸው ባለፈው ክረምት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊግ ለማምራት እንዲያስብ አድርጎት እንደነበር ራፊንሀ ጨምሮ ተናግሯል።
" ዣቪ በእኔ እንደማያምን ተሰምቶኝ ነበር “ ያለው ራፊንሀ አማራጭ ሲጠፋ ዘጠና ደቂቃ ያጫውቱኛል እኔም ያለኝን ሁሉ እሰጥ ነበር ብሏል።
አክሎም “ በአንዳንድ ጨዋታዎች ተፅዕኖ መፍጠር ችዬም ነበር ነገርግን አማራጭ ተጨዋች ሲያገኙ አሰልጣኙ ያለማመንታት ነበር የሚያስቀምጡኝ “ ሲል ተናግሯል።
ከአሰልጣኝ ዣቪ ጋር በጉዳዩ ላይ ብዙ ጊዜ ለንግግር መቀመጡን ያነሳው ራፊንሀ ነገርግን ለውጥ አልነበረም እሱ ነገሮችን የሚያይበት የራሱ መንገድ አለው ብሏል።
“ ባለፈው አመት ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሄድ አስቤ ስለ ሀገሩ ኔይማርን ጠይቄው ነበር ነገርግን ባለቤቴ ሀሳቤን አስቀየረችኝ “ ራፊንሀ
ከሶስት አመታት በፊት ከሊድስ ባርሴሎናን የተቀላቀለው ራፊንሀ በዚህ አመት በሁሉም ውድድሮች ለባርሴሎና 31 ግቦችን አስቆጥሮ 25 አመቻችቶ አቀብሏል።

05.05.202512:42
የአርሰናልን ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ማን ናቸው ?
አርሰናል ከቀናት በኋላ ከፒኤስጂ የሚያደርገውን ጨዋታ ጀርመናዊው ዳኛ ፌሊክስ ዝዋየር በመሀል ዳኝነት እንዲመሩት ተመርጠዋል።
ዋና ዳኛው ፌሊክስ ዝዋየር ከዚህ በፊት በጨዋታ ማጭበርበር ተከሰው ለስድስት ወራት ከዳኝነት ታግደውም እንደነበር ተገልጿል።
ዳኛው በወቅቱ 300 ዩሮ ጉቦ መቀበላቸውን አምነው እንደነበር ተነግሯል።
ጁድ ቤሊንግሀም ዶርትመንድ እያለ ከባየር ሙኒክ በነበረ ጨዋታ ወቅት " ጨዋታ አጭበርባሪ " ሲል ጠርቷቸው እንደነበር አይዘነጋም።
ይሁን እንጂ ፌሊክስ ዝዋየር በዳኝነት ስራቸው መጀመሪያ አካባቢ የተፈጠረው ሁነት ሳያግዳቸው አሁን ላይ በጀርመን ካሉ ጥሩ ዳኞች መካከል አንዱ ናቸው።
ፌሊክስ ዝዋየር ረቡዕ የሚመሩት ሰላሳ ሰባተኛ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታቸውን ሲሆን ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ ይዳኛሉ።

05.05.202509:51
ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ ክፍያ ይቀበላል ?
አሌክሳንደር አርኖልድ በሊቨርፑል ያለው ውል ሲጠናቀቅ ክለቡን በነፃ እንደሚለቅ በዛሬው ዕለት ማሳወቁ ይታወቃል።
ሊቨርፑል አሁን ላይ ከውሉ ማብቂያ ቀደም ብለው የአርኖልድን ኮንትራት ማቋረጥ እንደማይፈልጉ ተገልጿል።
ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርኖልድ በአለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር እንዲሳተፍላቸው እንደሚፈልጉ ተዘግቧል።
ይሁን እንጂ ሪያል ማድሪድ አርኖልድን ለውድድሩ አንድ ወር ቀድሞ ለመውሰድ ክፍያ መፈፀም እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።
ሪያል ማድሪድ 500,000 ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኛ መሆኑ ሲገለፅ ሊቨርፑል ግን ተጨማሪ ክፍያ እንደሚፈልግ ተዘግቧል።

