Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
DREAM SPORT ™ avatar
DREAM SPORT ™
Спорт
DREAM SPORT ™ avatar
DREAM SPORT ™
Спорт
Мөөнөт
Көрүүлөрдүн саны

Цитаталар

Посттор
Репостторду жашыруу
የኮፓ ዴል ሬይ ፍፃሜ የሚጫወቱበት ኳስ

@DREAM_SPORT
"ቀጣይ ሲዝን በእርግጠኝነት እንመለሳለን!"

ፔፕ🎙️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Кайра бөлүшүлгөн:
Lengo sport avatar
Lengo sport
🔥🔥 መልካም ዜና 🔥🔥

😃ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በHappyhour🤑 ዲፖዚት ሲያደርጉ 50% ጉርሻ በዋሌትዎት የሚያገኙበትን እድል አመቻችተናል፡፡

💰ከእርስዎ የሚጠበቀው ዲፖዚት በማድረግ የ50% ጉርሻዎትን መውሰድ ነው!

✔️ምሽት ከ1 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ይጠብቁን!

#lengobet
OFFICIAL

አንድሬ ቴር ስቴገን ከጉዳቱ አገግሞ ማድሪድን ወደ ሚገጥመው የባርሳ ስብስብ ተመልሷል ።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🚨 ዲን ሁይሰን የትኛውን ክለብ እንደሚቀላቀል እስካሁን አልወሰነም !

ቼልሲ፣ ሊቨርፑል፣ አርሰናል አሁንም ከወኪሎቹ ጋር እየተነጋገሩ ይገኛሉ።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

" SHARE " | @DREAM_SPORT
- አሌክሳንደር ሶርሎት በዚህ ሲዝን ለአትሌቲኮ ቋሚ ሆኖ በጀመረባቸው 11 ጨዋታዎች 13 ጎሎችን አግብቷል። 🤖

" SHARE " | @DREAM_SPORT
➝የባሉንዶር አሸናፊው የማንችስተር ሲቲው ልብ ምት ሮድሪ ከነበረበት ከባድ ጉዳት በማገገም ወደ ልምምድ መመለሱ ተሰምቷል።

▷ይህ ሲዝን ሳያልቅ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ተዘግቧል።

{TNT SPORT}

" SHARE " | @DREAM_SPORT
የነገው የኮፓ ዴሬ ጨዋታ የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ሙሉ የቡድን ስብስብ !

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጁድ ቤሊንግሀም ቀዶጥገና ያስፈልገዋል።

ማድሪዶች ከነ ጉዳቱ እያጫወቱት ያሉ ሲሆን ከክለቦች አለም ዋንጫ በኋላ ትከሻው ላይ ቀዶ ጥገና የሚያደርግ ይሆናል እስከዛው ግን ከነ ገዳቱ ይጫዎታል።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በቀጣዩ ሲዝን ሻምፕዮንስ ሊግ ሊቀየሩ የሚችሉ ነገሮች 💣

❌ ጭማሪ 30 ደቂቃ ሊሰረዝ: አቻ ከሆኑ በቀጥታ ወደ ፔናሊቲ ሊገቡ ነው

🏟️ ቶፕ 8 ቡድኖች የመልስ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ሊጫወቱ

🆚 እስከ ዕሩብ ፍፃሜ ድረስ በተመሳሳይ ሀገራት ክለቦች መካከል ጨዋታ ላይኖር.

