Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Мир сегодня с "Юрий Подоляка"
Труха⚡️Україна
Труха⚡️Україна
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
ETHIO LIVERPOOL avatar
ETHIO LIVERPOOL
ETHIO LIVERPOOL avatar
ETHIO LIVERPOOL
የሊቨርፑል የሆነ ሁሉ የማይቀርበት ቀጠሮ

👉በአብዛኛው ደጋፊ ፍላጎት መሰረት ክለባችን ከቶተንሀም ጋር የሚያደረግውን ጨዋታ ምንአልባትም 20ኛ ዋንጫውን የሚያረጋግጥበት ስለሚሆን ደጋፊው የድጋፍ ስሜቱን የሚገለጽበት በመሆኑ ጨዋታውን በጋራ እንድንመለከት ሁኔታዎችን አመቻችተናል!!
✅ቦታ፦ ቫምዳስ ሲኒማ
✅ቀን ና ሰዓት፦ እሁድ ከ11:30 ጀምሮ
✅አድራሻ፦ መገናኛ ለም ሆቴል
✅አለባበስ፦ ማልያ /ሊቨርፑልን የሚገልጽ ማነኛውም አልባሳት
✅የመግብያ ዋጋ ፦ለመስተንግዶ ወጭ 100 ብር ብቻ
❤️Y❤️N❤️W❤️A
ኑ ለ20ኛው ዋንጫ አቀባበል እናድርግለት!

ለበለጠ መረጃ 👇
📞
0910767971አፈወርቅ
📞
0940711698 ሳምሪ
የቀድሞ ተጨዋቻችን ዤርዳን ሻኪሪ በ33 አመቱ እየደመቀ ይገኛል!

ለሀገሩ ክለብ ባዝል እየተጫወተ የሚገኘው ጥበበኛው ሻኪሪ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለክለቡ ባዝል ባደረጋቸው 32 ጨዋታዎች 34 የጎል ተሳትፎዎችን አድርጓል።

ክለቡ ባዝል በዘንድሮው የውድድር ዘመን የስዊዘርላንድ ሱፐር ሊግን በበላይነት እየመራ ሲሆን የእሱ ሚና ከፍ ያለ ነው።

Xherdan Shaqiri 🇨🇭💫

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🗓 On This Day 2006 ሌጀንዳችን ስቴቨን ጄራርድ የPFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን አሸነፈ።

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143
🔺|ስቴቨን ጀራርድና ጆርዳን ሄንደርሰን ቫንዳይክ ወደ ክለባችን ቢመጣ የሊቨርፑል ሌጀንድ አንደሚሆን ሳውዝሃምፕተን በነበረ ሰዓት ነግረውት ነበር ።

HE MADE IT ALREADY ❤

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🚨ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ቅድሚያ የሚሰጠው የግራ መስመር ተከላካይ ፣ ዘጠኝ ቁጥር አጥቂ እና የመስመር አጥቂ ማስፈረም ነው።

ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች ላይ ስኬታማ ሆነው የሚያጠናቅቁ ከሆነ የቀኝ መስመር ተከላካይ ፣ የመሀል ሜዳ ተጨዋች እና የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም ይፈልጋሉ።

🥇[Sky Sport]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🚨አዲስ

ሊቨርፑል በዚህ ክረምት የመሀል ሜዳ ተጨዋች ማስፈረም ኢላማው ነው።

🎖[Lewis Steele]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🎙ቨርጅል ቫንዳይክ ስለ ፌዴርኮ ኪዬዛ !

"እሱ በእኔ አስተያየት ለቡድኑ በጣም ጥሩ ነው"
ተጨዋች

"እንደ አለመታደል ሆኖ ፣ ጉዳቶች እያስቸገሩት ነው ፣ እና ይህ ክረምት ምን አዲስ ነገር እንደሚያመጣ እንመለከታለን ፣ ግን በመጀመሪያ የዚ ውድድር አመት ማለቂያው ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን።"

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143
»|ክለባችን ሊቨርፑል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሁጂሰንን የሚያስፈርም ከሆነ ከቫን ዳይክ ይልቅ ኢብራሂሞ ኮናቴ የቋሚ አሰላለፍን እድል ያጣል እየተባለ በብዙ ሚዲያዎችን እየተነገረ ይገኛል።

ይህ ነገር ተገቢ ነው ብለው ያስባሉ ?

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ምናልባት የዛሬዋ ምሽት ከምሽትም በላይ ልትሆን ትችላለች ! 🙂‍↕️🍷

@ethioliverpool143 @ethioliverpool143
#ለማስታወስያክል

🔻 I በ34ተኛ ሳምንት ላይ አርሰናል በክርስትያል ፓላስ የሚሸነፍ ከሆነ ክለባችን ጨዋታ መጫወት ሳይጠበቅበት የ2024/2025 እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን ያረጋግጣል ፣ አልያም አርሰናል አቻ ከወጣ ክለባችን በእለተ እሁድ ከቶትንሀም ጋር ላለበት ጨዋታ አቻ ቢወጣ እንኳን ዋንጫዉን የራሳችን ማድረግ እንችላለን። የአርሰናል ጨዋታ የሚካሄደዉ ዛሬ ምሽት 4፡00 ላይ ነዉ።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🚨 ኢብራሂማ ኮናቴ በሚቀጥለው ክረምት ኮንትራቱ ያበቃል ፣ የኮንትራት ንግግሩም እስካሁን ምንም ዕድገት አላሳየም።