05.05.202508:34
" ለጣልያን ለመጫወት ተቃርቤ ነበር " ራፊና
የባርሴሎናው የፊት መስመር ተጨዋች ራፊንሀ ከጣልያን ብሔራዊ ቡድን የቀረበለትን ጥሪ ለመቀበል ተቃርቦ እንደነበር ገልጿል።
“ በ 2020 ከጣልያን ብሔራዊ ቡድን የቀረበልኝን ጥሪ ለመቀበል ተቃርቤ ነበር " ሲል ራፊንሀ አስተያየቱን ሰጥቷል።
“ በአውሮፓ ዋንጫ ልሳተፍ ነበር ነገርግን እንደ እድል ፓስፖርቴ በሰዓቱ ሳይመጣ ቀረ “ ሲል ስላልተሳካበት ምክንያት አስረድቷል።
በወቅቱ ጆርጂንሆን ጨምሮ የጣልያን ተጨዋቾች እና አሰልጣኝ አባላት እሱን ለማሳመን ጥረት ማድረጋቸውን ያነሳው ራፊንሀ የቀረበልኝ እቅድ ትኩረቴን ስቦት ነበር ብሏል።
" ነገርግን በዛን ሰዓት በውስጤ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን ማልያ የመልበስ ተስፋ ነበረኝ “ ራፊና
ብራዚል የተወለደው ራፊንሀ የአባቱ የዘር ሀረግ ከጣልያን የሚመዘዝ እንደሆነ ይታወቃል።

Can PlayStation
PlayStation 4 ከ5 Game ጋር በ 32,000ብር ብቻ
2 jestic
500GB
Fc25 + 4game የተጫነበት
Dubai Used
Full accessories
6 month warranty without Power supply
CAN TV
Television ከኛ ጋር በፈለጉት አይነት በቅናሽ እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል
ብዛት አቅርበናል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
🤝Tanks for choice
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1 መገናኛ መተባበር ህንፃ
ቁጥር 2 መገናኛ 22 Taxi መያጃ ጡር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር F14
ቁጥር 3 ቦሌ ብራስ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
https://t.me/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market

Кайра бөлүшүлгөн:
WANAW SPORTS WEAR

06.05.202514:50
#Wanawsport_MedaBot
WANAW MEDA BOT waliin walbaraa!
👉 Rakkoo tokko malee
👉 Yeroo gabaabaa keessatti
👉 dedeebi'i homaa Kan hin qabnee
✅ Ajajaa saffisaa: Bilbilu ykn eergaa erguun hin barbaachisu. BOT siiniif qopheessa.
✅ Size Selector qopha'a waan qabuuf tilmaamu osoo hin barbaachisiin taphattoota hundaaf hanga sirrii filattanii galchu nii dandeessan.
✅ saa'tii 24/7 banaa: Halkan ajajuu yoo barbaaddan illee yaada tokko malee ajaja kessan galchuu ni dandessan.
Gara bot
https://t.me/WanawSportsBot deemuuf

wanaw irraa ajajuun salphaadha!

06.05.202512:07
“ አርቴታ እንዲሳካለት እመኛለሁ ግን ነገ አይደለም “ ኤንሪኬ
የፒኤስጂው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ቡድናቸው የነገውን የአርሰናል ጨዋታ ለማሸነፍ መዘጋጀቱን ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።
ሉዊስ ኤንሪኬ ምን አሉ ?
- " ግማሽ ፍፃሜ ያለነው ስለሚገባን ነው የመጀመሪያውን ዙር አሸንፈናል ነገም አላማችን ሁለተኛውንም ማሸነፍ ነው።
- አርቴታ እንዲሳካለት እመኛለሁ ነገርግን ነገ አይደለም፤ የመጀመሪያው ጨዋታ ውስብስብ ነበር ነገም ተመሳሳይ ይሆናል።
- ከመጣሁ ጀምሮ ለደጋፊዎች ውብ እግርኳስ ለማስመልከት ፈልጌ ነበር።
- ፒኤሴጂ ለፍፃሜ እንዲደርስ ነው የምፈልገው ባርሴሎና ወይም ኢንተር ሚላን ማንም ቢያልፍ ግድ አይሰጠኝም።
- በማጥቃት እና መከላከል ረገድ ምን ማሻሻል እንደምንችል ከቡድኑ ጋር በደንብ ተነጋግረን ተዘጋጅተናል።
- ቅቫራስኬሊያ ወጣት ቢሆንም ልምድ አለው እሱ በሚያሳየው አቋም አኩርቶኛል እዚህ ከኳስ ጋርም ሆነ ከኳስ ውጪ መፎካከር መቻል አለብን።"ብለዋል።

05.05.202512:10
የአትሌቲኮ ማድሪድ ደጋፊዎች ዩኤፋን ሊከሱ ነው !
የአትሌቲኮ ማድሪድ አለምአቀፍ ደጋፊዎች ማህበር የአውሮፓ እግርኳስ ማህበርን ለመክሰስ ገንዘብ ማሰባሰብ መጀመሩን አሳውቋል።
ማህበሩ ዩኤፋን ለመክሰስ የሚያስችለውን ህጋዊ ሂደት ለማስኬድ የሚረዳውን ገንዘብ ለማሰባሰብ ቲሸርቶችን እየሸጠ መሆኑን ይፋ አድርጓል።
የደጋፊዎች ማህበሩ ዩኤፋን የሚከሰው ከወር በፊት በሪያል ማድሪድ ጨዋታ የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል።
በጨዋታው በነበረ መለያ ምት ጁሊያን አልቫሬዝ ኳስ ሁለት ጊዜ ነክቷል በሚል ያስቆጠረው መለያ ምት በቫር ተሽሮበት እንደነበር ይታወሳል።

