04.05.202515:23
ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ3 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
የብሬንትፎርድን የማሸነፊያ ግቦች ሻድ 2x ፣ ዊሳ እና ሉክ ሾው በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።
የ ማንችስተር ዩናይትድን ግቦች ሜሰን ማውንት ፣ አማድ ዲያሎ እና ጋርናቾ ከመረብ አሳርፈዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ አስራ ስድስተኛ የፕርሚየር ሊግ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ያለፉትን ስድስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ቶተንሀም ከዌስትሀም ዩናይትድ 1ለ1 እንዲሁም
- ኒውካስል ዩናይትድ ከብራይተን በተመሳሳይ 1ለ1 ተለያይተዋል።
#tikva
https://winwin.et/Tel

03.05.202513:09
የአቪየተር ቻሌንጅ ለተሳፋችሁ ቤተሰቦቻችን
ምስጋና እያቀረብን ቻሌንጁ መጠናቀቁን እናሳዉቃለን። ስለተሳተፉ እናመሰግናለን
በአጓጊ ቻሌንጅ በቅርብ ቀን ይጠብቁን
https://winwin.et/Tel
ምስጋና እያቀረብን ቻሌንጁ መጠናቀቁን እናሳዉቃለን። ስለተሳተፉ እናመሰግናለን
በአጓጊ ቻሌንጅ በቅርብ ቀን ይጠብቁን
https://winwin.et/Tel

02.05.202517:34
ቼልሲ ለሊቨርፑል የክብር አቀባበል ያደርጋል !
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቼልሲ በቀጣይ ለሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል የክብር አቀባበል እንደሚያደርግ ገልጸዋል።
የፊታችን እሁድ ቼልሲ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ከሊጉ ሻምፒዮን ሊቨርፑል ጋር ይጫወታል።
አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በሰጡት አስተያየት “ አዎ እናደርገዋለን እዚህ የተለመደ ነው እሁድ ለሊቨርፑል የክብር አቀባበል እናደርጋለን “ ብለዋል።
አክለውም “ ለእነሱ እናጨበጭባለን ምክንያቱም ዋንጫ አሸንፈዋል ክብር ይገባቸዋል “ ሲሉ ገልጸዋል።
ሊቨርፑል ዋንጫ ማሸነፉን ተከትሎ በቀጣይ ከቼልሲ ፣ አርሰናል ፣ ብራይተን እና ክሪስታል ፓላስ የክብር አቀባበል ይደረግለታል ተብሎ ይጠበቃል።

01.05.202514:16
“ ኢንተር ማንነቱን አሳይቷል “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ከነገው የዎልቭስ ጨዋታ በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ፔፕ ጋርዲዮላ በአስተያየታቸው ወቅት “ በቡድኑ ውስጥ አዲስ የተመዘገበ የተጨዋች ጉዳት የለም “ ብለዋል።
“ በሊጉ ቀሪ አራት የፍፃሜ ጨዋታዎች አሉብን “ ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ የመጀመሪያውን ለማድረግ ወደ ዎልቭስ እንሄዳለን ብለዋል።
“ ኤርሊንግ ሀላንድ ጤናው እየተሻሻለ ነው በዎልቭስ ጨዋታ ይሳተፋል ብዬ አላስብም።" ጋርዲዮላ
ስለ ምሽቱ የባርሴሎና እና ኢንተር ሚላን ጨዋታ ያነሱት ጋርዲዮላ “ ኢንተር ሚላን በተደጋጋሚ ማንነቱን አሳይቷል ብለዋል።
ኢንተር ሚላን የሚከላከልበት እና የተደራጀበትን መንገድ ያደነቁት ፔፕ ጋርዲዮላ ሲሞን ኢንዛጊ የተለየ አሰልጣኝ ነው ሲሉ ገልጸዋል።

30.04.202507:14
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

29.04.202514:05
አሸናፊዎች የነፃ መወራረጃ ቦነስ ወደ መለያችሁ ገቢ ተደርጓል ።
አሁኑኑ ይወራረዱ ! በጉርሻ ገንዘብዎ ይዝናናሉ
መልካም እድል
አሁኑኑ ይወራረዱ ! በጉርሻ ገንዘብዎ ይዝናናሉ
መልካም እድል

