
Light
We are talking all about the worlds light
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
РасталмағанСенімділік
СенімсізОрналасқан жері
ТілБасқа
Канал құрылған күніMay 10, 2024
TGlist-ке қосылған күні
Oct 30, 2024Қосылған топ
"Light" тобындағы соңғы жазбалар
19.04.202520:27
ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤
⁵ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
⁶-⁷ የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ።
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤
⁵ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
⁶-⁷ የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ።


18.04.202519:05
ዘማሪት : መስከረም ጌቱ
ርዕስ : ቤዛዬ ❤
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
ርዕስ : ቤዛዬ ❤
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
18.04.202518:11
18.04.202517:30
🌳ምን አይነት መንፈሰዊ ትምህርት ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
18.04.202508:54
Today is "Good Friday" for us
But "Bad Friday" for Christ ❤️
But "Bad Friday" for Christ ❤️
16.04.202517:27
የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1
@free_wave1


16.04.202510:27
💕 እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ለሚያውቅ ሰው፣ ሁሉም ነገር በጊዜው ከእጁ ይገባል!
መክብብ 3፥1
“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤”
13.04.202509:16
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም "አቤቱ ባክህ አሁን አድን" ማለት ነው።
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም "አቤቱ ባክህ አሁን አድን" ማለት ነው።
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።


13.04.202506:43
For New album
Join this channel
@Aster_Abebe
Join this channel
@Aster_Abebe
11.04.202519:58
“ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፥ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፥
— ራእይ 19፥12
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
— ራእይ 19፥12
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights


11.04.202517:42
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
https://t.me/addlist/ZSxEk8-Vk3k3ZDJk
wave ለመግባት👉 @wunuye_bot


10.04.202505:05
ኢየሱስ እግዚአብሔር ከሆነ :- ኢየሱስ ለ3 ቀናት ከሞተ በኋላ አለምን ማን አስተዳደራት?
መልስ ዮሀንስ 2:19 👌
ቪዲዮውን ተመልከቱት❤️❤️
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
መልስ ዮሀንስ 2:19 👌
ቪዲዮውን ተመልከቱት❤️❤️
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
09.04.202509:23
🛑 የመቃብሩን ድንጋይ ያንከባለለው ኢየሱስ ሳይሆን፣ መልአኩ ነው! ያንከባለለውም ኢየሱስን ለማውጣት ሳይሆን፣ ሽቶ ሊቀቡት ለነበሩት ሰዎች በአዕምሯቸው ለተፈጠረውን ጥያቄ መልስ ለመስጠት እና ገብተው ተአምሩን ያዩ ዘንድ ነው።
↪️ የኢየሱስ ሀይል በአንድ ድንጋይ አይለካም
↪️ በተዘጋ ቤት ውስጥ መግባቱን አትዘንጉ።
ማቴዎስ 28፥2
“እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ።”
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
↪️ የኢየሱስ ሀይል በአንድ ድንጋይ አይለካም
↪️ በተዘጋ ቤት ውስጥ መግባቱን አትዘንጉ።
ማቴዎስ 28፥2
“እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ።”
🏠Subscribe our channel
youtube.com/@jesus_lights
youtube.com/@jesus_lights
Рекордтар
21.04.202523:59
4.9KЖазылушылар08.10.202423:59
0Дәйексөз индексі28.01.202523:59
8751 жазбаның қамтуы28.01.202523:59
875Жарнамалық жазбаның қамтуы10.04.202523:59
85.71%ER28.01.202523:59
18.90%ERRКөбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.