05.05.202509:27
“ ለሊቨርፑል ያለኝ ፍቅር መቼም አይጠፋም “ አርኖልድ
እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ ያሳለፈው ውሳኔ ከባድ እንደነበር ገልጿል።
አሌክሳንደር አርኖልድ ስሜታዊ ሆኖ በታየበት የቪዲዮ የስንብት መልዕክቱ ሊቨርፑልን ከሀያ አመታት በኋላ መልቀቁ እርግጥ መሆኑን አሳውቋል።
አርኖልድ ለደጋፊው ባስተላለፈው የስንብት መልዕክትም “ ይህ በህይወቴ የወሰንኩት ከባድ ውሳኔ ነው “ ሲል ገልጿል።
አክሎም “ ሊቨርፑል ሙሉ ህይወቴ ነበር ለክለቡ ያለኝ ፍቅር በጭራሽ አይጠፋም በጣም አመሰግናለሁ “ ሲል ተደምጧል።
አርኖልድ በመልዕክቱ በቀጣይ ወዴት እንደሚያቀና ያልገለፀ ቢሆንም መዳረሻው ሪያል ማድሪድ ስለመሆኑ ታማኝ የመረጃ ምንጮች ማረጋገጣቸው ይታወቃል።

አሸናፊዎች ተለይተዋል።
ትክክለኛ ምላሽ ቀድመው የሰጡት ከስር የተገለፁት የቤተሰባችን አባላት ናቸው።
ትክክለኛ ምላሽ የሰጡትን በመፈለጉ ሂደት የተዘለለ እና ያልታየ ካለ ማሳወቅ ይቻላል። Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት አይኖረውም።
ስጦታ የሚበረከትላቸው ቀድመው የመለሱ ሶስት አሸናፊዎች ብቻ ናቸው።
⏩ የአርሰናል እና በርንማውዝ
1ኛ. @Mom_6940
2ኛ. @usernamemother
3ኛ. @A2121Z
⏩ የባርሴሎና እና ሪያል ቫላዶሊድ
1ኛ. @Miku03_26
2ኛ.@MarMa2
3ኛ. @Adulala247
⏩ የሪያል ማድሪድ እና ሴልታቪጎ
1ኛ. @Copy_past_12
2ኛ. @Matomiyasu1
3ኛ. Eba
⏩ የማንችስተር ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ
1ኛ. Esmael
2ኛ. YISAK T
⏩ የቼልሲ እና ሊቨርፑል
1ኛ. @beki697
2ኛ. @Eyobe2
3ኛ. @Yoniyo05
🔴 አሸናፊዎች @Kidusyoftahe ስልክ ቁጥር በማስቀመጥ ሽልማታቸውን መውሰድ ይችላል።
@tikvahethsport

አስተማማኝ እና የኦሪጅናል ጫማዎች መገኛ ወደሆነው
Zuqe Mens የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል
የሚፈልጉትን ጫማ ይዘዙን
📍አድራሻችን-ቦሌ መድኃኒአለም በብርሃኔ አደሬ 50 ሜትር ገባ ብሎ Milkomi Complex 1ኛ ፎቅ
📬inbox @CHATZUQE
🚘ይዘዙ ያሉበት እናደርሳለን
☎️ 0944201111
ለመቀላቀል👇
https://t.me/zuqemen
https://t.me/joinchat/TtPEOGcPi5YrQSSl

06.05.202514:26
“ ያማል ሜሲን ይመስላል “ ፊሊፖ ኢንዛጊ
⏩ “ ለወንድሜ መልካም ውጤት እመኛለሁ “
የኢንተር ሚላኑ አሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ ወንድም አሰልጣኝ ፊሊፖ ኢንዛጊ በዛሬው ጨዋታ ለወንድማቸው መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
አሰልጣኝ ፊሊፖ ኢንዛጊ ከቀናት በፊት የሴሪ ቢውን ክለብ ፒዛ እያሰለጠኑ ወደ ሴርያ ማሳደግ ችለዋል።
የአሰልጣኝ ሲሞን ኢንዛጊ ታላቅ ወንድም ፊሊፖ ኢንዛጊ ባለፈው አመት ፒዛን በመረከብ ከ 34 አመታት በኋላ ለሴርያው ማብቃት ችለዋል።
" ሲሞን ኢንዛጊ ታላቅ አሰልጣኝ ነው “ ያሉት ፊሊፖ ኢንዛጊ እሱ ዛሬ ምሽት መልካም እንዲገጥመው እመኛለሁ ብለዋል።
ስለ ላሚን ያማል ያነሱት የአሰልጣኝ ፊሊፖ ኢንዛጊ “ እሱ ቃላት እንዳጣለት አድርጎኛል ልክ እንደ ሊዮኔል ሜሲ ነው “ ሲሉ ገልፀውታል።