04.05.202512:09
ቼልሲ ለሻምፒየንስ ሊግ ቢያልፍም ሊቀነስ ይችላል !
የፈረንሳዩ ክለብ ስትራስቡርግ ትላንት ፒኤስጂን ማሸነፉን ተከትሎ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት ተቃርቧል።
ይህንንም ተከትሎ የስትራስቡርጋ በአውሮፓ ውድድር መሳተፍ ለፕርሚየር ሊጉ ክለብ ቼልሲ ከፍተኛ ስጋት መደቀኑ ተገልጿል።
ቼልሲ እና ስትራስቡርግ በተመሳሳይ ባለሀብት ባለቤትነት መያዛቸው ይታወቃል።
ዩኤፋ በበኩሉ በተመሳሳይ ባለሀብት የተያዙ ክለቦች በተመሳሳይ የአውሮፓ መድረክ ውድድር መሳተፍን ይከለክላል።
በዚህም ምክንያት ቼልሲ እና ስትራስቡርግ ለአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሚያልፉ ከሆነ አንዳቸው ወደ ዩሮፓ ሊግ እንደሚወርዱ ተገልጿል።
ወደ ዩሮፓ ሊግ የሚወርደው ክለብ እንዴት ይለያል ?
ከሻምፒየንስ ሊግ ተሰናብቶ ወደ ዩሮፓ ሊጉ የሚወርደው ክለብ የሚለየው በሀገራቸው ሊግ ባጠናቀቀበት ደረጃ ተመዝኖ እንደሆነ ተነግሯል።
ይህም ማለት ስትራስቡርግ ሶስተኛ ደረጃ ይዞ ቢያጠናቅቅ እና ቼልሲ አራተኛ ደረጃ ይዞ ቢጨርስ ቼልሲ ወደ ዩሮፓ ሊግ ለመውረድ የሚገደድ ይሆናል።
በተመሳሳይ ሁለቱ ክለቦች ለዩሮፓ ሊግ ቢያልፉ አንዱ ክለብ ወደ ኮንፈረንስ ሊግ የሚወርድ ይሆናል።
በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ መሳተፋቸውን ካረጋገጡ አንዱ ክለብ ከአውሮፓ መድረክ ውድድር ውጪ እንደሚደረግ ተጠቁሟል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ባለቤቶቹ ማንችስተር ሲቲ እና ጂሮና እንዳደረጉት ሁሉ ዩኤፋ ያመቻቸውን መንገድ በመጠቀም ሁለቱንም ክለቦች በአንድ ውድድር ማሳተፍ ይችላሉ።
የክለቦቹ ባለቤቶች በውድድሩ ለመሳተፍ በአንዱ ክለብ ያላቸውን የተወሰነ ድርሻ መሸጥ ወይም የአንዱን ክለብ ሙሉ ድርሻ ለዩኤፋ በእምነት አደራ መልክ ( Blind trust ) ማስተላለፍ ይጠበቅባቸዋል።

03.05.202508:35
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

02.05.202511:22
አርሰናል የዋንጫ አሸናፊ ሆነ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ 16ዓመት በታች ቡድን የ 2024/25 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹ ከ 16ዓመት በታች ቡድን ቡድን በፍፃሜው ቼልሲን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችሏል።
የአርሰናል ታዳጊዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ችለዋል።
#tikva
https://winwin.et/Tel
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ 16ዓመት በታች ቡድን የ 2024/25 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹ ከ 16ዓመት በታች ቡድን ቡድን በፍፃሜው ቼልሲን 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን ችሏል።
የአርሰናል ታዳጊዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ችለዋል።
#tikva
https://winwin.et/Tel

01.05.202509:03
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

30.04.202506:12
የአቪየተር የሚያዝያ የ 10% ቻሌንጅ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀረዉ !
✈️ ቢያሸንፉም ይሁን ቢሸነፉ ከጠቅላላ ውርርድ መጠን 10% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ
ከአደጋ ነፃ በሆነ ውርርድ ይደሰቱ!🚀
https://winwin.et/Tel
✈️ ቢያሸንፉም ይሁን ቢሸነፉ ከጠቅላላ ውርርድ መጠን 10% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ
ከአደጋ ነፃ በሆነ ውርርድ ይደሰቱ!🚀
https://winwin.et/Tel