(📰COPE)

" SHARE " | @DREAM_SPORT
"አርሰናልን እደግፋለሁ ግን በዚህ ሲዝን ሻምፒዮንስ ሊጉን እንዲያነሱ አልፈልግም።"

ሼዝኒ🎙️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጄሚ ቫርዲ 30 ዓመት ሳይሞላው ካስቆጠራቸው ጎሎች በላይ 30 ዓመቱ ከሞላ ቡሃላ ያስቆጠራቸው ጎሎች ይበልጣሉ ።

𝐇𝐄 𝐈𝐒 𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐋𝐈𝐊𝐄 𝐂𝐑𝐈𝐒𝐓𝐈𝐀𝐍𝐎 𝐑𝐎𝐍𝐀𝐋𝐃𝐎 🤝

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ፔድሪ✅
ኩባርሲ✅

#CopaDelry

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጥቆማ🚨🚨

እንደሚታወሰው ሪያል ማድሪድ ከአርሰናል በቻምፕዮንስ ሊግ ያደረጉትን ጨዋታ DSTV ሜዳ ስፖርት በታች ባሉት ጥቅሎች መመልከት ኣይቻልም ነበር። ይህንን ተከትሎ መጪው ማክሰኞ ሚያዝያ 21 የሚደረገውን ተጠባቂ የአርሰናል እና ፒ.ኤስ.ጂ ጨዋታ ሜዳ ጥቅል ተጠቃሚዎች 300 ብር ተጨማሪ በመክፈል መመልከት ትችላላችሁ!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
#በኖርዌይ ሊግ ላይ የጨዋታው ኮከብ መሆን እነዚህን የመሳሰሉ ሽልማቶችን ያስገኛል 😁

" SHARE " | @DREAM_SPORT
* 30 ብር Registration Bonus
* 10 ብር Referral  Bonus
* በ 1 ወይም በ 2 ጨዋታ ቢሸነፉ እስከ 2000% ተመላሽ ገንዘብ
* Cashout Bonus award of up to 80% of the winnings.

https://www.fidelsport.com/

https://t.me/betfidel
0954885907
- ካልቪን ፊልፕስ የኢፕስዊች የውሰት ውሉ በክረምቱ ሲያበቃ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊድስ ዩናይትድ ሊመለስ ይችላል።

[ғᴏᴏᴛʙᴀʟʟ ɪɴsɪᴅᴇʀ]

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ጄሚ ቫርዲ የንጉሱን ሙዚየም ሲጎበኝ 📷

" SHARE " | @DREAM_SPORT
ᴘʀɪᴍᴇ ᴋᴀɴᴛᴇ ᴏʀ ʀᴏᴅʀɪ?

- ᴋᴀɴᴛᴇ👍
- Ʀᴏᴅʀɪ❤️

" SHARE " | @DREAM_SPORT
በዚች እለት ነበር አርሰናል ከ 21 አመት በፊት ማንም ያላሳካውን Invisible ዋንጫ ያሳካው!

የመጨረሻውንም የ እንግሊዝ ፕሪየመርሊግ ዋንጫ ከ21 አመት በፊት ነበር ያሳካው!

" SHARE " | @DREAM_SPORT
"ማክሰኞ ከፒኤስጂ ጋር ላለብን ፍልሚያ ደጋፊዎች ጫማ ፣ ገምባሌ እና መጋጫ አድርጋችሁ ማልያ ለብሳችሁ መምጣት አለባችሁ እያንዳንዷን ኳስ ከእኛ ጋር አብራችሁ ትጫዎታላችሁ።"

ሚኬል አርቴታ 🗣

" SHARE" | @DREAM_SPORT
አርሰናል ቶማስ ፓርቲን ከአሁኑ ደሞዙ እጥፍ አዲስ ውል ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

ፓርቴን በአሁኑ ሰአት አርሰናል እሱን ለማቆየት እየፈለገ ሲሆን ሁሉንም አማራጮች እያመዛዘነ ነው።

" SHARE " | @DREAM_SPORT
🔥በእያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ 5️⃣0️⃣💰ብር ነፃ ጉርሻዎች ይቀበሉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35079&brand=lalibet 𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻
https://t.me/lalibet_et
Contact Us on 👉- +251978051653
በዚህ አመት ከ 10 አመት በላይ ከቆዮባቸው ክለቦች የሚለቁ 3 ሌጀንዶች

እስቲ ለነዚህ ሌጀንዶች ክብር 500 ሪያክሽን 🫡

" SHARE " | @DREAM_SPORT
Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 13912
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.