Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Лачен пише
Лачен пише
Николаевский Ванёк
Николаевский Ванёк
Инсайдер UA
Инсайдер UA
Лачен пише
Лачен пише
የኔ_እይታ 🧘🏽 Thoughts avatar

የኔ_እይታ 🧘🏽 Thoughts

እኔ ምናቤ ውስጥ የተፈጠረብኝን ወይም
አንብቤ የወደድኩትን አሰፍራለው።
🤌🏼የመውደድም ሆነ ያለመውደድ መብቱ ደግሞ የእናንተው ነው
ለተጨማሪ ሀሳብ ወይም አስተያየት
inbox:- @Quirky_mind
TGlist рейтингі
0
0
ТүріҚоғамдық
Растау
Расталмаған
Сенімділік
Сенімсіз
Орналасқан жері
ТілБасқа
Канал құрылған күніJun 05, 2022
TGlist-ке қосылған күні
Feb 07, 2025
Қосылған топ

Рекордтар

21.05.202523:59
682Жазылушылар
07.02.202523:59
0Дәйексөз индексі
08.02.202523:59
1K1 жазбаның қамтуы
26.03.202513:10
95Жарнамалық жазбаның қамтуы
22.02.202523:59
50.00%ER
08.02.202523:59
190.57%ERR
Жазылушылар
Цитата индексі
1 хабарламаның қаралымы
Жарнамалық хабарлама қаралымы
ER
ERR
MAR '25APR '25MAY '25

የኔ_እይታ 🧘🏽 Thoughts танымал жазбалары

Қайта жіберілді:
ጥቀርሻ🧠🗣 avatar
ጥቀርሻ🧠🗣
09.05.202504:35
ዮም ፍስሀ ኮነ
በእንተ ልደታ ለማርያም
Қайта жіберілді:
Expired thoughts & poetry avatar
Expired thoughts & poetry
16.05.202516:50
፨፠፨፠፨
¹
የሌሊት ፅሁፍ ይመስል - ጭንቁርቁር በዛባት ገፅሽ ፤
በ ልውጣ አትወጣም ትግል - ሳግና እንባ ሸፍኖት - በስሱ ይሰማል ድምፅሽ ::
እግርሽን ብርክ ብርክ አለው - ከልብሽ ፍ'ራት ገጠመ ፤
በባህር ማይዝል አካልሽ - ኩሬ ላይ ድንገት ሰጠመ።
በረሀ እንዳደከመው - እንደ ዛፍ ብትን ቅጠሎች - ውበትሽ ደርሶ ረገፈ፤
መንፈስሽ ኩስምና ገባ - ቀንሽ ላይ ሌትሽ ገዘፈ።
ውብ ሳቅሽ በእንባ ተገታ - መቆምሽ በቁምሽ ሞተ፤
ቆሌሽን ውቃቢ ራቀው - ቀልብሽም እልፍ ዋተተ።

( ግን ለምን?...)

²
ግን ለምን ይህ ሁሉ ስቃይ ?
( ግን ለምን ይህ ሁሉ ' መድማት ' )
ስለ 'ኔ ይህን ሁሉ ቻይ
ንገሩኝ ይቺ ሴት ማናት ?
ማን ለሷ ታቦት ቀረፀ - ምን ዓይነት ሀውልት ቆመ፤
ማን ጎንበስ አለ ከ' ግሯ - ማንስ ጉልበቷን ሳመ ?
እኔስ ከሸክም በቀር - ምን አስታቀፍኩ ጨቅላ አካሏን ፤
ፋኖሴን ለኮስኩ ስትል - ስሰርቃት የእድሜ ውሏን ?
³
ከቀንሽ ከፍለሽ ምትሰጪኝ - ሌሊቴን ያላግባብ ሳመሽ ፤
ስለ'ኔ እግዜርን መሳይ - አንቺ ሴት እባክሽ ማነሽ ?
ከጉልበት ከጥሪት በላይ - ሰዉ እንዴት ይሰጣል እድሜ ?
ማነሽ ግን ልበል ደግሜ ......
እግዜር ነሽን ? ወይስ ማርያም ?
ወይስ ነሽ የሁለቱም አቻ ?
ሰው እንዴት ይመጣል ሆኖ - የሁሉም ችግሮች መፍቻ ?
( ስምሽ ከበደኝ ያዘኝ ፍራቻ)
ለሰው አይን ግርጣት ሚመስል - ፀዳልሽን ላየው ከበደኝ ፤
በሰው ፊት 'ማጣት 'የሚሸት - መትረፍሽን ማወቅ ተሳነኝ ፤
ፅድቅሽን ልረዳው ሽቼ - መርቀቁ አልሆንህ አለኝ፤
( ''አንቺ ሴት ካንቺ ምን አለኝ? '' )