29.04.202508:01
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

04.05.202506:46

03.05.202506:32
የነፃ መወራረጃ ሽልማት የሚያገኙበት እድልን ይጠቀሙ! ይገምቱ! ይሸለሙ !
https://winwin.et/Tel
https://winwin.et/Tel

02.05.202507:28
ጨዋታዉን ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://winwin.et/Tel

01.05.202506:11
ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን አቻ ተለያዩ !
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ባርሴሎና ከኢንተር ሚላን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
የባርሴሎናን ግቦች ላሚን ያማል ፣ ቶሬስ እና ሶመር በራሱ መረብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለኢንተር ሚላን ዱምፍሪስ 2x እና ቱራም አስቆጥረዋል።
ራፊና ለባርሴሎና በአንድ የሻምፒየንስ ሊግ ውድድር አመት በርካታ የግብ ተሳትፎ በማድረግ የሊዮኔል ሜሲን ሪከርድ ማሻሻል ችሏል።
ብራዚላዊው ተጨዋች ራፊና በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሻምፒየንስ ሊጉ አስራ ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ ሰባት አመቻችቶ አቀብሏል።
ላሚን ያማል በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ግብ ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል።
የሁለቱ ክለቦች የመልስ ጨዋታ በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ጣልያን ላይ የሚደረግ ይሆናል።

29.04.202520:57
አርሰናል በፒኤስጂ ተሸነፈ
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፒኤስጂ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ አርሰናልን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የፒኤስጂን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ ከመረብ አሳርፏል።
የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ በቀጣይ ሳምንት ረቡዕ ምሽት በፓርክ ደ ፕሪንስ ስታዲየም ይደረጋል።
የቀድሞ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር በታደሙበት ጨዋታ አርሰናል ሽንፈት አስተናግዷል።

29.04.202506:26
የአቪየተር የሚያዝያ የ 10% ቻሌንጅ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀረዉ !
✈️ ቢያሸንፉም ይሁን ቢሸነፉ ከጠቅላላ ውርርድ መጠን 10% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ
ከአደጋ ነፃ በሆነ ውርርድ ይደሰቱ!🚀
https://winwin.et/Tel
✈️ ቢያሸንፉም ይሁን ቢሸነፉ ከጠቅላላ ውርርድ መጠን 10% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ
ከአደጋ ነፃ በሆነ ውርርድ ይደሰቱ!🚀
https://winwin.et/Tel

03.05.202519:27
መድፈኞቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከበርንማውዝ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የበርንማውዝን የማሸነፊያ ግብ ኢቫኒልሰን እና ሁይሰን ሲያስቆጥሩ ለአርሰናል ዴክላን ራይስ ከመረብ አሳርፏል።
መድፈኞቹ በውድድር ዘመኑ አራተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ አርሰናል :- 67 ነጥብ
8️⃣ በርንማውዝ :- 53 ነጥብ