ጆ ጎሜዝ እና ያሬል ኳንሳህም በርካታ ፈላጊዎች አሏቸው።

🎖[Lewis Steele]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
The reds are back 🔴📸

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Жойылды23.04.202520:07
🔻|| የዛሬ አመት ነበር ድንቁ ጋዜጠኛ Paul Joyce ክለባችን ሊቨርፑል አርኔ ስሎት ላይ ፍላጎት አሳይቷል ሲል በቀዳሚነት ዘገበ። The rest is .....🫠

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143
🇳🇱 በቅርቡ አርነ ስሎት በታሪክ የመጀመሪያው ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ሁኖ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ያሸነፈ ይባላል።

🇳🇱 በቅርቡ ቨርጅል ቫን ዳይክ በታሪክ የመጀመሪያው ሆላንዳዊ ካፒቴን ሁኖ የሊጉ ሻምፒዮን የሆነ ይባላል።

🏆⌛

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🚨|| የኤፍኤስጂ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በሙሉ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ለሊቨርፑል ለመስጠት በተዘጋጀው ስነ ስርዓት ላይ ይገኛሉ። የሊጉ ዋንጫ ሲቀርብ ከቡድኑ ጋር መሆን ሲችሉ ይህ የመጀመሪያው ነው። በቀደመው ሻምፒዮና ወቅት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በእንግሊዝ ጥብቅ የኳራንቲን ፕሮቶኮሎች በክብረ በዓሉ ላይ እንዳይገኙ ከልክሏቸው ነበር።

[ቦስተን ግሎብ]

@ethioliverpool143 @ethioliverpool143
🚨ቦርንማውዞች የክለባችን ተጨዋች የሆኑትን ካኦይሚህን ኬልኸርን ፣ ሀርቬይ ኤልዬትን እና ቤን ዶክን በቅርበት እየተከታተሏቸው ይገኛሉ።

🎖[Lewis Steele]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🚨ሚሎስ ኬርኬዝ የሊቨርፑል ዋና ኢላማ ነው!

🎖[Lewis Steele]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
ሳላህ በX ገፁ ፣ በሌስተር ጨዋታ ከግብ አስቆጣሪያችን ጋር 🤳

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
📊 | ክለባችን ሊቨርፑል ባለፉት ሶስት የውድድር ዘመናት በሊጉ የተሸነፈው 15 ጨዋታ ብቻ ሲሆን ዘንድሮ ማንችስተር ዩናይትድ ካስተናገደው ሽንፈት እኩል ነው።😁

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143
አዲሱን የግምት የቻሌንጅ ወቅት በድምቀት እየጀመርን ነው! 🔥⚽

የግምት ቻሌንጅ ተመልሷል በእግር ኳስ ትልቁ ትርኢት እየጀመርነው ነው።

𝐁𝐚𝐫𝐜𝐞𝐥𝐨𝐧𝐚🆚 𝐑𝐞𝐚𝐥 𝐌𝐚𝐝𝐫𝐢𝐝 | El Clásico

📅 ኤፕሪል 26 | 🕙 22:00
💰 ሽልማት፡ 10,000 ብር ነፃ መወራረጃ!

👐👐

🤑 እንዴት ማሸነፍ ይቻላል:

✔ የጨዋታውን ትክክለኛ ነጥብ ይገምቱ ግምታችሁን በ ቴሌግራም ቻናላችን ብቻ ያጋሩ https://t.me/betwinwinset
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከእርስዎ ግምት ጋር ያስገቡ
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ ግምትዎን ከጨዋታው በፊት መሆኑን ያረጋግጡ
✔ ምንም ማስተካከያ  ማረግ ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል
✔ የነፃ ዉርርድ ህግ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆናል
✔ አሸናፊዎች ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ነፃ ዉርርድ ያገኛሉ

BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ!

📌https://sshortly.net/0e917b1

📱http://t.me/betwinwinset
🔺|የፎቶ ግብዣ 📸

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
🚨 ቼልሲ ዲን ሁይጅሰንን ለማስፈረም ቀዳሚ ቡድን ነው ነገርግን ሊቨርፑልም ስፔናዊውን የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም በፉክክሩ ውስጥ ነው።

🎖[Lewis Steele]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🚨ክለባችን ባለፈው ሳምንት ወሳኝ የምልመላ ስብሰባ አድርገው የክረምት የዝውውር መስኮት ዋና ኣላማቸውን ተወያይተዋል።

እናም በክረምቱ 4/5 አዲስ ፈራሚዎች ቢኖሩ አያስገርምም።

🎖[Lewis Steele]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
ሄንዶ ከፊሊፕ ጋር አብሮ ስለ መጫወታቸው፦

🗣️ "በእርግጠኝነት ከልብ ከምወዳቸው ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነበር ያኔ፣ ሁሌም ቢሆን አብሬው የመጫወት ትልቅ ፍላጎት ነበር የነበረኝ።

አሁንም ቢሆን በብራዚል ሊግ ሲጫወት ስመለከተው አሁንም ከ10 አመት በፊት ሲያደርግ ያየሁትን ነገር እየሰራ ነው ማየው እሱ ለየት ያለ ተሰጦ ያለው ተጫዋች ነው።

እኔ ከእሱ ጋር አብሬ እስከቆየሁበት ጊዜ ድረስ የሱ የቡድን አካል በመሆኔ እና ከእሱ ጋር መጫወት በመቻሌ ትልቅ ክብር እና ኩራትም ይሰማኛል።"

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143
Көрсетілген 1 - 24 арасынан 5223
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.