05.05.202514:49
“ ዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሻምፒየንስ ሊግ መግባት የለበትም “ ቬንገር
የቀድሞ የአርሰናል አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ወደ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ማምራት የለበትም ሲሉ ገልጸዋል።
“ ዩሮፓ ሊግ የሚያሸንፈው ክለብ በቀጥታ በዩሮፓ ሊግ በድጋሜ እንዲሳተፍ ነው ሊደረግ የሚገባው “ ሲሉ አርሴን ቬንገር ተናግረዋል።
“ በተለይ ክለቡ በሻምፒየንስ ሊግ አምስት ክለቦች ከሚያሳትፍ ሊግ ከመጣ መሳተፍ የለበትም “ ሲሉ ነው የተናገሩት።
አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር አክለውም ዩኤፋ ህጉን በድጋሜ ተመልክቶ እንዲያሻሽል ጥሪ አቅርበዋል።
አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር ይህንን የተናገሩት ማንችስተር ዩናይትድ ዩሮፓ ሊግ አሸንፎ ሻምፒየንስ ሊግ መግባት የሚችልበት እድል ስለመኖሩ ሲነጋገሩ ነው።

05.05.202511:51
የፒኤስጂ እና አርሰናልን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
የፊታችን ረቡዕ በፒኤስጂ እና አርሰናል መካከል የሚደረገውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ፓርክ ዴ ፕሪንስ ስታዲየም ላይ የሚደረገውን ተጠባቂ የመልስ ጨዋታ ጀርመናዊው ዳኛ ፍሊክስ ዝዋየር በመሐል ዳኝነት እንዲመሩት ተመርጠዋል።
ዋና ዳኛው ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ የፒኤስጂን ጨዋታዎች ሲመሩ አንዱን አሸንፎ በአንዱ አቻ ተለያይቷል።
በመጀመሪያው ዙር ፒኤስጂ 1ለ0 ማሸነፉ አይዘነጋውም።
ጨዋታውን ማን ያሸንፋል ?

05.05.202509:09
አርኖልድ ሊቨርፑል እንደሚለቅ አሳወቀ !
የሊቨርፑሉ የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ሊቨርፑልን እንደሚለቅ አሳውቋል።
አሌክሳንደር አርኖልድ በቀጣይ የስፔን ላሊጋውን ክለብ ሪያል ማድሪድ እንደሚቀላቀል ዘ አትሌቲክ አረጋግጧል።
አርኖልድ በሪያል ማድሪድ የስድስት አመታት ውል እንደቀረበለት ሲገለፅ ከሐምሌ ወር መጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሎስ ብላንኮዎቹን እንደሚቀላቀል ተነግሯል።
እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር አርኖልድ ሪያል ማድሪድን በነፃ ዝውውር ይቀላቀላል።

05.05.202507:07
“ ለቼልሲ ብሩህ ጊዜ እየመጣ ነው “ ማሬስካ
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቀጣይ አመታት ለቼልሲ ብሩህ ናቸው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
“ አሁን ባሉን ተጨዋቾች ምክንያት መጪው ጊዜ ለቼልሲ ብሩህ ነው የሚሆነው “ ሲሉ ኢንዞ ማሬስካ ተናግረዋል።
ቼልሲ አሁን ላይ ለሻምፒየንስ ሊግ ቦታ ቢፋለምም ለወደፊት ለትልቅ ነገሮች ይፎካከራል የሚል እምነት አለኝ ብለዋል።
" አሁን ሙሉ ትኩረታችን ለኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ መድረስ እና የሻምፒየንስ ሊግ ቦታ ይዘን ማጠናቀቅ ነው “ ማሬስካ

04.05.202521:34
የቼልሲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ !
የ 2024/25 የውድድር ዘመን የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ሞይሰስ ካይሴዴ የቼልሲ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።
በተጨማሪም ሞይሰስ ካይሴዶ የቼልሲ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን ማሸነፍ ችሏል።
ሞይሰስ ካይሴዶ በተጨዋቾች እና ደጋፊዎች በሁለቱም የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠ አራተኛው የቼልሲ ተጨዋች ሆኗል።
ከዚህ በፊት
- ኤደን ሀዛርድ
- ቲያጎ ሲልቫ እና
- ኮል ፓልመር ባለፈው አመት ሁለቱንም ሽልማት በጋር ያሸነፉ የቼልሲ ተጨዋቾች ናቸው።

Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 2 865
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.