03.05.202506:10
ሪያል ማድሪዶች ፤ ማንችስተር ዩናይትድን ትብብር ለመጠየቅ አስበዋል ተባለ
#Ethiopia | ማድሪዶች አልቫሮ ካሬራስን በክረምት ለማስፈረም ከያዟቸዉ ዝርዝሮች ዉስጥ አካተዉታል
በዩናይትድ አካዳሚ ጎልብቶ ለቤነፊካ የተሸጠዉን አልቫሮ ካሬራስን ሪያል ማድሪድ ማስፈረም ይፈልጋል ተብሏል።
ቤነፊካ ከዩናይትድ ተጨዋቹን የግሉ ቢያደርገዉም ማንችስተር ዩናይትዶች ተጨዋቹን በሸጡበት ወቅት በ 15 ሚሊዮን ዩሮ በድጋሚ ማስፈረም የሚያስችላቸዉን አስገዳጅ ዉል ግን ከትተዉ ነበር።
ታድያ ቤነፊካ ተጨዋቹን ለሌሎች ክለቦች ለመሸጥ 51 ሚሊዮን ዩሮ ለጥፎበታል። ማድሪዶች ዩናይትድ እንዲያይዛቸዉ የፈለጉትም እዚህ ላይ ነዉ።
ዳጉ ጆርናል ስፖርት ከ AS ዘገባ እንደተመለከተው ከሆነ የማድሪዶች እቅድ ዩናይትድ ተጨዋቹን መልሶ በ 15 ሚሊዮን ዩሮ እንዲያስፈርምላቸዉ ማሳመን ነዉ። በመቀጠልም ከዩናይትድ ላይ ካሬራስን መልሰዉ ዝቅ ባለ ዋጋ መግዛት ይፈልጋሉ ተብሏል።
ማድሪድ ምንም እንኳ የአለማችን ሀብታሙ ክለብ ቢሆንም ከቅርብ አመታት ወዲህ ግን የጋላክቲኮ የዝዉዉር ፖሊሲዉን ለዉጦ ተጨዋቾችን በነጻ ማዘዋወር ላይ ተጠምዷል።
አሁን ደግሞ ለየት ያለ ስትራቴጂ በመያዝ የዩናይትድን ደጅ ሊጠኑ ይችላሉ ተብሏል። ካሬራስ በቅርቡ የግራ ተከላካይ መስመር ተጨዋች ሲፈልግ ለነበረዉ ዩናይትድ እንደ አንድ አማራጭ የተያዘ ተጨዋች ነበር። ሆኖም ዩናይትድ በስተመጨረሻ ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ወስኗል።
#ዳጉ_ስፖርት

02.05.202506:03
“ ስሞት ለማረፍ ብዙ ጊዜ ይኖረኛል “ፈርናንዴዝ
በምሽቱ ጨዋታ ሁለት ግቦች ያስቆጠረው የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ እረፍት እንዲያደርግ ቢጠየቅም ውድቅ ማድረጉን ገልጿል።
“ አሰልጣኙ እና ሀኪሙ እረፍት እንደሚያስፈልገኝ ነግረውኛል ነገርግን ጥያቄያቸውን አልተቀበልኩትም “ ሲል ፈርናንዴዝ ተናግሯል።
አክሎም “ በምሞትበት ጊዜ ለመተኛት እና ለማረፍ ከበቂ በላይ ጊዜ ይኖረኛል “ ሲል ተደምጧል።
“ በመልሱ ጨዋታ ምንም ሊፈጠር ይችላል አትሌቲክ ቢልባኦ ፍፃሜውን በሜዳው መጫወት ይፈልጋል በጣም መጠንቀቅ አለብን “ ፈርናንዴዝ

30.04.202517:07
አዲሱን የግምት የቻሌንጅ በድምቀት እየቀጠለ ነው! 🔥⚽
የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እንደቀጠለ ነው።
CHELSEA 🆚 LIVERPOOL
📅 ሜይ 4 | 🕙 17:30
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!
👐👐
🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:
✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ ከአንድ በላይ አሸናፊ ካለ እኩል ይካፈላል
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ
BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!

29.04.202506:12
“ ለሻምፒየንስ ሊጉ ዋንጫ ተቃርበናል “ አርቴታ
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከነገው የፒኤስጂ ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ምን አሉ ?
- “ ሪካርዶ ካላፊዮሪ ለጨዋታው ብቁ አይደለም ቤን ዋይት እና ሚኬል ሜሪኖ ልምምድ ሰርተዋል ነገ መሰለፋቸውን እናያለን።
- የነገው የፒኤስጂ ጨዋታ ኤምሬትስ ስታዲየም ከተገነባ ወደህ ከተደረጉበት ትልቅ ጨዋታዎች አንዱ ነው።
- በአሁኑ ሰዓት ትልቅ ታሪክ እየፃፍን ነው ነገርግን የበለጠ ትልቅ ታሪክ መፃፍ እንፈልጋለን።
- ተጨዋቾቹ እንደ ሪያል ማድሪድ ሁሉ ፒኤስጂን ማሸነፍ እንደምንችል እና ከእነሱ የተሻልን እንደሆንን ይሰማቸዋል።
- ወደ ሻምፒየንስ ሊጉ ዋንጫ ተቃርበናል አሁን አጋጣሚውን ተጠቅመን ዋንጫውን ማሳካት አለብን።“ ብለዋል።

Көрсөтүлдү 1 - 24 ичинде 222
Көбүрөөк функцияларды ачуу үчүн кириңиз.