ክስመቷ ዘላለሜ ላይ -ብርሃን ሆኖ ያጌጠ፤
መስጠቷ ካላት ላይ ሳይሆን - ከሌላት መዞ የሰጠ::
በፍቃዷ ውበቷን ጥላ - በ'ግዜሩ ፍቃድ ያማረች
ይቺ ሴት.... እናት ነበረች።

©ግዑዝኤል

{ አበርክቶት፦.... መውለድ ሳይሆን እናት መሆን እናት ላረጋቸው በሙሉ }
16.05.202504:09
Morning y'all 🫶
Қайта жіберілді:
ጥቀርሻ🧠🗣 avatar
ጥቀርሻ🧠🗣
10.05.202509:24
ከልክ ያለፈ ሳቅ ትርፉ ስቆ ነበር ነው
🧠


በልክ እንኑር

🧠✍️ስጦታው
13.05.202517:03
እነዚህን 6 የጅል ምክሮች ከመስማት እንቆጠብ!!!

1. ለሚታገሱ መልካም ነገር ይመጣል. . .

* 40 አመት ሙሉ ታግሶ እየሰራ አሁንም በድህነት የሚኖር ሰራተኛ አለ።

2. ልብህን ተከተል. . .

* ልብ ሞኝ ነው፣ ልብህን ተውና አዕምሮህን ተከተል።

3. ጊዜ ሁሉንም ቁስል ይፈውሳል. . .

* ዶክተሮችስ???
ቁስልህን ለሀኪም አሳይና አገግም።

4. በጣም ጠንክረክ ከሰራክ የማታሳካው ነገር የለም. . .

* ታዲያ ለምን ወዛደሮች አሁንም ደሀ ሆኑ???

5. ሁሉም ነገር የሚሆነው በምክንያት ነው. . .

* ያለህበት ሁኔታ የውሳኔህና የስራክ ውጤት ነው።

6. እራስህን ሁን. . .

* ስለዚህ የተሻለውን እራስህን ለመሆን ሞክራ።
Қайта жіберілді:
ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚 avatar
ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚
11.05.202508:25
Happy mother's day for all mother's
.
.
.
.
🥰🙌
21.05.202517:12
አንድ ሰው የዱር እንስሳት ፓርክ ከፍቶ መግቢያውን 300 ዶላር አደረገው ነገር ግን አንድም ጎብኝ ወደ ፓርኩ ሊመጣለት አልቻለም። 

ሰውየውም መግቢያውን ወደ 200 ዶላር ዝቅ አደረገዉ አሁንም ግን ማንም አልመጣም።

ሰውየዉ ጎብኚዎችን ለማግኘት ሲል አሁንም ክፍያውን ወደ 10 ዶላር ዝቅ አደረገው ግን አሁንም ሰዎች ሊመጡ አልቻሉም።

ምንም ጎብኝ ያጣው የፓርኩ ባለቤት በመጨረሻም መግቢያዉን  በነፃ  አደረገው እናም ብዙም ሳይቆይ የእንስሳት ፓርክ በሰዎች ተሞላ።  ይህን ያየው ሰውየም ድምፁን ሳያሰማ አንበሶችን ከታሰሩበት ፈትቶ ከለቀቃቸው በኋላ የፓርኩን በር ቆልፎ የመውጫውን ዋጋ 500 ዶላር አደረገው። ሁሉም ጎብኝዎች ከአንበሳ ከመበላት ለመትረፍ የተባሉትን 500 ዶላር ከፈሉ።

Moral of the story :- በህይወት ውስጥ ስንዘዋወር ነጻ ከሆኑ ነገሮች መጠንቀቅ አስፈላጊ መሆኑን፣ የነፃ የሆኑ ነገሮች ሁሉ መጨረሻቸው አስፈሪ እንደሆነ ነው።


የትኛውምና ምንም ቢዝነስ ነፃ አይደለም!!!
🤌There is no free lunch!!!
17.05.202516:50
"የሰው ልጅ በህይወቱ ውስጥ ደስታን እያበዛ ሲመጣ ደደብ መሆን ይጀምራል!!!"🙃

                 -Dostoyevsky
Қайта жіберілді:
ጥቀርሻ🧠🗣 avatar
ጥቀርሻ🧠🗣
12.05.202518:26
..
.
.
.
.
.ወዳጄ ምን መሰለህ እየሆነ ያለው ነገር
..
ካንተ ህሊና በላይ ሆኖ ሳይሆን
.°°°\

አንተ እራስክን ስላሳመንከው ነው

እናም ምን ልልህ ነው ሁሉም ነገር ላንተ ተመጥኖ የቀረበ ነው እንደዛ አትበል አምላክ ያንተን መጠን ያቃል

ሁለት ሰዎች ሀብታም አርገኝ ብለው ፀለዩ
አንደኛውን ሀብታም አረገው ከዛ ያልተሳካለት ሰውዬ ምነው ጌታዬ ቢለው

ልጄ! ላንተ ብሰጥህ ትጠፋብኛለህ ለእርሱ ባልሰጠው ይጠፋብኛል እና ወዳጄ እንዳንጠፋ አስቦ ነው ያልሰጠን

ተመስገን ስላልሰጠኋኝ🙏

ተመስገን ስለከለከልከኝ🙏
15.05.202504:42
Қайта жіберілді:
ጥቀርሻ🧠🗣 avatar
ጥቀርሻ🧠🗣
11.05.202510:53
ውብ ነች እኮ

ጊዜ እንጂ እኔ እንጂ
እንዲህ የመሆኗ መንስኤ

ቆንጆ ነበረች ከአመት ከወራት በፊት
እኔ ስመጣ እኮ ነው የሆነችው እፍኝት

ውብ መልክ ውብ ቁመና
እኔ እንድኖር እሷ ወደቀችና

ውብ ነበረች ደሞ ያው ናት
ጊዜ እና እኔ ነው የቀየርናት

አታሹፉ አሁንም ውብ ናት
የኔ መጉደል ሲያሳስባት
የኔ ማጣት ሲጨንቃት
ከሰው እኩል እንድሆን ብላ
እንዲህ አፈር ብትበላ

ቆንጆ ናት አለም ብዙም አትማርክ
እናቴን አይቼ ነው አለምን የምማርክ


አይዞሽ የኔ አሳቢ ከሰው አፍማ አትገቢ
እኔ እየደርስኩ ነው አንዳች እንዳታስቢ


ለእናታችሁ አንብቡላት✍️💯


✍️ስጦታው (ለእናቴ)
15.05.202517:30
"ጠላቶቻችሁን ማወቅ ከፈለጋችሁ ደካማ እንደሆናችሁ ብሎም አቅም እንደሌላችሁ አሳዩዋቸው፤ እነሱ በእናንተ ላይ የበለጠ ድፍረትና ፈር የለቀቀ ንቀት ሲያንጸባርቁ ትመለከታላችሁ።
ነገር ግን ከዛ በኋላ ምህረት እንዳታሳዩዋቸው!!!።
"

via :~ 𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣
10.05.202517:26
🗣 አለማየሁ ገላጋይ 👌
18.05.202516:54
የብዙ ሰው ምሬት ለአንዳንዱ የሰርክ ፀሎቱ ነው።
ሳይነግሩን ለዋሉልን እየነገርን መዋል ነውር ነው አይደል?

ትግላችን ያለንበትን ደረጃ ያማከለ ቢሆን በትግላችን የሚያተርፉ ብዙ ናቸው ።
አንድ እቅፍ ለሊቱን ሁሉ ከመተቃቀፍ የምትበልጥበት ግዜ አለ ማለት ነው?

እኔ ግን ትግሌ ከራሴ ትናንት ጋ ነው!
የልብ እውነት ይኖራል እንጂ አይብራራም!
አንዳንድ ማጣት እፎይታው ማግኘትን ያህላል።
ዳሩ ፍጡር ምን ስልጣን አለው።

ስህተቱ ሲነገረው ያላመኻኘ፣ ያላ'ላከከ ወደ ራሱ ለማየት የሞከረ እሱ ምስጉን ነው።
ሰነፍ ብቻ ነው የመጣበትን ረስቶ የደረሰበት ላይ ተመርኩዞ ውሳኔ የሚሰጠው!!
!
ብሩህ  ቀን  ባክህ  ና. . .
Көбірек мүмкіндіктерді ашу үшін кіріңіз.